• የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው። ፕሬዝዳንት ሙላቱ ጉብኘቱን እያደረጉ ያሉት በኩባ ፕሬዝዳንት ራውል ካስትሮ በተደረገላቸው ጥሪ ነው መሰረት ነው። በዚህም የሁለቱን አገራት ግንኙነት በተለያዩ ዘርፎች ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ። ፕሬዝዳንት ሙላቱ በተለይም በትምህርት፣ በጤናና በቴክኖሎጂ ዘርፎች ሁለቱ አገራት ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ከኩባ ባለስልጣናት ጋር ይወያያሉ። የተለያዩ ስምምነቶችም ይፈረማሉ […]
    The post የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ ጉብኝት እያደረጉ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው። ፕሬዝዳንት ሙላቱ ጉብኘቱን እያደረጉ ያሉት በኩባ ፕሬዝዳንት ራውል ካስትሮ በተደረገላቸው ጥሪ ነው መሰረት ነው። በዚህም የሁለቱን አገራት ግንኙነት በተለያዩ ዘርፎች ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ። ፕሬዝዳንት ሙላቱ በተለይም በትምህርት፣ በጤናና በቴክኖሎጂ ዘርፎች ሁለቱ አገራት ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ከኩባ ባለስልጣናት ጋር ይወያያሉ። የተለያዩ ስምምነቶችም ይፈረማሉ […] The post የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ ጉብኝት እያደረጉ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ ጉብኝት እያደረጉ ነው
    ፕሬዝዳንት ሙላቱ ጉብኘቱን እያደረጉ ያሉት በኩባ ፕሬዝዳንት ራውል ካስትሮ በተደረገላቸው ጥሪ ነው መሰረት ...
    Like
    2
    0 Comments 1 Shares
  • የሱዳንና ኤርትራ ግንኙነት ትኩሳቱ ምንድነው? ሱዳን ለምን ድንበሮቿን መዝጋት አስፈለጋት? ግብጽና ሱዳን ከታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ መጀመር አንስቶ በሂደት እየሰፋ የመጣው ልዩነታቸው አሁን አነቱርክ እና የባህረሰላጤው ሀገራት በምስራቅ አፍሪካ በሚያሳዩት ፉክክርም ጭምር መገለጽ ጀምሯል። ይህም ሱዳን በኤርትራ በኩል የምትዋሰንበትን የድንበር አካባቢዎች ሙሉ ለሙሉ መዝጋቷ ሲታወቅ ግልጽ ሆኗል። ሱዳን በሺህ የሚቆጠሩ ወታደሮቿን ከሰላ በሚባለው አካባቢ ማስፈሯ […]
    The post ሰሞነኛው የሱዳንና ኤርትራ ግንኙነት ትኩሳትና የህዳሴው ግድብ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የሱዳንና ኤርትራ ግንኙነት ትኩሳቱ ምንድነው? ሱዳን ለምን ድንበሮቿን መዝጋት አስፈለጋት? ግብጽና ሱዳን ከታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ መጀመር አንስቶ በሂደት እየሰፋ የመጣው ልዩነታቸው አሁን አነቱርክ እና የባህረሰላጤው ሀገራት በምስራቅ አፍሪካ በሚያሳዩት ፉክክርም ጭምር መገለጽ ጀምሯል። ይህም ሱዳን በኤርትራ በኩል የምትዋሰንበትን የድንበር አካባቢዎች ሙሉ ለሙሉ መዝጋቷ ሲታወቅ ግልጽ ሆኗል። ሱዳን በሺህ የሚቆጠሩ ወታደሮቿን ከሰላ በሚባለው አካባቢ ማስፈሯ […] The post ሰሞነኛው የሱዳንና ኤርትራ ግንኙነት ትኩሳትና የህዳሴው ግድብ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ሰሞነኛው የሱዳንና ኤርትራ ግንኙነት ትኩሳትና የህዳሴው ግድብ
    የሱዳንና ኤርትራ ግንኙነት ትኩሳቱ ምንድነው? ሱዳን ለምን ድንበሮቿን መዝጋት አስፈለጋት? ግብጽና ሱዳን ከታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ መጀመር አንስቶ በሂደት እየሰፋ የመጣው ልዩነታቸው አሁን አነቱርክ እና የባህረሰላጤው ሀገራት በምስራቅ አፍሪካ በሚያሳዩት ፉክክርም ጭምር መገለጽ ጀምሯል። ይህም ሱዳን በኤርትራ በኩል የምትዋሰንበትን የድንበር አካባቢዎች ሙሉ ለሙሉ መዝጋቷ ሲታወቅ ግልጽ ሆኗል። ሱዳን በሺህ የሚቆጠሩ ወታደሮቿን ከሰላ በሚባለው አካባቢ ማስፈሯ ከተሰማ ከ አንድ ቀን በኋላ ከሰላን ጨምሮ ሙሉ ለሙሉ ከኤርትራ ጋር የምትዋሰንባቸውን አካባቢዎች ዘግታለች።
