• 50 አመቴን የኢትዮጵያ ህዝብ በደማቁ ቢያከብርልኝ… ተወዳጁ ድምፃዊ ጃሉድ | Seifu on EBS
    50 አመቴን የኢትዮጵያ ህዝብ በደማቁ ቢያከብርልኝ… ተወዳጁ ድምፃዊ ጃሉድ | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
  • ከሶሺዮሎጂ እስከ ስፖርት ትንተና With Yontan Ayele @AbyssiniaSport Gugut podcast Ep#167
    ከሶሺዮሎጂ እስከ ስፖርት ትንተና With Yontan Ayele @AbyssiniaSport Gugut podcast Ep#167
    0 Comments 0 Shares
  • Our dialogue is a thermostat that reflects our mental development; reading comments, observing debates shows it all. I always strive and encourage my compatriots to dialogue calmly and rationally. So far, its satisfactory and I continue to do my part. Our state of mind needs to be refreshed like beating cotton. Sometimes mattresses and pillows […]
    The post Shall we calm down or not? appeared first on Awate.com.
    Our dialogue is a thermostat that reflects our mental development; reading comments, observing debates shows it all. I always strive and encourage my compatriots to dialogue calmly and rationally. So far, its satisfactory and I continue to do my part. Our state of mind needs to be refreshed like beating cotton. Sometimes mattresses and pillows […] The post Shall we calm down or not? appeared first on Awate.com.
    AWATE.COM
    Shall we calm down or not? - Awate.com
    Our dialogue is a thermostat that reflects our mental development; reading comments, observing debates shows it all. I always strive and encourage my compatriots to dialogue calmly and rationally. So far, its satisfactory and I continue to do my part. Our state of mind needs to be refreshed like beating cotton. Sometimes mattresses and pillows […]
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    79ኛው የመንግሥታቱ ጉባዔ አራተኛ ቀን ውሎ
    በኒው ዮርክ እየተካሄደ ባለው የመንግሥታቱ ጉባዔ ከምሳ ሰዓት በፊት በነበረው የካሪቢያን ሀገራቶች፣ ታንዛኒያ፣ ሞልዶቫ፣ ክሮሺያ እና እስራኤል ለመንግሥታቱ ድርጅት ንግግር ካደረጉ ሀገራቶች መካከል ናቸው። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ‘ሀገሬ ጦርነት ውስጥ ባለችበት ወቅት ይኼንን ጉባዔ ለመታደም አላሰብኩም ነበር’ ያሉ ሲሆን ነገር ግን ባለፉት ቀናቶች የተለያዩ ዓለም መንግሥታት ሀገሬን ሲወርፉ እና በሀሰት ሲከሱ በዝምታ ማለፍ አልቻልኩም ብለዋል።...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር አባል ጃል ሰኝ ነጋሳ ከድርጅቱ መነጠላቸውን አስታወቁ
    በጃል መሮ ወይም ኩምሳ ድሪባ ከሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ራሳችንን አግልለናል ሲሉ የድርጅቱ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የማዕከላዊ ዞን የቀድሞ አዛዥ ጃል ሰኝ ነጋሳ አስታውቀዋል። ጃል ሰኝ ነጋሳ መሆናቸውን ያስተዋወቁት የድርጅቱ አመራር፣ ከተመረጡ መገናኛ ብዙሀን ዘጋቢዎች በስልክ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የት እንደሆኑ ባልተገለፀ ቦታ ሆነው በሰጡት ምላሽ፣ ረቡዕ መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ/ም የወጣውና የማዕከላዊ ዞን ዕዝ፣ በጃል መሮ ወይም ኩምሳ ድሪባ...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    ዜለንስኪ ከፕሬዚዳንት ባይደን እና ምክትል ፕሬዚዳንት ሃሪስ ጋር ተገናኙ
    ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ከዲሞክራቲክ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ ጋር ትላንት ሀሙስ በዩክሬን ያለውን ጦርነት ስለመደገፍ ተወያይተዋል። ሪፐብሊካን የምክር ቤት አባላት በበኩላቸው የዜለንስኪን የፔንስልቬንያ ጥይቶች ፋብሪካን ጎብኝት “ዴሞክራቶችን ለመርዳት የታቀደ የዘመቻ ዝግጅት” ሲሉ አውግዘዋል። የቪኦኤ የዋይት ሀውስ ዘጋቢ ፓትሲ ውዳክስዋራ ዘገባ ነው፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአማራ ክልል ግጭት በሰላም እንዲፈታ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጫና እንዲያደርግ ካውንስሉ ጠየቀ
    ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ፣ የአማራ ክልል ግጭት ሰላማዊ መፍትሔ እንዲያገኝ በተፋላሚ ኃይሎች ላይ ጫና እንዲፈጥሩ የክልሉ የሰላም ካውንስል ጠይቋል፡፡ በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ መካከል በሚደረገው የግጭት ዐውድ ውስጥ የሚፈፀመው የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉን የገለፀው ኢሰመኮ ግጭቱ በውይይት እንዲፈታ ከትላንት በስቲያ መጠየቁ ይታወቃል፡፡ የአማራ ክልል የሰላም ካውንስልሰብሳቢ ያየህይራድ በለጠ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ አንድ ገበያን በከባድ መሣሪያ ደበደበ
    በሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ኤል ፋሸር በተሰኘች ከተማ በሚገኝ አንድ ገበያ ላይ ትላንት ምሽት ባደረሰው የከባድ መሣሪያ ጥቃት 18 ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል። በደርዘን የሚቆጠሩ እንደተጎዱም የሕክምና ምንጮችን የጠቀሰው የኤኤፍፒ ዘገባ አመልክቷል። ለ17 ወራት በዘለቀው ጦርነት የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉና መደበኛው የሱዳን ሠራዊት የሰሜን ዳርፉር መዲና የሆነችውን ኤል ፋሸርን ለመቆጣጠር ሲፋለሙ ቆይተዋል። በሱዳን እየተካሄደ ያለው ጦርነት፣ በተለይም በ ኤል ፋሸር...
    0 Comments 0 Shares