• በመላው ዓለም ብዙ ተከታታይ ያለው፣ ከፍተኛ የሆነ ገቢ የሚያስገኝና ዳጎስ ያለ የደሞዝ ክፍያ ወጪ የሚደረገበት፣ዓለምን ወደ አንድ መንደር ማምጣት ለሚለው ቃል በትክክለኛ ፍችነት ሊቀርብ የሚችል፣በተወዳጅነቱ ተወዳዳሪ የሌለው ዓለም አቀፋዊ ስፖርት__እግር ኳስ። ታዲያ ይህ ተውዳጅ ስፖርት በክለቦች መካከል ከሚደረግ ውድድር በተጨማሪ ተጫዋቾችን በማዘዋዋሩ ሂደትም ከፍተኛ ፉክክር ይደረግበታል።እናም ለዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስደንጋጭ የሚባሉ አምስት ያልታሰቡና ያልተገመቱ […]
    The post በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የተደረጉ አምስት ያልታሰቡና አስገራሚ ዝውውሮች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በመላው ዓለም ብዙ ተከታታይ ያለው፣ ከፍተኛ የሆነ ገቢ የሚያስገኝና ዳጎስ ያለ የደሞዝ ክፍያ ወጪ የሚደረገበት፣ዓለምን ወደ አንድ መንደር ማምጣት ለሚለው ቃል በትክክለኛ ፍችነት ሊቀርብ የሚችል፣በተወዳጅነቱ ተወዳዳሪ የሌለው ዓለም አቀፋዊ ስፖርት__እግር ኳስ። ታዲያ ይህ ተውዳጅ ስፖርት በክለቦች መካከል ከሚደረግ ውድድር በተጨማሪ ተጫዋቾችን በማዘዋዋሩ ሂደትም ከፍተኛ ፉክክር ይደረግበታል።እናም ለዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስደንጋጭ የሚባሉ አምስት ያልታሰቡና ያልተገመቱ […] The post በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የተደረጉ አምስት ያልታሰቡና አስገራሚ ዝውውሮች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የተደረጉ አምስት ያልታሰቡና አስገራሚ ዝውውሮች
    በመላው ዓለም ብዙ ተከታታይ ያለው፣ ከፍተኛ የሆነ ገቢ የሚያስገኝና ዳጎስ ያለ የደሞዝ ክፍያ ወጪ የሚደረገበት፣ዓለምን ወደ አንድ መንደር ማምጣት ለሚለው ቃል በትክክለኛ ፍችነት ሊቀርብ የሚችል፣በተወዳጅነቱ ተወዳዳሪ የሌለው ዓለም አቀፋዊ ስፖርት__እግር ኳስ። ታዲያ ይህ ተውዳጅ ስፖርት በክለቦች መካከል ከሚደረግ ውድድር በተጨማሪ ተጫዋቾችን በማዘዋዋሩ ሂደትም ከፍተኛ ፉክክር ይደረግበታል።እናም ለዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስደንጋጭ የሚባሉ አምስት ያልታሰቡና ያልተገመቱ ዝውውሮች እንመልከት። 1- ጆን ኦቢ ሚኬል የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ጆን ኦቢ ሚኬል መቼም ቢሆን አይረሱትም።በተጫዋቾች የዝውውር ታሪክ ትልቅ ጠለፋ የተካሄደበትና ቼልሲና ማንቸስተር ዩናይትድን ፍርድ ቤት ያጓጓተተ ጉዳይ ነበር።ሚኬል የዩናይትድን መለያ በመልበስ መግለጫ ሁሉ ሰጥቶ ነበር።ሆኖም ግን ቼልሲ ተጫዋቹን በጀርባ በማሳመን በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ካሳ በመክፈል የግሉ ሊያደርገው ችሏል። 2- ፖል ጋስኮኝ እንግሊዛዊው ድንቅ የቀድሞ ተጫዋች ጋስኮኝ ለማንቸስተር ዩናይትድ እንደሚፈርም ለሰር አሌክስ ፈርጉሰን ቃል ገብቶላቸው ነበር።ሆኖም ግን የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶትንሀም ለጋሰኮኝ ቤት በመግዛትና ለቤተሰቦቹ ብር በመስጠት በሁለት ሚሊየን ፓውንድ ሊያስፈርመው ችሏል።በወቅቱ ጉዳዩ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። 3- ሮቢንሆ ብራዚላዊው በማድሪድ ቤት ብዙ የመሰለፍ ዕድል ባለማግኘቱ በርናባውን ለመልቀቅ በመወሰኑ ከቼልሲ ጋር ስሙ በሰፊው ተያይዞ ነበር።ቼልሲዎችም ሮቢንሆን እንደሚያስፈርሙት እርግጠኞች ነበሩ።ሮቢንሆ ባለበት ሆኖ ልምምዱን እንዲያደርግ ገንዘብ ወጪ እስከማድረግ ደርሰው ነበር። ሆኖም ግን ሲቲ በረብጣ ገንዘብ በማሳመን ብራዚላዊውን በእጁ ሊያስገባ ችሏል። 4- ዊሊያን መላው የቶትንሀም ደጋፊዎችን እሰካሁን ከሚያንገበግባቸው ዝውውር ሂደት የዊሊያን ለቼልሲ መፈረም ነው። ዊሊያን ከራሽያው አንዚ ማካቻላ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ወደ ሰሜን ለንደኑ ክለብ አቅንቶ ነበር።ሆኖም ግን የምዕራብ ለንደኑ ክለብ በባለሀብቱ አብርሀሞቪች በመታገዝ በጓደኛው በኩል ዊሊያንን በማሳመን ብራዚላዊውን ንብረቱ ሊያደርገው ችሏል። 5- መሀመድ ሳላህ የባሴል ተጫዋች ሳለ የሳላህ ተወካይ ወደ ሊቨርፑል በማቅናት ከቀዮቹ ጋር በግበጻዊው ዝውውር ዙሪያ መነጋገር ጀምሮ ነበር። ሆኖም ቼልሲ እንደለመደው ተጫዋቹን አፈፍ አደረገው እንጂ። ሊቨርፑል ሳላህን በዚህ አመት በማስፈርም ፍላጎቱን በበሬንዳ ሮጀርስ ጀምሮ በየርገን ክሎፕ ዘመን ሊያሳካ ችሏል።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • የካሊፎርኒያ የመሬት መንሸራተት እስካሁን የ17 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈ ሲሆን አሁንም በአስራዎቹ የሚቆጠሩ ነዋሪዎች በፍርስራሽ ውስጥ እንዳሉ እየተዘገበ ይገኛል። ሳንታ ባርብራ በተሰኘው ከተማ 28 ሰዎች ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው የአካቢቢው ባለሥልጣናት ተናግረዋል።
    The post የካሊፎርኒያ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተጎጂዎች ቁጥር እየጨመረ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የካሊፎርኒያ የመሬት መንሸራተት እስካሁን የ17 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈ ሲሆን አሁንም በአስራዎቹ የሚቆጠሩ ነዋሪዎች በፍርስራሽ ውስጥ እንዳሉ እየተዘገበ ይገኛል። ሳንታ ባርብራ በተሰኘው ከተማ 28 ሰዎች ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው የአካቢቢው ባለሥልጣናት ተናግረዋል። The post የካሊፎርኒያ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተጎጂዎች ቁጥር እየጨመረ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የካሊፎርኒያ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተጎጂዎች ቁጥር እየጨመረ ነው
    የካሊፎርኒያ የመሬት መንሸራተት እስካሁን የ17 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈ ሲሆን አሁንም በአስራዎቹ የሚቆጠሩ ነዋሪዎች በፍርስራሽ ውስጥ እንዳሉ እየተዘገበ ይገኛል። ሳንታ ባርብራ በተሰኘው ከተማ 28 ሰዎች ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው የአካቢቢው ባለሥልጣናት ተናግረዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከብዙ ውጣውረድ ሙከራ እና ከረጅም ጊዜ የኮንሰርት እገዳ በኋላ ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ከጥምቀት በዓል ማግስት በባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ወደፍቅር በሚል እርዕስ ኮንሰርቱን ሊያቀርብ ነው።
    The post ቴዲ አፍሮ በባህርዳር ከተማ የሙዚቃ ዝግጅቱን ሊያቀርብ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ከብዙ ውጣውረድ ሙከራ እና ከረጅም ጊዜ የኮንሰርት እገዳ በኋላ ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ከጥምቀት በዓል ማግስት በባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ወደፍቅር በሚል እርዕስ ኮንሰርቱን ሊያቀርብ ነው። The post ቴዲ አፍሮ በባህርዳር ከተማ የሙዚቃ ዝግጅቱን ሊያቀርብ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ቴዲ አፍሮ በባህርዳር ከተማ የሙዚቃ ዝግጅቱን ሊያቀርብ ነው
    ከብዙ ውጣውረድ ሙከራ እና ከረጅም ጊዜ የኮንሰርት እገዳ በኋላ ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ከጥምቀት በዓል ማግስት በባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ወደፍቅር በሚል እርዕስ ኮንሰርቱን ሊያቀርብ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • አማራ ክልልን ኦህዴድ በጉዲፈቻ ቢመራው በሚል ሀሳብ ያነሱ ወገኖችን ልብ የሚያሳርፍ ውሳኔ፡፡ በሀገር መዝፈን ብርቅ ስለሆነ እንዲህ ላለው ውሳኔ የክልሉን መንግስት እናመሰግናለን፡፡ ድምፃዊው ከአማራ ብዙሃን ጋር ሰፊ ቃለ መጠይቅ ይኖረዋል፡፡ | ስናፍቅሽ አዲስ በድሬቲዩብ የፋሲል ደመወዝን ዘፈን ከፈታችሁ ብሎ እስርና ማስፈራሪያ መጣ የሚለው ሲሰማ የአጫሉን ሹማምንቱ ፊት መዝፈን ካየን በኋላ አንዳንዶች ምነው አማራ ክልልን ኦህዴድ በጉዲፈቻ […]
    The post ቴዲ አፍሮ በውቢቷ ባህር ዳር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    አማራ ክልልን ኦህዴድ በጉዲፈቻ ቢመራው በሚል ሀሳብ ያነሱ ወገኖችን ልብ የሚያሳርፍ ውሳኔ፡፡ በሀገር መዝፈን ብርቅ ስለሆነ እንዲህ ላለው ውሳኔ የክልሉን መንግስት እናመሰግናለን፡፡ ድምፃዊው ከአማራ ብዙሃን ጋር ሰፊ ቃለ መጠይቅ ይኖረዋል፡፡ | ስናፍቅሽ አዲስ በድሬቲዩብ የፋሲል ደመወዝን ዘፈን ከፈታችሁ ብሎ እስርና ማስፈራሪያ መጣ የሚለው ሲሰማ የአጫሉን ሹማምንቱ ፊት መዝፈን ካየን በኋላ አንዳንዶች ምነው አማራ ክልልን ኦህዴድ በጉዲፈቻ […] The post ቴዲ አፍሮ በውቢቷ ባህር ዳር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ቴዲ አፍሮ በውቢቷ ባህር ዳር
    በሀገር መዝፈን ብርቅ ስለሆነ እንዲህ ላለው ውሳኔ የክልሉን መንግስት እናመሰግናለን ...
    0 Comments 0 Shares
  • ስለ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት አንዳንድ ነገሮች | አዶኒ ከቀበና ፀጋየ ገብረ መድህን በአንድ ወቅት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በኪሱ ሚጢጢየ ንግስናውን ይዞ ይዞራል ሲል ተናግሮ ነበር ፡፡ የሎሬቱ ንግግር ከዛሬ ዘመን ሲስማማ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በኪሱ የየግሉን ሚጢጢየ ፓርቲ መስርቶ ይዞራል እንደማለት ነው ፡፡ ለዚህ አይነቱ ማህበረሰባዊ ማንነታችን ማሳያው ቴዲ አፍሮ ይመስለኛል ፡፡ የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን አብዛኛዎቹ ደጋፊና […]
    The post ስለ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት አንዳንድ ነገሮች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ስለ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት አንዳንድ ነገሮች | አዶኒ ከቀበና ፀጋየ ገብረ መድህን በአንድ ወቅት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በኪሱ ሚጢጢየ ንግስናውን ይዞ ይዞራል ሲል ተናግሮ ነበር ፡፡ የሎሬቱ ንግግር ከዛሬ ዘመን ሲስማማ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በኪሱ የየግሉን ሚጢጢየ ፓርቲ መስርቶ ይዞራል እንደማለት ነው ፡፡ ለዚህ አይነቱ ማህበረሰባዊ ማንነታችን ማሳያው ቴዲ አፍሮ ይመስለኛል ፡፡ የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን አብዛኛዎቹ ደጋፊና […] The post ስለ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት አንዳንድ ነገሮች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ስለ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት አንዳንድ ነገሮች
    ሲፈቅድም ሆነ ሲከለከል ለምን ፖለቲካዊ እንድምታ ይሰጠዋል ?
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 1 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 1 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 1 Shares