• በሲዳማ ክልል፤ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን ዳራ ወረዳ ከሰኔ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ጅቦች በተከታታይ ባደረሱት ጥቃት አስር ህጻናትን ጨምሮ 12 ሰዎች ህይወታቸው እንዳለፈ እና አምስት ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ።
    የጅብ ጥቃቶቹን ተከትሎ የወረዳው ነዋሪዎች ባደረጓቸው ዘመቻዎች ከ40 በላይ ጅቦች መገደላቸውም ተገልጿል።
    በሲዳማ ክልል፤ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን ዳራ ወረዳ ከሰኔ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ጅቦች በተከታታይ ባደረሱት ጥቃት አስር ህጻናትን ጨምሮ 12 ሰዎች ህይወታቸው እንዳለፈ እና አምስት ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ። የጅብ ጥቃቶቹን ተከትሎ የወረዳው ነዋሪዎች ባደረጓቸው ዘመቻዎች ከ40 በላይ ጅቦች መገደላቸውም ተገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    በሲዳማ ክልል ዳራ ወረዳ ከሰኔ ወዲህ 10 ህጻናት በጅብ መበላታቸውን የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ - BBC News አማርኛ
    በሲዳማ ክልል፤ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን ዳራ ወረዳ ከሰኔ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ጅቦች በተከታታይ ባደረሱት ጥቃት አስር ህጻናትን ጨምሮ 12 ሰዎች ህይወታቸው እንዳለፈ እና አምስት ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ። የጅብ ጥቃቶቹን ተከትሎ የወረዳው ነዋሪዎች ባደረጓቸው ዘመቻዎች ከ40 በላይ ጅቦች መገደላቸውም ተገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከታይላንድ ዋና ከተማ ባንኮክ ወጣ ብሎ በሚገኝ ስፍራ ሕጻናት ተማሪዎችን ያሳፈረ አውቶብስ ላይ አደጋ ደርሶ በእሳት በመያያዙ ተማሪዎች እና መምህራን ላይ ጉዳት ደረሰ።
    ከታይላንድ ዋና ከተማ ባንኮክ ወጣ ብሎ በሚገኝ ስፍራ ሕጻናት ተማሪዎችን ያሳፈረ አውቶብስ ላይ አደጋ ደርሶ በእሳት በመያያዙ ተማሪዎች እና መምህራን ላይ ጉዳት ደረሰ።
    WWW.BBC.COM
    በታይላንድ በደረሰ የመኪና አደጋ ቢያንስ 20 ልጆች ሳይሞቱ አይቀርም ተባለ - BBC News አማርኛ
    ከታይላንድ ዋና ከተማ ባንኮክ ወጣ ብሎ በሚገኝ ስፍራ ሕጻናት ተማሪዎችን ያሳፈረ አውቶብስ ላይ አደጋ ደርሶ በእሳት በመያያዙ ተማሪዎች እና መምህራን ላይ ጉዳት ደረሰ።
    0 Comments 0 Shares
  • ሁለቱ ተዋጊዎች ወደ ሙሉ ጦርነት እየገቡ ይመስላል። ቀጠናዊ ግጭት ሆኖ ሊቀጥል ይችላል ወይ የሚለው አሁንም እያነጋገረ ነው። እስራኤል ላለፉት ዘጠኝ ቀናት ደቡባዊ ሊባኖስ ላይ ቦምብ ስታዘንብ ነበር። አሁን ደግሞ ‘ውስን፣ ዒላማውን እና ዓላማውን የለየ የእግረኛ ጦር ዘመቻ’ አካሄዳለው ብላለች። ባለፈው ዓርብ መሪው የተገደለበት ሄዝቦላህ አጣብቂኝ ውስጥ ይገኛል። ይሁንና አሁንም ሄዝቦላህ ተዳከመ እንጂ ጨርሶ አልተደመሰሰም። አሁንም ሮኬቶችን ወደ እስራኤል ያስወነጭፋል። በርካታ ኮማንደሮቹ ተለቅመው የተገደሉበት ድርጅት አልሞት ባይ ተጋዳይ የሆነ ይመስላል።
    ሁለቱ ተዋጊዎች ወደ ሙሉ ጦርነት እየገቡ ይመስላል። ቀጠናዊ ግጭት ሆኖ ሊቀጥል ይችላል ወይ የሚለው አሁንም እያነጋገረ ነው። እስራኤል ላለፉት ዘጠኝ ቀናት ደቡባዊ ሊባኖስ ላይ ቦምብ ስታዘንብ ነበር። አሁን ደግሞ ‘ውስን፣ ዒላማውን እና ዓላማውን የለየ የእግረኛ ጦር ዘመቻ’ አካሄዳለው ብላለች። ባለፈው ዓርብ መሪው የተገደለበት ሄዝቦላህ አጣብቂኝ ውስጥ ይገኛል። ይሁንና አሁንም ሄዝቦላህ ተዳከመ እንጂ ጨርሶ አልተደመሰሰም። አሁንም ሮኬቶችን ወደ እስራኤል ያስወነጭፋል። በርካታ ኮማንደሮቹ ተለቅመው የተገደሉበት ድርጅት አልሞት ባይ ተጋዳይ የሆነ ይመስላል።
    WWW.BBC.COM
    ስለ እስራኤል ሔዝቦላህ ግጭት እስከአሁን የምናውቃቸው - BBC News አማርኛ
