• በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ ባልታወቁ ግለሰቦች ታግታ ሦስት ሚሊዮን ብር ተጠይቆባት የነበራችው የ16 ዓመቷ ታዳጊ መገደሏን ፖሊስ ተገለጸ።
    በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ ባልታወቁ ግለሰቦች ታግታ ሦስት ሚሊዮን ብር ተጠይቆባት የነበራችው የ16 ዓመቷ ታዳጊ መገደሏን ፖሊስ ተገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    በአድዋ ከተማ ለወራት ታግታ 3 ሚሊዮን ብር የተጠየቀባት ታዳጊ መገደሏን ፖሊስ አስታወቀ - BBC News አማርኛ
    በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ ባልታወቁ ግለሰቦች ታግታ ሦስት ሚሊዮን ብር ተጠይቆባት የነበራችው የ16 ዓመቷ ታዳጊ መገደሏን ፖሊስ ተገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ተልተሌ ወረዳ ወ/ሮ ቡካዩ ዱለቻ የተባለች እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን ማክሰኞ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2 ሰዓት ላይ መውለዷ ተነገረ።
    በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ተልተሌ ወረዳ ወ/ሮ ቡካዩ ዱለቻ የተባለች እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን ማክሰኞ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2 ሰዓት ላይ መውለዷ ተነገረ።
    WWW.BBC.COM
    በቦረና ዞን 5 ልጆች ያሏት እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን ወለደች - BBC News አማርኛ
    በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ተልተሌ ወረዳ ወ/ሮ ቡካዩ ዱለቻ የተባለች እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን ማክሰኞ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2 ሰዓት ላይ መውለዷ ተነገረ።
    0 Comments 0 Shares
  • በርካቶች አስከፊ ወንጀል የፈጸሙ ሰዎች በሞት መቀጣታቸውን ሲደግፉ፣ ሌሎች ደግሞ የሞት ፍርድ አስተማሪ አይደለም በሚል ይቃወሙታል። በዚህም ምክንያት በርካታ የዓለም አገራት የሞት ቅጣትን እንዲቀር አድርገዋል። ይህ ቅጣት በኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖርም እምብዛም ተግባራዊ አይደረግም። ለመሆኑ የሞት ቅጣት በኢትዮጵያ ተግባራዊ የሚሆነው ምን ሲሟላ ነው? እንዴትስ ይፈጸማል?
    በርካቶች አስከፊ ወንጀል የፈጸሙ ሰዎች በሞት መቀጣታቸውን ሲደግፉ፣ ሌሎች ደግሞ የሞት ፍርድ አስተማሪ አይደለም በሚል ይቃወሙታል። በዚህም ምክንያት በርካታ የዓለም አገራት የሞት ቅጣትን እንዲቀር አድርገዋል። ይህ ቅጣት በኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖርም እምብዛም ተግባራዊ አይደረግም። ለመሆኑ የሞት ቅጣት በኢትዮጵያ ተግባራዊ የሚሆነው ምን ሲሟላ ነው? እንዴትስ ይፈጸማል?
    WWW.BBC.COM
    ሕግ፡ የሞት ፍርድ በኢትዮጵያ እንዴት ይፈጸማል? ምን ያህልስ ተቀባይነት አለው? - BBC News አማርኛ
    በርካቶች አስከፊ ወንጀል የፈጸሙ ሰዎች በሞት መቀጣታቸውን ሲደግፉ፣ ሌሎች ደግሞ የሞት ፍርድ አስተማሪ አይደለም በሚል ይቃወሙታል። በዚህም ምክንያት በርካታ የዓለም አገራት የሞት ቅጣትን እንዲቀር አድርገዋል። ይህ ቅጣት በኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖርም እምብዛም ተግባራዊ አይደረግም። ለመሆኑ የሞት ቅጣት በኢትዮጵያ ተግባራዊ የሚሆነው ምን ሲሟላ ነው? እንዴትስ ይፈጸማል?
