AMHARIC.VOANEWS.COM
በኢሰመኮ ሪፖርት ላይ የባለሙያ አስተያየት
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኢሰመኮ ትላንት ምሽት ባወጣው የሩብ ዓመት የሰብዓዊ መብት ሁኔታ ሪፖርት በአምስት ክልሎች ውስጥ በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን፣ ብዙዎች ለአካል ጉዳት መዳረጋቸውን እና ከፍተኛ የንብረት ውድመት መድረሱን አመልክቷል፡፡ በግጭት ተሳታፊ የሆኑ ሁሉም አካላት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተኩስ አቁም በማድረግ ለግጭቱ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲያፈላልጉም ኮሚሽኑ በድጋሚ ጠይቋል፡፡ ይህን ሪፖርት አስመልክቶ የአሜሪካ ድምጽ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ...
0 Comments 0 Shares