Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-27 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የፍልሥጥኤማዊያን ደጋፊዎች የተቃውሞ እንቅስቃሴ ካማላ ሐሪስን ሚሺጋን ላይ ይጎዳቸው ይሆን?
    ፕሬዚደንት ጆ ባይደንን የጋዛ ጦርነትን በሚመለከት የሚከተሏቸውን ፖሊሲዎች በመቃወም የጀመረው The Uncommited National Movement ማንን እንደሚመርጡ ያልወሰኑ መራጮች ብሔራዊ ንቅናቄ የተባለው ተቃውሞ ለዲሞክራቲክ ፓርቲው እጩዋ ለምክትል ፕሬዚደንት ካምላ ሐሪስ ድጋፋቸውን እንደማይሰጡ ባለፈው ሳምንት አሳውቀዋል፡፡ “Abandon Harris” ሐሪስን እንዳትደግፉ በሚል ስም የተሰባሰበው ሌላው የፍልስጥኤማውያን ደጋፊ ስብስብ ደግሞ ካማላ ሐሪስ በምርጫው...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-27 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሊባኖስ የሟቾቹ ቁጥር እየጨመረ ነው
    እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ በሚገኙ የሂዝቦላህ ኢላማዎች ላይ የምታካሂደውን ጥቃት የቀጠለች ሲሆን በእስራኤል እና በሂዝቦላህ መካከል የሚካሄደው ከፍተኛ ውጊያም ተባብሷል። በነዚህ ጥቃቶች ከ550 በላይ ሰዎች መገደላቸውንም የሊባኖስ ባለስልጣናት አስታውቀዋል። የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ሊንዳ ግራድስቴይን በዚህ ዙሪያ ያደረሰችንን ዘገባ ነው፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-27 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኢትዮጵያ ሲኖሩ የነበሩ 780 ሱዳናውያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
    በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን፣ ከመጠለያ ጣቢያዎች ወጥተው በአውላላ መንገድ ዳር እየኖሩ ከነበሩት የሱዳን ስደተኞች መካከል 780 የሚኾኑት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን፣ የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር/ዩኤንኤችሲአር ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቀ፡፡ ዓለምአቀፉ የስደተኞች ተቋም፣ ለአሜሪካ ድምፅ በኢሜይል በሰጠው ማብራሪያ፣ በፀጥታ ችግርና በአገልግሎት እጥረት ምክንያት በኢትዮጵያ መኖር አንችልም ብለው፣ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የእግር ጉዞ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-27 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሐዋሳ ከተማ የቀጠለው የነዳጅ እጥረት እንዳማረራቸው ነዋሪዎች ተናገሩ
    በሲዳማ ክልል፣ ሀዋሳ ከተማ፣በየወሩ ያጋጥማል ያሉት የነዳጅ እጥረት እንዳማረራቸው አሽከርካሪዎችና ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ። ችግሩ፣ከአንድ ዓመት ለበለጠ ጊዜ፣ በየወሩ እየተከሰተ መቀጠሉን የጠቀሱት ቅሬታ አቅራቢዎቹ፣ ኑሮአቸው ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ እያሳደረ መሆኑንም ጠቅሰዋል። የሲዳማ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በበኩሉ እጥረቱ የተከሰተው አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ማደያዎች አስር ብቻ በመኾናቸውና በህገ ወጥ ግብይት ምክንያት ነው ብሏል። በህገ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-27 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ጉባኤ ያካሄዱ የህወሓት አመራሮች የጊዚያዊ ካቢኔ መግለጫ ተቃወሙ
    ጉባኤ ያካሄዱ የህወሓት አመራሮች ትላንት ማክሰኞ አመሻሽ ላይ ባወጡት መግለጫ: የትግራይ ክልል የፀጥታ ሓይሎች በአስተዳደሩ ስር መሆን አይገባውም ሲሉ የክልሉን አስተዳደር ካቢኔ ውሳኔ እንደሚቃወሙ ገለፁ፡፡ "በአሁኑ ግዜ በህወሓት ውስጥ ክፍፍል እንዳለ ለማሳየት፣ በክልሉ አስተዳደር የቀረበው አገላለጽ ተቀባይነት የለውም" ያለው መግለጫቸው "ልዩነቱ ያለው ህወሓትን በማዳን የትግራይን ህዝብ ጥቅም ለማረጋገጥ በሚጥር ፓርቲ እና በሂደት ከትግል ወጥቶ ፓርቲውን እና...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-27 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የሰባት ዓመት ታዳጊ ህጻን በማገት የተጠረጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
    የሰባት ዓመት ታዳጊ ህጻን አግተው ሰባት መቶ ሽህ ብር ሲጠይቁ ነበር ያላቸውን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን በአማራ ክልል፣ የደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹን በቁጥጥር ስር ለማዋል በነበረው እንቅስቃሴ የአካባቢው ማኅበረሰብ ያደረገውን ትብብር ፖሊስ አድንቋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-27 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ወጣቶችና የቴክኖሎጅ አጠቃቀም
    በስው ልጆች የእለት ተእለት እንቅስቃሴው ውስጥ አንድ አካል እየሆነ የመጣው ቴክኖሎጅ ለወጣቶች በርካታ እድሎችን ይዞ የመጣ ቢሆንም ከአጠቃቀም ጋር የተያያዙ ችግሮች መበራከት ግን ወጣቶችን ለስነ ልቦናዊና ማህበራዊ ቀውስ እያጋለጣቸው ስለመሆኑ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ የስነ ልቦና ባለሙያ የሆኑትን አቶ ያፌት ከፈለኝና የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ አቶ ብርሃኑ ራቦን አነጋግረን ያዘጋጀነውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-27 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሶማሊያ ለኢትዮጵያ ነቀፌታ ምላሽ ሰጠች
    የኢትዮጵያው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ታዬ አጽቀ ስላሴ “የውጪ ኃይሎች” ለሶማሊያ መሣሪያ ማቀበላቸው “የተዳከመውን የፀጥታ ሁኔታ የሚያባብስ እና መሣሪያውም በሶማሊያ በሚገኙ አሸባሪዎች እጅ ሊወድቅ ይችላል” ብለው መናገራቸውን ተከትሎ፣ የሶማሊያው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ነቀፌታ አሰምተዋል። የሶማሊያው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር አህምድ ሞአሊም ፊቂ ለሮይተርስ የዜና ወኪል እንዳሉት “ስም አጥፊ” ብለው የጠሩት የኢትዮጵያ መግለጫ፣ “በሕገ ወጥ መንገድ በሶማሊያ ድንበር...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (289089-289096 of 310342)
  • «
  • Prev
  • 36135
  • 36136
  • 36137
  • 36138
  • 36139
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory