Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • Seifu on EBS Subscribe on YouTube
    2024-09-26 13:54:01 -
    ባሏ የፍቅር ጥያቄ ካቀረበ ከበርካታ አመት በኊላ እሺ ተባለ. "ዜሮ ፍቅር"…ተወዳጅዋ ተዋናይት ፌቨን ከተማ "አያዳላም" ድምፃዊ ፍፁም ቲ Seifu on EBS
    ባሏ የፍቅር ጥያቄ ካቀረበ ከበርካታ አመት በኊላ እሺ ተባለ. "ዜሮ ፍቅር"…ተወዳጅዋ ተዋናይት ፌቨን ከተማ "አያዳላም" ድምፃዊ ፍፁም ቲ Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Seifu on EBS Subscribe on YouTube
    2024-09-26 13:54:01 -
    … ከቡና ማፍላት እስከ በልጆቿ ስም ሽቶ ለገበያ ማቅረብ.....ተወዳጅዋ ተዋናይ ሜላት እና ሞዴል ቪክ | Seifu on EBS
    … ከቡና ማፍላት እስከ በልጆቿ ስም ሽቶ ለገበያ ማቅረብ.....ተወዳጅዋ ተዋናይ ሜላት እና ሞዴል ቪክ | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Seifu on EBS Subscribe on YouTube
    2024-09-26 13:54:01 -
    ፍቅር እስከ......ታሞ ስታየው ወደደችው...ኩላሊቷን ሰጥታ ...11 አመት ሽንት አይሸናም ነበር…ጥንዶቹ ቢኒ እና ሀኒ | Seifu on EBS

    50 አመቴን የኢትዮጵያ ህዝብ በደማቁ ቢያከብርልኝ… ተወዳጁ ድምፃዊ ጃሉድ | Seifu on EBS
    50 አመቴን የኢትዮጵያ ህዝብ በደማቁ ቢያከብርልኝ… ተወዳጁ ድምፃዊ ጃሉድ | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Gugut Podcast
    2024-09-26 13:54:01 -
    ከሶሺዮሎጂ እስከ ስፖርት ትንተና With Yontan Ayele @AbyssiniaSport Gugut podcast Ep#167
    ከሶሺዮሎጂ እስከ ስፖርት ትንተና With Yontan Ayele @AbyssiniaSport Gugut podcast Ep#167
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-27 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የዩናይትድ ስቴትሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምክር ቤቱን በመናቅ ተጠያቂ ሊደረጉ ነው
    እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በነሃሴ 2021 የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ኃይል ከአፍጋኒስታንን ለቆ ሲወጣ የነበረውን ሁኔታ አስመልክቶ የምክር ቤቱ አባላት የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ ሊገኙ ባለመቻላቸው አንድ የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት ኮሚቴ በዛሬው ዕለት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ተጠያቂ እንደሚያደርግ አስታወቀ። የአሜሪካ ድምጿ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤቶች ጉዳይ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ከዋሽንግተን ያጠናቀረችው ዘገባ ነው፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-27 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኢሰመኮ ሪፖርት ላይ የባለሙያ አስተያየት
    የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኢሰመኮ ትላንት ምሽት ባወጣው የሩብ ዓመት የሰብዓዊ መብት ሁኔታ ሪፖርት በአምስት ክልሎች ውስጥ በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን፣ ብዙዎች ለአካል ጉዳት መዳረጋቸውን እና ከፍተኛ የንብረት ውድመት መድረሱን አመልክቷል፡፡ በግጭት ተሳታፊ የሆኑ ሁሉም አካላት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተኩስ አቁም በማድረግ ለግጭቱ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲያፈላልጉም ኮሚሽኑ በድጋሚ ጠይቋል፡፡ ይህን ሪፖርት አስመልክቶ የአሜሪካ ድምጽ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-27 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሠራዊት ውስጥ ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን ለማስወገድ አሜሪካና የደቡባዊ አፍሪካ ሃገራት በመተባበር ላይ ናቸው
    በአፍሪካ የዩናይትድ ስቴትስ ዕዝ ወይም አፍሪኮም፣ በጦር ሠራዊቶች ውስጥ የሚታዩ ጾታ ተኮር ጥቃቶችን ለማስወገድ፣ በደቡባዊ አፍሪካ ከሚገኙ ሃገራት ጋራ በትብብር በመሥራት ላይ ይገኛል። በዚህ ሳምንትም የአፍሪኮም የቀጠና ኃላፊዎች በዛምቢያ አውደ ጥናት በማካሄድ ላይ ናቸው። ቆንዲሲ ዱቤ ከጋቦሮኔ የላከው ዘገባ ነው።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (289073-289080 of 310339)
  • «
  • Prev
  • 36133
  • 36134
  • 36135
  • 36136
  • 36137
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory