• Amigo X Rediet Mulugeta ft. Dj John - Kanchiga | ካንቺጋ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    Amigo X Rediet Mulugeta ft. Dj John - Kanchiga | ካንቺጋ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Helen Iticha, Berihun Gizaw, Andualem Kassahun & Michael Sileshi - Aykfash Hagere | Ethiopian Music
    Helen Iticha, Berihun Gizaw, Andualem Kassahun & Michael Sileshi - Aykfash Hagere | Ethiopian Music
    0 Comments 0 Shares
  • የኬንያ መንግሥት በተለያዩ ምርቶች ላይ ሊጥል የነበረው ቀረጥ ከሕዝብ በገጠመው ከፍተኛ ተቃውሞ ምክንያት እንዲቀር አደረገ። መንግሥት ተግባራዊ ሊያደርገው የነበረው የፋይናንስ ሕግ እንደ ዳቦ ባሉ ምርቶች ላይ እስከ 16 በመቶ የሚደርስ ጭማሪን የሚያደርግ ነበር።
    የኬንያ መንግሥት በተለያዩ ምርቶች ላይ ሊጥል የነበረው ቀረጥ ከሕዝብ በገጠመው ከፍተኛ ተቃውሞ ምክንያት እንዲቀር አደረገ። መንግሥት ተግባራዊ ሊያደርገው የነበረው የፋይናንስ ሕግ እንደ ዳቦ ባሉ ምርቶች ላይ እስከ 16 በመቶ የሚደርስ ጭማሪን የሚያደርግ ነበር።
    WWW.BBC.COM
    ከሕዝቡ ተቃውሞ የገጠመው የኬንያ መንግሥት የተለያዩ ቀረጦችን እንዲቀሩ አደረገ - BBC News አማርኛ
    የኬንያ መንግሥት በተለያዩ ምርቶች ላይ ሊጥል የነበረው ቀረጥ ከሕዝብ በገጠመው ከፍተኛ ተቃውሞ ምክንያት እንዲቀር አደረገ። መንግሥት ተግባራዊ ሊያደርገው የነበረው የፋይናንስ ሕግ እንደ ዳቦ ባሉ ምርቶች ላይ እስከ 16 በመቶ የሚደርስ ጭማሪን የሚያደርግ ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ ከየትኛውም ወገን በአንዳቸው ላይ ጥቃት ቢፈጸም “ለመተባበር” መስማማታቸውን ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ። የሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ፕሬዝዳንት ፑቲንን ጠቅሰው እንደዘገቡት ፒዮንግያንግ እና ሞስኮ የተፈራረሙት ስምምነት “በአንድኛው ወገን ላይ ጥቃት በሚፈጸምበት ወቅት” ሌላኛው ወገን ድጋፍ በመስጠት አብሮት እንደሚቆም ዘግበዋል።
    ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ ከየትኛውም ወገን በአንዳቸው ላይ ጥቃት ቢፈጸም “ለመተባበር” መስማማታቸውን ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ። የሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ፕሬዝዳንት ፑቲንን ጠቅሰው እንደዘገቡት ፒዮንግያንግ እና ሞስኮ የተፈራረሙት ስምምነት “በአንድኛው ወገን ላይ ጥቃት በሚፈጸምበት ወቅት” ሌላኛው ወገን ድጋፍ በመስጠት አብሮት እንደሚቆም ዘግበዋል።
    WWW.BBC.COM
    ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ ጥቃት ቢፈጸምባቸው በጋራ ለመቆም ስምምነት ተፈራረሙ - BBC News አማርኛ
    ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ ከየትኛውም ወገን በአንዳቸው ላይ ጥቃት ቢፈጸም “ለመተባበር” መስማማታቸውን ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ። የሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ፕሬዝዳንት ፑቲንን ጠቅሰው እንደዘገቡት ፒዮንግያንግ እና ሞስኮ የተፈራረሙት ስምምነት “በአንድኛው ወገን ላይ ጥቃት በሚፈጸምበት ወቅት” ሌላኛው ወገን ድጋፍ በመስጠት አብሮት እንደሚቆም ዘግበዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በአሜሪካ ኔቫዳ ግዛት ውስጥ በሚገኝ በአንድ በረሃማ ቦታ ምንነቱ ያልታወቀ ግዙፍ ባዕድ ነገር መታየቱ ተዘገበ። ይህን የአራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ረዥም እና አንጸባራቂ ነገር ያገኘው የላስ ቬጋስ ፖሊስ ነው።
    በአሜሪካ ኔቫዳ ግዛት ውስጥ በሚገኝ በአንድ በረሃማ ቦታ ምንነቱ ያልታወቀ ግዙፍ ባዕድ ነገር መታየቱ ተዘገበ። ይህን የአራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ረዥም እና አንጸባራቂ ነገር ያገኘው የላስ ቬጋስ ፖሊስ ነው።
    WWW.BBC.COM
    በአሜሪካ ኔቫዳ በረሃ ውስጥ ምንነቱ ያልታወቀ ግዙፍ ባዕድ ነገር ታየ - BBC News አማርኛ
    በአሜሪካ ኔቫዳ ግዛት ውስጥ በሚገኝ በአንድ በረሃማ ቦታ ምንነቱ ያልታወቀ ግዙፍ ባዕድ ነገር መታየቱ ተዘገበ። ይህን የአራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ረዥም እና አንጸባራቂ ነገር ያገኘው የላስ ቬጋስ ፖሊስ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ ባልታወቁ ግለሰቦች ታግታ ሦስት ሚሊዮን ብር ተጠይቆባት የነበራችው የ16 ዓመቷ ታዳጊ መገደሏን ፖሊስ ተገለጸ።
    በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ ባልታወቁ ግለሰቦች ታግታ ሦስት ሚሊዮን ብር ተጠይቆባት የነበራችው የ16 ዓመቷ ታዳጊ መገደሏን ፖሊስ ተገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    በአድዋ ከተማ ለወራት ታግታ 3 ሚሊዮን ብር የተጠየቀባት ታዳጊ መገደሏን ፖሊስ አስታወቀ - BBC News አማርኛ
    በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ ባልታወቁ ግለሰቦች ታግታ ሦስት ሚሊዮን ብር ተጠይቆባት የነበራችው የ16 ዓመቷ ታዳጊ መገደሏን ፖሊስ ተገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ተልተሌ ወረዳ ወ/ሮ ቡካዩ ዱለቻ የተባለች እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን ማክሰኞ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2 ሰዓት ላይ መውለዷ ተነገረ።
    በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ተልተሌ ወረዳ ወ/ሮ ቡካዩ ዱለቻ የተባለች እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን ማክሰኞ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2 ሰዓት ላይ መውለዷ ተነገረ።
    WWW.BBC.COM
    በቦረና ዞን 5 ልጆች ያሏት እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን ወለደች - BBC News አማርኛ
    በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ተልተሌ ወረዳ ወ/ሮ ቡካዩ ዱለቻ የተባለች እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን ማክሰኞ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2 ሰዓት ላይ መውለዷ ተነገረ።
    0 Comments 0 Shares
  • በርካቶች አስከፊ ወንጀል የፈጸሙ ሰዎች በሞት መቀጣታቸውን ሲደግፉ፣ ሌሎች ደግሞ የሞት ፍርድ አስተማሪ አይደለም በሚል ይቃወሙታል። በዚህም ምክንያት በርካታ የዓለም አገራት የሞት ቅጣትን እንዲቀር አድርገዋል። ይህ ቅጣት በኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖርም እምብዛም ተግባራዊ አይደረግም። ለመሆኑ የሞት ቅጣት በኢትዮጵያ ተግባራዊ የሚሆነው ምን ሲሟላ ነው? እንዴትስ ይፈጸማል?
    በርካቶች አስከፊ ወንጀል የፈጸሙ ሰዎች በሞት መቀጣታቸውን ሲደግፉ፣ ሌሎች ደግሞ የሞት ፍርድ አስተማሪ አይደለም በሚል ይቃወሙታል። በዚህም ምክንያት በርካታ የዓለም አገራት የሞት ቅጣትን እንዲቀር አድርገዋል። ይህ ቅጣት በኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖርም እምብዛም ተግባራዊ አይደረግም። ለመሆኑ የሞት ቅጣት በኢትዮጵያ ተግባራዊ የሚሆነው ምን ሲሟላ ነው? እንዴትስ ይፈጸማል?
    WWW.BBC.COM
    ሕግ፡ የሞት ፍርድ በኢትዮጵያ እንዴት ይፈጸማል? ምን ያህልስ ተቀባይነት አለው? - BBC News አማርኛ