በእስራኤል እና በሄዝቦላህ መካከል ያለው ግጭት ባለፉት 11 ወራት ተጠናክሯል። በተለይ በድንበር አካባቢ ግጭቶች መሰማታቸው የዕለተ ዕለት ዜና ሆኗል። ከአውሮፓውያኑ 2006 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እስራኤል ሊባኖስን ወርራለች። ይህ ሁሉ ሲሆን የሊባኖስ ጦር ሠራዊት የት ነው ያለው? የሚለው ጥያቄ መነጋገሪያ ሆኗል። የአገሪቱ ጦር ኃይል በሊባኖስ ላይ እየደረሰ ያለውን ውድመት ለመከላከል ያደረገውስ ነገር አለ? ሲሉ ብዙዎች ይጠይቃሉ።

0 Comments
0 Shares