የኬንያ መንግሥት በተለያዩ ምርቶች ላይ ሊጥል የነበረው ቀረጥ ከሕዝብ በገጠመው ከፍተኛ ተቃውሞ ምክንያት እንዲቀር አደረገ። መንግሥት ተግባራዊ ሊያደርገው የነበረው የፋይናንስ ሕግ እንደ ዳቦ ባሉ ምርቶች ላይ እስከ 16 በመቶ የሚደርስ ጭማሪን የሚያደርግ ነበር።

0 Comments
0 Shares