• ከቀናት በፊት በአሜሪካ የታየው ግዙፍ ባዕድ ነገር መነጋገሪያ ሆኗል። ነገር ግን ይህ ከስተት የመጀመሪያ ሳይሆን ከዚህ በፊትም በተለያዩ የዓለም ክፍሎቸ ውስጥ ታይተዋል። አመጣጣቸውም ሆነ ምንነታቸውም ለበርካታ መላ ምቶች ክፍት ሆኗል። የሌላ ዓለም ፍጡራን የተከሏቸው፣ የጥበብ ሥራዎች. . . ሌላም ሌላም እየተባሉ ነው። እስካሁን ምን የሚታወቅ ነገር አለ?
    ከቀናት በፊት በአሜሪካ የታየው ግዙፍ ባዕድ ነገር መነጋገሪያ ሆኗል። ነገር ግን ይህ ከስተት የመጀመሪያ ሳይሆን ከዚህ በፊትም በተለያዩ የዓለም ክፍሎቸ ውስጥ ታይተዋል። አመጣጣቸውም ሆነ ምንነታቸውም ለበርካታ መላ ምቶች ክፍት ሆኗል። የሌላ ዓለም ፍጡራን የተከሏቸው፣ የጥበብ ሥራዎች. . . ሌላም ሌላም እየተባሉ ነው። እስካሁን ምን የሚታወቅ ነገር አለ?
    WWW.BBC.COM
    በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ብቅ ጥልቅ የሚሉት ግዙፎቹ “ባዕድ አብረቅራቂ ወጥ ብረቶች” - BBC News አማርኛ
    ከቀናት በፊት በአሜሪካ የታየው ግዙፍ ባዕድ ነገር መነጋገሪያ ሆኗል። ነገር ግን ይህ ከስተት የመጀመሪያ ሳይሆን ከዚህ በፊትም በተለያዩ የዓለም ክፍሎቸ ውስጥ ታይተዋል። አመጣጣቸውም ሆነ ምንነታቸውም ለበርካታ መላ ምቶች ክፍት ሆኗል። የሌላ ዓለም ፍጡራን የተከሏቸው፣ የጥበብ ሥራዎች. . . ሌላም ሌላም እየተባሉ ነው። እስካሁን ምን የሚታወቅ ነገር አለ?
    0 Comments 0 Shares
  • ሞጆ ከተማ ተወልዳ ያደገችው አባይ በአኩዮቿ አነሳሽነት ስደትን ሀ ብላ የጀመረችው በዱባይ ነው።
    ዱባይ ግን እጇን ዘርግታ አልተቀበለቻትም።በእርሷ ልጅነት እምነት ያጡት አሰሪዎቿ 6 ወር ሙሉ ያለደመወዝ ነበር ያሰሯት።በእነዚህ ጊዜያት ከቤተሰቦቿ ጋር በስልክም ሆነ በደብዳቤ ግንኙነት አልነበራትም።ቤተሰቦቿም የት እንዳለች አያውቁም ነበር።
    ሞጆ ከተማ ተወልዳ ያደገችው አባይ በአኩዮቿ አነሳሽነት ስደትን ሀ ብላ የጀመረችው በዱባይ ነው። ዱባይ ግን እጇን ዘርግታ አልተቀበለቻትም።በእርሷ ልጅነት እምነት ያጡት አሰሪዎቿ 6 ወር ሙሉ ያለደመወዝ ነበር ያሰሯት።በእነዚህ ጊዜያት ከቤተሰቦቿ ጋር በስልክም ሆነ በደብዳቤ ግንኙነት አልነበራትም።ቤተሰቦቿም የት እንዳለች አያውቁም ነበር።
    WWW.BBC.COM
    ስደት፡ የምወልዳትን ልጅ ላለማየት ፈረምኩ”ኢትዮጵያዊቷ ስደተኛ በጣልያን - BBC News አማርኛ
    ሞጆ ከተማ ተወልዳ ያደገችው አባይ በአኩዮቿ አነሳሽነት ስደትን ሀ ብላ የጀመረችው በዱባይ ነው። ዱባይ ግን እጇን ዘርግታ አልተቀበለቻትም።በእርሷ ልጅነት እምነት ያጡት አሰሪዎቿ 6 ወር ሙሉ ያለደመወዝ ነበር ያሰሯት።በእነዚህ ጊዜያት ከቤተሰቦቿ ጋር በስልክም ሆነ በደብዳቤ ግንኙነት አልነበራትም።ቤተሰቦቿም የት እንዳለች አያውቁም ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • “ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓትን በትጥቅ ትግል ለመቀየር” በመንቀሳቀስ የተጠረጠሩት አርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ፣ የቴአትር አዘጋጅ ዳግማዊ ፈይሳ እና ፍላጎት አብርሃምን ጨምሮ 17 ግለሰቦች እያንዳንዳቸው በ50 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ፈቀደ።
    “ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓትን በትጥቅ ትግል ለመቀየር” በመንቀሳቀስ የተጠረጠሩት አርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ፣ የቴአትር አዘጋጅ ዳግማዊ ፈይሳ እና ፍላጎት አብርሃምን ጨምሮ 17 ግለሰቦች እያንዳንዳቸው በ50 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ፈቀደ።
    WWW.BBC.COM
    እነ አርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ ከ50 ሺህ ብር የገንዘብ ዋስትና እንዲወጡ ፍርድ ቤት ፈቀደ - BBC News አማርኛ
