በመካከለኛው ምሥራቅ ያለው ቀውስ እየተባባሰ ባለበት በአሁኑ ሰዓት ኢራን በእስራኤል ላይ የሚሳዔል ጥቃት የከፈተች ሲሆን፣ እስራኤልም ከኢራን የሚተኮሱ ሚሳዔሎች ወደ ግዛቷ መግባታቸውን አስታውቃለች። የኢራን መንግሥት የዜና ወኪል የሆነው ኢርና ማክሰኞ አመሻሽ ላይ እንደዘገበው የኢራን ጦር ሠራዊት ወደ እስራኤል ተወንጫ ፊ ሚሳዔሎችን ማስወንጨፍ መጀመሩን አረጋግጧል።

WWW.BBC.COM
ኢራን በእስራኤል ላይ የሚሳዔል ጥቃት ፈጸመች - BBC News አማርኛ
በመካከለኛው ምሥራቅ ያለው ቀውስ እየተባባሰ ባለበት በአሁኑ ሰዓት ኢራን በእስራኤል ላይ የሚሳዔል ጥቃት የከፈተች ሲሆን፣ እስራኤልም ከኢራን የሚተኮሱ ሚሳዔሎች ወደ ግዛቷ መግባታቸውን አስታውቃለች። የኢራን መንግሥት የዜና ወኪል የሆነው ኢርና ማክሰኞ አመሻሽ ላይ እንደዘገበው የኢራን ጦር ሠራዊት ወደ እስራኤል ተወንጫ ፊ ሚሳዔሎችን ማስወንጨፍ መጀመሩን አረጋግጧል።
0 Comments 0 Shares