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • ሳዊዲ አረቢያዊው የእድሜ ባለፀጋ ሼክ አሊ አልአላክሚ በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ ሳዊዲ አረቢያዊው ሼክ አሊ አልአላክሚ አቡሀ በተባለች ግዛት ባሳለፍነው ሳምንት በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን አል አረቢያ ጋዜጣ ዘግቧል። እኚህ አባት ለበርካታ ዓመታት መኖር ምስጥሮች ከአመጋገባቸው፣ ከትራንስፓርት አጠቃቀማቸውና የትርፍ ጊዚያቸውን ከሚያሳልፉት ቦታና ጊዜ ጋር የተያያዘ ነው ተብሏል። ሼክ አሊ የሚመገቧቸው ምግቦች እዛው ከእርሻቸው ከሚያመርቷቸው […]
    The post ሳዊዲ አረቢያዊው የእድሜ ባለፀጋ ሼክ አሊ በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ሳዊዲ አረቢያዊው የእድሜ ባለፀጋ ሼክ አሊ አልአላክሚ በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ ሳዊዲ አረቢያዊው ሼክ አሊ አልአላክሚ አቡሀ በተባለች ግዛት ባሳለፍነው ሳምንት በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን አል አረቢያ ጋዜጣ ዘግቧል። እኚህ አባት ለበርካታ ዓመታት መኖር ምስጥሮች ከአመጋገባቸው፣ ከትራንስፓርት አጠቃቀማቸውና የትርፍ ጊዚያቸውን ከሚያሳልፉት ቦታና ጊዜ ጋር የተያያዘ ነው ተብሏል። ሼክ አሊ የሚመገቧቸው ምግቦች እዛው ከእርሻቸው ከሚያመርቷቸው […] The post ሳዊዲ አረቢያዊው የእድሜ ባለፀጋ ሼክ አሊ በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ሳዊዲ አረቢያዊው የእድሜ ባለፀጋ ሼክ አሊ በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
    ሳዊዲ አረቢያዊው የእድሜ ባለፀጋ ሼክ አሊ አልአላክሚ በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ ሳዊዲ አረቢያዊው ሼክ አሊ አልአላክሚ አቡሀ በተባለች ግዛት ባሳለፍነው ሳምንት በ147 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን አል አረቢያ ጋዜጣ
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው። ፕሬዝዳንት ሙላቱ ጉብኘቱን እያደረጉ ያሉት በኩባ ፕሬዝዳንት ራውል ካስትሮ በተደረገላቸው ጥሪ ነው መሰረት ነው። በዚህም የሁለቱን አገራት ግንኙነት በተለያዩ ዘርፎች ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ። ፕሬዝዳንት ሙላቱ በተለይም በትምህርት፣ በጤናና በቴክኖሎጂ ዘርፎች ሁለቱ አገራት ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ከኩባ ባለስልጣናት ጋር ይወያያሉ። የተለያዩ ስምምነቶችም ይፈረማሉ […]
    The post የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ ጉብኝት እያደረጉ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው። ፕሬዝዳንት ሙላቱ ጉብኘቱን እያደረጉ ያሉት በኩባ ፕሬዝዳንት ራውል ካስትሮ በተደረገላቸው ጥሪ ነው መሰረት ነው። በዚህም የሁለቱን አገራት ግንኙነት በተለያዩ ዘርፎች ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ። ፕሬዝዳንት ሙላቱ በተለይም በትምህርት፣ በጤናና በቴክኖሎጂ ዘርፎች ሁለቱ አገራት ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ከኩባ ባለስልጣናት ጋር ይወያያሉ። የተለያዩ ስምምነቶችም ይፈረማሉ […] The post የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ ጉብኝት እያደረጉ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በኩባ ጉብኝት እያደረጉ ነው
    ፕሬዝዳንት ሙላቱ ጉብኘቱን እያደረጉ ያሉት በኩባ ፕሬዝዳንት ራውል ካስትሮ በተደረገላቸው ጥሪ ነው መሰረት ...
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ታገል ሰይፉ በተለያዩ ጊዜ ባወጣቸው ተወዳጅ አና አይረሴ ግጥሞቹ እናውቀዋለን። በበርካታ ግጥሞቹም ውስጥ ሀምሳ አለቃ ገብሩ የተባሉ ገጸባህሪን ሲያነሳ አስተውለናል። ገናን በኢቢኤስ ላይ እኝህን ገጸባህሪ ህይወት ሰጥቶ ተጫውቷቿል። 
    The post ገናን በኢቢኤስ ልዩ የገና ፕሮግራም ታገል ሰይፉ ‘ሀምሳ አለቃ ገብሩ’ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ታገል ሰይፉ በተለያዩ ጊዜ ባወጣቸው ተወዳጅ አና አይረሴ ግጥሞቹ እናውቀዋለን። በበርካታ ግጥሞቹም ውስጥ ሀምሳ አለቃ ገብሩ የተባሉ ገጸባህሪን ሲያነሳ አስተውለናል። ገናን በኢቢኤስ ላይ እኝህን ገጸባህሪ ህይወት ሰጥቶ ተጫውቷቿል።  The post ገናን በኢቢኤስ ልዩ የገና ፕሮግራም ታገል ሰይፉ ‘ሀምሳ አለቃ ገብሩ’ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ገናን በኢቢኤስ ልዩ የገና ፕሮግራም ታገል ሰይፉ 'ሀምሳ አለቃ ገብሩ'
    ታገል ሰይፉ በተለያዩ ጊዜ ባወጣቸው ተወዳጅ አና አይረሴ ግጥሞቹ እናውቀዋለን። በበርካታ ግጥሞቹም ውስጥ ሀምሳ አለቃ ገብሩ የተባሉ ገጸባህሪን ሲያነሳ አስተውለናል። ገናን በኢቢኤስ ላይ እኝህን ገጸባህሪ ህይወት ሰጥቶ ተጫውቷቿል።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • እንተዋወቃለን ወይ ዘወትር እሁድ በኢቢኤስ ቴለቭዢን የሚተላለፍ ፕሮግራም ሲሆን የገና በአል ልዩ ዝግጅቱን አስመልክቶ የሀገራችንን ታዋቂ እና ተወዳጅ አርቲስት ጥንዶችን በመጋበዝ አዝናኝ ቆይታ አድርገዋል። 
    The post ገናን በኢቢኤስ ‘እንተዋወቃለን ወይ?’ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    እንተዋወቃለን ወይ ዘወትር እሁድ በኢቢኤስ ቴለቭዢን የሚተላለፍ ፕሮግራም ሲሆን የገና በአል ልዩ ዝግጅቱን አስመልክቶ የሀገራችንን ታዋቂ እና ተወዳጅ አርቲስት ጥንዶችን በመጋበዝ አዝናኝ ቆይታ አድርገዋል።  The post ገናን በኢቢኤስ ‘እንተዋወቃለን ወይ?’ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ገናን በኢቢኤስ 'እንተዋወቃለን ወይ?'