    “ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓትን በትጥቅ ትግል ለመቀየር” በመንቀሳቀስ የተጠረጠሩት አርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ፣ የቴአትር አዘጋጅ ዳግማዊ ፈይሳ እና ፍላጎት አብርሃምን ጨምሮ 17 ግለሰቦች እያንዳንዳቸው በ50 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ፈቀደ።
    0 Comments 0 Shares
  • በጎረቤት አገር ጂቡቲ ባለው ከፍተኛ ሙቀት ሳቢያ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ሦስት የከባድ መኪና አሽርካሪዎች እና የመኪና ጥገና ባለሙያ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ሕይወት እንዳለፈ የኢትዮጵያ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበር አስታወቀ።
    በጎረቤት አገር ጂቡቲ ባለው ከፍተኛ ሙቀት ሳቢያ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ሦስት የከባድ መኪና አሽርካሪዎች እና የመኪና ጥገና ባለሙያ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ሕይወት እንዳለፈ የኢትዮጵያ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበር አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    በጂቡቲ ባለው ከፍተኛ ሙቀት ምክንያት የሦስት ኢትዮጵያውያን ሕይወት አለፈ - BBC News አማርኛ
    በጎረቤት አገር ጂቡቲ ባለው ከፍተኛ ሙቀት ሳቢያ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ሦስት የከባድ መኪና አሽርካሪዎች እና የመኪና ጥገና ባለሙያ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ሕይወት እንዳለፈ የኢትዮጵያ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበር አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • በዛሬው ዕለት ሰኔ 13/2016 ዓ.ም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው አዲሱ የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅ፤ “ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ላይ ጫና የሚፈጥር ነው” የሚል ትችት ከምክር ቤት አባላት ቀረበበት።
    በዛሬው ዕለት ሰኔ 13/2016 ዓ.ም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው አዲሱ የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅ፤ “ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ላይ ጫና የሚፈጥር ነው” የሚል ትችት ከምክር ቤት አባላት ቀረበበት።
    WWW.BBC.COM
    አዲሱ የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅ “የህዝቡን የመክፈል አቅም ታሳቢ ያላደረገ ነው” የሚል ትችት በምክር ቤቱ አባላት ቀረበበት - BBC News አማርኛ
    በዛሬው ዕለት ሰኔ 13/2016 ዓ.ም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው አዲሱ የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅ፤ “ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ላይ ጫና የሚፈጥር ነው” የሚል ትችት ከምክር ቤት አባላት ቀረበበት።
    0 Comments 0 Shares
  • "ፋራ ምሁራን..." #shorts
    "ፋራ ምሁራን..." #shorts
    0 Comments 0 Shares
  • ደረሰኝ የሌለው ሀብት ሊወረስ ነው! | የሰኞ ሰኔ 10 ዜናዎች @ArtsTvWorld
    ደረሰኝ የሌለው ሀብት ሊወረስ ነው! | የሰኞ ሰኔ 10 ዜናዎች @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ንግድ ባንክ ነጥብ ጣለ መቻል መጣሁ መጣሁ እያለ ነው | አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    ንግድ ባንክ ነጥብ ጣለ መቻል መጣሁ መጣሁ እያለ ነው | አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares