ስለ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት አንዳንድ ነገሮች | አዶኒ ከቀበና ፀጋየ ገብረ መድህን በአንድ ወቅት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በኪሱ ሚጢጢየ ንግስናውን ይዞ ይዞራል ሲል ተናግሮ ነበር ፡፡ የሎሬቱ ንግግር ከዛሬ ዘመን ሲስማማ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በኪሱ የየግሉን ሚጢጢየ ፓርቲ መስርቶ ይዞራል እንደማለት ነው ፡፡ ለዚህ አይነቱ ማህበረሰባዊ ማንነታችን ማሳያው ቴዲ አፍሮ ይመስለኛል ፡፡ የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን አብዛኛዎቹ ደጋፊና […]
The post ስለ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት አንዳንድ ነገሮች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ስለ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት አንዳንድ ነገሮች | አዶኒ ከቀበና ፀጋየ ገብረ መድህን በአንድ ወቅት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በኪሱ ሚጢጢየ ንግስናውን ይዞ ይዞራል ሲል ተናግሮ ነበር ፡፡ የሎሬቱ ንግግር ከዛሬ ዘመን ሲስማማ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በኪሱ የየግሉን ሚጢጢየ ፓርቲ መስርቶ ይዞራል እንደማለት ነው ፡፡ ለዚህ አይነቱ ማህበረሰባዊ ማንነታችን ማሳያው ቴዲ አፍሮ ይመስለኛል ፡፡ የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን አብዛኛዎቹ ደጋፊና […] The post ስለ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት አንዳንድ ነገሮች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
ስለ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት አንዳንድ ነገሮች
ሲፈቅድም ሆነ ሲከለከል ለምን ፖለቲካዊ እንድምታ ይሰጠዋል ?
0 Comments 0 Shares