    0 Comments 0 Shares
  • የቢቢሲ የእርግ ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር የመጀመሪያው ዙር ግጥሚያዎች ያልጠበኳቸው ውጤቶች ተመዝግበዋል ይላል። ሱተን ከረቡዕ ሰኔ 12 እስከ 15/ 2016 ዓ.ም. የሚደረጉ የ12 ጨዋታዎች ግምትን እንደሚከተለው አስቀምጧል።
    የቢቢሲ የእርግ ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር የመጀመሪያው ዙር ግጥሚያዎች ያልጠበኳቸው ውጤቶች ተመዝግበዋል ይላል። ሱተን ከረቡዕ ሰኔ 12 እስከ 15/ 2016 ዓ.ም. የሚደረጉ የ12 ጨዋታዎች ግምትን እንደሚከተለው አስቀምጧል።
    WWW.BBC.COM
    ዩሮ 2024፡ የአውሮፓ ዋንጫ እግር ኳስ ውድድር ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ውጤት ግምት - BBC News አማርኛ
    የቢቢሲ የእርግ ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር የመጀመሪያው ዙር ግጥሚያዎች ያልጠበኳቸው ውጤቶች ተመዝግበዋል ይላል። ሱተን ከረቡዕ ሰኔ 12 እስከ 15/ 2016 ዓ.ም. የሚደረጉ የ12 ጨዋታዎች ግምትን እንደሚከተለው አስቀምጧል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሉዚያና እያንዳንዱ እስከ ዩኒቨርሰቲ ያለ የሕዝብ ትምህርት ቤት መማሪያ ክፍሎች ውስጥ የመጽሐፍ ቅዱስ አሥርቱ ትዕዛዛት እንዲለጠፉ ትእዛዝ ያስተላለፈች የመጀመሪያዋ የአሜሪካ ግዛት ሆናለች።
    ሉዚያና እያንዳንዱ እስከ ዩኒቨርሰቲ ያለ የሕዝብ ትምህርት ቤት መማሪያ ክፍሎች ውስጥ የመጽሐፍ ቅዱስ አሥርቱ ትዕዛዛት እንዲለጠፉ ትእዛዝ ያስተላለፈች የመጀመሪያዋ የአሜሪካ ግዛት ሆናለች።
    WWW.BBC.COM
    የአሜሪካዋ ግዛት በእያንዳንዱ መማሪያ ክፍል አሥርቱ ትዕዛዛት እንዲለጠፉ ትዕዛዝ አስተላለፈች - BBC News አማርኛ
    ሉዚያና እያንዳንዱ እስከ ዩኒቨርሰቲ ያለ የሕዝብ ትምህርት ቤት መማሪያ ክፍሎች ውስጥ የመጽሐፍ ቅዱስ አሥርቱ ትዕዛዛት እንዲለጠፉ ትእዛዝ ያስተላለፈች የመጀመሪያዋ የአሜሪካ ግዛት ሆናለች።
    0 Comments 0 Shares
  • በዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ቢያንስ 577 የተለያዩ አገራት ዜጎች መሞታቸውን እና አብዛኞቹ ከሙቀት ጋር በተያያዘ ሕይወታቸው ማለፉን ኤኤፍፒ የዲፕሎማቲክ ምንጮችን ጠቅሶ ዘገበ። ከሟቾች መካከል አብዛኞቹ አፍሪካውያን ናቸው።
    በዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ቢያንስ 577 የተለያዩ አገራት ዜጎች መሞታቸውን እና አብዛኞቹ ከሙቀት ጋር በተያያዘ ሕይወታቸው ማለፉን ኤኤፍፒ የዲፕሎማቲክ ምንጮችን ጠቅሶ ዘገበ። ከሟቾች መካከል አብዛኞቹ አፍሪካውያን ናቸው።
    WWW.BBC.COM
    በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ከ550 በላይ የሐጅ ተጓዦች ሕይወት አለፈ - BBC News አማርኛ
    በዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ቢያንስ 577 የተለያዩ አገራት ዜጎች መሞታቸውን እና አብዛኞቹ ከሙቀት ጋር በተያያዘ ሕይወታቸው ማለፉን ኤኤፍፒ የዲፕሎማቲክ ምንጮችን ጠቅሶ ዘገበ። ከሟቾች መካከል አብዛኞቹ አፍሪካውያን ናቸው።
    0 Comments 0 Shares
  • ባለፈው ዓመት በማላዊ በጅምላ ተቀብረው ከተገኙት ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች ሞት ጋር በተያያዘ በግድያ እና በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ተከሶ የነበረው የማላዊ የቀድሞ ፕሬዚዳንት የእንጀራ ልጅ ከወንጀሎቹ ነጻ ተባለ።
    ባለፈው ዓመት በማላዊ በጅምላ ተቀብረው ከተገኙት ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች ሞት ጋር በተያያዘ በግድያ እና በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ተከሶ የነበረው የማላዊ የቀድሞ ፕሬዚዳንት የእንጀራ ልጅ ከወንጀሎቹ ነጻ ተባለ።
    WWW.BBC.COM
    በኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች ሞት ተከሶ የነበረው የቀድሞ የማላዊ ፕሬዚዳንት የእንጀራ ልጅ ነጻ ተባለ - BBC News አማርኛ
    ባለፈው ዓመት በማላዊ በጅምላ ተቀብረው ከተገኙት ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች ሞት ጋር በተያያዘ በግድያ እና በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ተከሶ የነበረው የማላዊ የቀድሞ ፕሬዚዳንት የእንጀራ ልጅ ከወንጀሎቹ ነጻ ተባለ።
    0 Comments 0 Shares
  • ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢንዶኔዢያ አየር መንገድ በሆኑ ቦይንግ ማክስ 737 አውሮፕላኖች አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ መንገደኞች ቤተሰቦች ቦይንግ የ24.8 ቢሊዮን ዶላር ቅጣት እንዲጣልበት ጠየቁ።
    ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢንዶኔዢያ አየር መንገድ በሆኑ ቦይንግ ማክስ 737 አውሮፕላኖች አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ መንገደኞች ቤተሰቦች ቦይንግ የ24.8 ቢሊዮን ዶላር ቅጣት እንዲጣልበት ጠየቁ።
    WWW.BBC.COM
    ቦይንግ በኢትዮጵያ እና ኢንዶኔዢያ አየር መንገድ አደጋዎች የ25 ቢሊዮን ዶላር ቅጣት እንዲጣልበት ተጠየቀ - BBC News አማርኛ
    ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢንዶኔዢያ አየር መንገድ በሆኑ ቦይንግ ማክስ 737 አውሮፕላኖች አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ መንገደኞች ቤተሰቦች ቦይንግ የ24.8 ቢሊዮን ዶላር ቅጣት እንዲጣልበት ጠየቁ።
    0 Comments 0 Shares