    እንተዋወቃለን ወይ ዘወትር እሁድ በኢቢኤስ ቴለቭዢን የሚተላለፍ ፕሮግራም ሲሆን የገና በአል ልዩ ዝግጅቱን አስመልክቶ የሀገራችንን ታዋቂ እና ተወዳጅ አርቲስት ጥንዶችን በመጋበዝ አዝናኝ ቆይታ አድርገዋል።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ ሾው በዘመድ ጥየቃ ፕሮግራሙ በተለያዩ ወቅቶች በሀገራችን ታዋቂ የነበሩ እና በተለያዩ ዘርፎች አስተዋእጾ ያደረጉ ሰዎችን እና ዘመዶቻቸውን የሚጎበኝበት እና ስጦታ የሚሰጥበት ፕሮግራም ነው። በገና በአል ዘመድ ጥየቃ ጊዜውም በአንድ ወቅት ታዋቂ ድምጻዊ የነበረውን አሁን ግን ከመድረክ የጠፋውን ድምጻዊ አሸናፊ ከበደን ጎብኝቶታል። ሌላው በጆሲ ዘመድ ጥየቃ ለዩ የገና በዓል ፕሮግራም የተጎበኙት የጀግናው […]
    The post ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ ሾው ልዩ የበአል ዘመድ ጥየቃ ፕሮግራም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ ሾው በዘመድ ጥየቃ ፕሮግራሙ በተለያዩ ወቅቶች በሀገራችን ታዋቂ የነበሩ እና በተለያዩ ዘርፎች አስተዋእጾ ያደረጉ ሰዎችን እና ዘመዶቻቸውን የሚጎበኝበት እና ስጦታ የሚሰጥበት ፕሮግራም ነው። በገና በአል ዘመድ ጥየቃ ጊዜውም በአንድ ወቅት ታዋቂ ድምጻዊ የነበረውን አሁን ግን ከመድረክ የጠፋውን ድምጻዊ አሸናፊ ከበደን ጎብኝቶታል። ሌላው በጆሲ ዘመድ ጥየቃ ለዩ የገና በዓል ፕሮግራም የተጎበኙት የጀግናው […] The post ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ ሾው ልዩ የበአል ዘመድ ጥየቃ ፕሮግራም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ ሾው ልዩ የበአል ዘመድ ጥየቃ ፕሮግራም
    ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ ሾው በዘመድ ጥየቃ ፕሮግራሙ በተለያዩ ወቅቶች በሀገራችን ታዋቂ የነበሩ እና በተለያዩ ዘርፎች አስተዋእጾ ያደረጉ ሰዎችን እና ዘመዶቻቸውን የሚጎበኝበት እና ስጦታ የሚሰጥበት ፕሮግራም ነው። በገና በአል ዘመድ ጥየቃ ጊዜውም በአንድ ወቅት ታዋቂ ድምጻዊ የነበረውን አሁን ግን ከመድረክ የጠፋውን ድምጻዊ አሸናፊ ከበደን ጎብኝቶታል።
    0 Comments 0 Shares
  • ‘የገና በአል አከባበራችን ኢትዮጵያዊ ቀለሙን እያጣ ነው የገና ዛፍ፣ ስጦታ እንዲሁም ሌሎች ሌሎች ነገሮች የምእራባውያኑ አለም ተጽእኖ እንጂ የኛ የራሳችን መለያ አይደለም’ ይላሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች። የገና በዓል ሲመጣ ቤትን ለማስዋቢያ የሚሆኑ እቃዎች እንዲሁም ስጦታዎችን መግዛት የተለመደ ሲሆን ይህ አይነት ነገር የኛ መገለጫ ካለመሆኑም በላይ ለአላስፈላጊ ወጪ መዳረግ ነው ሲሉም ተደምጠዋል። 
    The post ‘የገና በአል አከባበራችን ኢትዮጵያዊ ቀለሙን እያጣ ነው’ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ‘የገና በአል አከባበራችን ኢትዮጵያዊ ቀለሙን እያጣ ነው የገና ዛፍ፣ ስጦታ እንዲሁም ሌሎች ሌሎች ነገሮች የምእራባውያኑ አለም ተጽእኖ እንጂ የኛ የራሳችን መለያ አይደለም’ ይላሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች። የገና በዓል ሲመጣ ቤትን ለማስዋቢያ የሚሆኑ እቃዎች እንዲሁም ስጦታዎችን መግዛት የተለመደ ሲሆን ይህ አይነት ነገር የኛ መገለጫ ካለመሆኑም በላይ ለአላስፈላጊ ወጪ መዳረግ ነው ሲሉም ተደምጠዋል።  The post ‘የገና በአል አከባበራችን ኢትዮጵያዊ ቀለሙን እያጣ ነው’ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    'የገና በአል አከባበራችን ኢትዮጵያዊ ቀለሙን እያጣ ነው'
    'የገና በአል አከባበራችን ኢትዮጵያዊ ቀለሙን እያጣ ነው የገና ዛፍ፣ ስጦታ እንዲሁም ሌሎች ሌሎች ነገሮች የምእራባውያኑ አለም ተጽእኖ እንጂ የኛ የራሳችን መለያ አይደለም' ይላሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች። የገና በዓል ሲመጣ ቤትን ለማስዋቢያ የሚሆኑ እቃዎች እንዲሁም ስጦታዎችን መግዛት የተለመደ ሲሆን ይህ አይነት ነገር የኛ መገለጫ ካለመሆኑም በላይ ለአላስፈላጊ ወጪ መዳረግ ነው ሲሉም ተደምጠዋል።
    0 Comments 0 Shares