ከጂቡቲ የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ በደረሰ አደጋ ቢያንስ 45 ስደተኞች በሕገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ከተሳፈሩባቸው ጀልባዎች ላይ ተገፍትረው መሞታቸው ተገለጸ። በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ቆንስላ ክፍል ሚኒስትር አማካሪ የሆኑት አቶ አደራ ተመስገን አደጋው የደረሰው በሁለት ጀልባ ተሳፍረው ከየመን ወደ ጂቡቲ እየመጡ በነበሩ ስደተኞች ላይ መሆኑን ማረጋገጣቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።

0 Comments
0 Shares