የኢራን አብዮታዊ ዘብ እንደገለጸው ከሆነ እስራኤል ለመድረስ 12 ደቂቃ የፈጀባቸው ፋታህ የተሰኙ ሃይፐርሶኒክ ሚሳዔሎችን ጭምር በጥቃቱ ላይ ጥቅም ላይ ውለዋል። ሦስት የእስራኤል አየር ማረፊያዎችን እና የሞሳድ የስለላ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤትን ጨምሮ ዒላማቸውን በተሳካ ሁኔታ መምታታቸውንም አስታውቋል። ይህ የኢራን እርምጃ ከእስራኤል ጋር ወደለየለት ጦርነት የሚያስገባትን በር ይከፍት ይሆን?

WWW.BBC.COM
አጋሮቿ የተሽመደመዱባት ኢራን ከእስራኤል ጋር ወደለየለት ጦርነት ታመራ ይሆን? - BBC News አማርኛ
የኢራን አብዮታዊ ዘብ እንደገለጸው ከሆነ እስራኤል ለመድረስ 12 ደቂቃ የፈጀባቸው ፋታህ የተሰኙ ሃይፐርሶኒክ ሚሳዔሎችን ጭምር በጥቃቱ ላይ ጥቅም ላይ ውለዋል። ሦስት የእስራኤል አየር ማረፊያዎችን እና የሞሳድ የስለላ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤትን ጨምሮ ዒላማቸውን በተሳካ ሁኔታ መምታታቸውንም አስታውቋል። ይህ የኢራን እርምጃ ከእስራኤል ጋር ወደለየለት ጦርነት የሚያስገባትን በር ይከፍት ይሆን?
0 Comments 0 Shares