ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ ከየትኛውም ወገን በአንዳቸው ላይ ጥቃት ቢፈጸም “ለመተባበር” መስማማታቸውን ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ። የሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ፕሬዝዳንት ፑቲንን ጠቅሰው እንደዘገቡት ፒዮንግያንግ እና ሞስኮ የተፈራረሙት ስምምነት “በአንድኛው ወገን ላይ ጥቃት በሚፈጸምበት ወቅት” ሌላኛው ወገን ድጋፍ በመስጠት አብሮት እንደሚቆም ዘግበዋል።

0 Comments
0 Shares