    ሁለቱ ተዋጊዎች ወደ ሙሉ ጦርነት እየገቡ ይመስላል። ቀጠናዊ ግጭት ሆኖ ሊቀጥል ይችላል ወይ የሚለው አሁንም እያነጋገረ ነው። እስራኤል ላለፉት ዘጠኝ ቀናት ደቡባዊ ሊባኖስ ላይ ቦምብ ስታዘንብ ነበር። አሁን ደግሞ ‘ውስን፣ ዒላማውን እና ዓላማውን የለየ የእግረኛ ጦር ዘመቻ’ አካሄዳለው ብላለች። ባለፈው ዓርብ መሪው የተገደለበት ሄዝቦላህ አጣብቂኝ ውስጥ ይገኛል። ይሁንና አሁንም ሄዝቦላህ ተዳከመ እንጂ ጨርሶ አልተደመሰሰም። አሁንም ሮኬቶችን ወደ እስራኤል ያስወነጭፋል። በርካታ ኮማንደሮቹ ተለቅመው የተገደሉበት ድርጅት አልሞት ባይ ተጋዳይ የሆነ ይመስላል።
    0 Comments 0 Shares
  • በሄዝቦላህ ላይ ያነጣጠረ ‘ውስን፣ የተገደበ እና ግልጽ ዒላማ ያለው’ የእግረኛ ዘመቻ በደቡባዊ ሊባኖስ መጀመሩን የእስራኤል ጦር ገለጸ። በድንበር አቅራቢያ የሚገኙት ዒላማዎች “ለእስራኤል ዜጎች ትልቅ ስጋት ናቸው” ሲል የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት በኤክስ ገጹ ላይ በለጠፈው መግለጫ ገልጿል።
    በሄዝቦላህ ላይ ያነጣጠረ ‘ውስን፣ የተገደበ እና ግልጽ ዒላማ ያለው’ የእግረኛ ዘመቻ በደቡባዊ ሊባኖስ መጀመሩን የእስራኤል ጦር ገለጸ። በድንበር አቅራቢያ የሚገኙት ዒላማዎች “ለእስራኤል ዜጎች ትልቅ ስጋት ናቸው” ሲል የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት በኤክስ ገጹ ላይ በለጠፈው መግለጫ ገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    እስራኤል በሊባኖስ ግዛት ውስጥ ‘ውስን’ የእግረኛ ጦር ዘመቻ መጀመሯን አስታወቀች - BBC News አማርኛ
    በሄዝቦላህ ላይ ያነጣጠረ ‘ውስን፣ የተገደበ እና ግልጽ ዒላማ ያለው’ የእግረኛ ዘመቻ በደቡባዊ ሊባኖስ መጀመሩን የእስራኤል ጦር ገለጸ። በድንበር አቅራቢያ የሚገኙት ዒላማዎች “ለእስራኤል ዜጎች ትልቅ ስጋት ናቸው” ሲል የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት በኤክስ ገጹ ላይ በለጠፈው መግለጫ ገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • በመካከለኛው ምሥራቅ ያለው ቀውስ እየተባባሰ ባለበት በአሁኑ ሰዓት ኢራን በእስራኤል ላይ የሚሳዔል ጥቃት የከፈተች ሲሆን፣ እስራኤልም ከኢራን የሚተኮሱ ሚሳዔሎች ወደ ግዛቷ መግባታቸውን አስታውቃለች። የኢራን መንግሥት የዜና ወኪል የሆነው ኢርና ማክሰኞ አመሻሽ ላይ እንደዘገበው የኢራን ጦር ሠራዊት ወደ እስራኤል ተወንጫ ፊ ሚሳዔሎችን ማስወንጨፍ መጀመሩን አረጋግጧል።
    በመካከለኛው ምሥራቅ ያለው ቀውስ እየተባባሰ ባለበት በአሁኑ ሰዓት ኢራን በእስራኤል ላይ የሚሳዔል ጥቃት የከፈተች ሲሆን፣ እስራኤልም ከኢራን የሚተኮሱ ሚሳዔሎች ወደ ግዛቷ መግባታቸውን አስታውቃለች። የኢራን መንግሥት የዜና ወኪል የሆነው ኢርና ማክሰኞ አመሻሽ ላይ እንደዘገበው የኢራን ጦር ሠራዊት ወደ እስራኤል ተወንጫ ፊ ሚሳዔሎችን ማስወንጨፍ መጀመሩን አረጋግጧል።
    WWW.BBC.COM
    ኢራን በእስራኤል ላይ የሚሳዔል ጥቃት ፈጸመች - BBC News አማርኛ
    በመካከለኛው ምሥራቅ ያለው ቀውስ እየተባባሰ ባለበት በአሁኑ ሰዓት ኢራን በእስራኤል ላይ የሚሳዔል ጥቃት የከፈተች ሲሆን፣ እስራኤልም ከኢራን የሚተኮሱ ሚሳዔሎች ወደ ግዛቷ መግባታቸውን አስታውቃለች። የኢራን መንግሥት የዜና ወኪል የሆነው ኢርና ማክሰኞ አመሻሽ ላይ እንደዘገበው የኢራን ጦር ሠራዊት ወደ እስራኤል ተወንጫ ፊ ሚሳዔሎችን ማስወንጨፍ መጀመሩን አረጋግጧል።
    0 Comments 0 Shares
  • Addisalam Girmaa - IRREECHAA - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    Addisalam Girmaa - IRREECHAA - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Dani Plus - Aytekabdi | ዳኒ ፕላስ - ኣይትካብዲ | New Tigrigna Music 2024 (Official Video)
    Dani Plus - Aytekabdi | ዳኒ ፕላስ - ኣይትካብዲ | New Tigrigna Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Betty Fun - Min Asasebeh | ቤቲ ፋን - ምን አሳሰበህ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    Betty Fun - Min Asasebeh | ቤቲ ፋን - ምን አሳሰበህ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares