• በሰሜን ምዕራብ ፓኪስታን በጉብኝት ላይ የነበሩ የኢትዮጵያ አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች ዲፕሎማቶች በነበሩበት በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት አንድ የፖሊስ መኮንን መሞቱን የአገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ።
    ሮይተርስ የዜና ወኪል የስዋት ግዛት ፖሊስ ኃላፊን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው የውጭ አገር ዲፕሎማቶቹ በአካባቢው ያለን ቱሪስት ሥፍራ ለመጎብኘት ሲጓዙ ነው መንገድ ዳር በተጠመደ ቦምብ ጥቃቱ የደረሰው።
    በሰሜን ምዕራብ ፓኪስታን በጉብኝት ላይ የነበሩ የኢትዮጵያ አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች ዲፕሎማቶች በነበሩበት በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት አንድ የፖሊስ መኮንን መሞቱን የአገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ሮይተርስ የዜና ወኪል የስዋት ግዛት ፖሊስ ኃላፊን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው የውጭ አገር ዲፕሎማቶቹ በአካባቢው ያለን ቱሪስት ሥፍራ ለመጎብኘት ሲጓዙ ነው መንገድ ዳር በተጠመደ ቦምብ ጥቃቱ የደረሰው።
    WWW.BBC.COM
    በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች ዲፕሎማቶች ላይ የቦምብ ጥቃት ተፈጸመ - BBC News አማርኛ
    በሰሜን ምዕራብ ፓኪስታን በጉብኝት ላይ የነበሩ የኢትዮጵያ አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች ዲፕሎማቶች በነበሩበት በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት አንድ የፖሊስ መኮንን መሞቱን የአገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ሮይተርስ የዜና ወኪል የስዋት ግዛት ፖሊስ ኃላፊን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው የውጭ አገር ዲፕሎማቶቹ በአካባቢው ያለን ቱሪስት ሥፍራ ለመጎብኘት ሲጓዙ ነው መንገድ ዳር በተጠመደ ቦምብ ጥቃቱ የደረሰው።
    0 Comments 0 Shares
  • ለእስራኤ እና ለአይሁዳውያን ደኅንነት አስፈላጊ የሆኑ ስለላዎችን እና እርምጃዎችን በዓለም ዙሪያ የሚወስደው ሞሳድ የአገሪቱን ደኅንነት በተመለከተ ከእስራኤል ወታደራዊ ተቋማት ባልተናነሰ ጉልህ ሚና አለው። ከአሜሪካው ሲአይኤ ቀጥሎ የምድራችን ኃያል የስለላ ተቋም መሆኑ የሚነገርለት ሞሳድ መቼ ተመሠረተ? አቅሙስ ምን ያህል ነው? በመላው ዓለም በተለይም በመካከለኛው ለምን የሚፈራ ተቋም ሆነ?
    ለእስራኤ እና ለአይሁዳውያን ደኅንነት አስፈላጊ የሆኑ ስለላዎችን እና እርምጃዎችን በዓለም ዙሪያ የሚወስደው ሞሳድ የአገሪቱን ደኅንነት በተመለከተ ከእስራኤል ወታደራዊ ተቋማት ባልተናነሰ ጉልህ ሚና አለው። ከአሜሪካው ሲአይኤ ቀጥሎ የምድራችን ኃያል የስለላ ተቋም መሆኑ የሚነገርለት ሞሳድ መቼ ተመሠረተ? አቅሙስ ምን ያህል ነው? በመላው ዓለም በተለይም በመካከለኛው ለምን የሚፈራ ተቋም ሆነ?
    WWW.BBC.COM
    ግለሰቦችን፣ ቡድኖችን፣ ተቋማትን እና አገራትን ዒላማ የሚያደርገው ሞሳድ ማን ነው? - BBC News አማርኛ
    ለእስራኤ እና ለአይሁዳውያን ደኅንነት አስፈላጊ የሆኑ ስለላዎችን እና እርምጃዎችን በዓለም ዙሪያ የሚወስደው ሞሳድ የአገሪቱን ደኅንነት በተመለከተ ከእስራኤል ወታደራዊ ተቋማት ባልተናነሰ ጉልህ ሚና አለው። ከአሜሪካው ሲአይኤ ቀጥሎ የምድራችን ኃያል የስለላ ተቋም መሆኑ የሚነገርለት ሞሳድ መቼ ተመሠረተ? አቅሙስ ምን ያህል ነው? በመላው ዓለም በተለይም በመካከለኛው ለምን የሚፈራ ተቋም ሆነ?
    0 Comments 0 Shares
  • አርሰናል ሦስት ነጥቡን በእጁ አስገብቶታል ተብሎ ሲጠበቅ ነው ጆን ስቶንስ በ98ኛው ደቂቃ የአቻነቷን ጎል ያስቆጠረው። መድፈኞቹ በሁለተኛው አጋማሽ የነበራቸው የኳስ ቁጥጥር 12.5 በመቶ ብቻ ነበር።
    አርሰናል ሦስት ነጥቡን በእጁ አስገብቶታል ተብሎ ሲጠበቅ ነው ጆን ስቶንስ በ98ኛው ደቂቃ የአቻነቷን ጎል ያስቆጠረው። መድፈኞቹ በሁለተኛው አጋማሽ የነበራቸው የኳስ ቁጥጥር 12.5 በመቶ ብቻ ነበር።
    WWW.BBC.COM
    ‘አስቀያሚ አጨዋወት’ እና ‘ተአምር’ የታየበት የማንቸስተር ሲቲ እና የአርሰናል ጨዋታ ምን አስመለከተን? - BBC News አማርኛ
    አርሰናል ሦስት ነጥቡን በእጁ አስገብቶታል ተብሎ ሲጠበቅ ነው ጆን ስቶንስ በ98ኛው ደቂቃ የአቻነቷን ጎል ያስቆጠረው። መድፈኞቹ በሁለተኛው አጋማሽ የነበራቸው የኳስ ቁጥጥር 12.5 በመቶ ብቻ ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • የፖለቲካ ተንተኞች ይህ የትራምፕ አስተያየት ከጆ ባይደን ገለል ማለት ወዲህ የመጣ አዲስ አመል ነው ይላሉ። በተለይም ካመላ ሐሪስ ከፍተኛ ተቀናቃኛቸው እንደሆኑ በመረዳታቸው እንደሆነ ይገምታሉ።
    የፖለቲካ ተንተኞች ይህ የትራምፕ አስተያየት ከጆ ባይደን ገለል ማለት ወዲህ የመጣ አዲስ አመል ነው ይላሉ። በተለይም ካመላ ሐሪስ ከፍተኛ ተቀናቃኛቸው እንደሆኑ በመረዳታቸው እንደሆነ ይገምታሉ።
    WWW.BBC.COM
    ትራምፕ በመጪው ምርጫ ከተሸነፉ ዳግም ለፕሬዝዳንትነት እንደማይወዳደሩ ጠቆሙ - BBC News አማርኛ
    የፖለቲካ ተንተኞች ይህ የትራምፕ አስተያየት ከጆ ባይደን ገለል ማለት ወዲህ የመጣ አዲስ አመል ነው ይላሉ። በተለይም ካመላ ሐሪስ ከፍተኛ ተቀናቃኛቸው እንደሆኑ በመረዳታቸው እንደሆነ ይገምታሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • የሄዝቦላህ ምክትል መሪ የሆኑት ናይም ቃሲም በበኩላቸው “ማስፈራራቶችን አያግዱንም። የትኛውንም ወታደራዊ እርምጃ ለመመከት ዝግጁ ነን” ሲሉ ተደምጠዋል። ሼኽ ናይም ቃሲም ለቡድኑ አባላት ባስተላለፉት መልዕክት እስራኤል ዒላማዎቿን እየሳተች ነው ብለው ነገር ግን ሄዝቦላህ ባለፉት ሶስት ቀናት ጥቃት ማድረስ መቀጠሉን ገልፀዋል።
    የሄዝቦላህ ምክትል መሪ የሆኑት ናይም ቃሲም በበኩላቸው “ማስፈራራቶችን አያግዱንም። የትኛውንም ወታደራዊ እርምጃ ለመመከት ዝግጁ ነን” ሲሉ ተደምጠዋል። ሼኽ ናይም ቃሲም ለቡድኑ አባላት ባስተላለፉት መልዕክት እስራኤል ዒላማዎቿን እየሳተች ነው ብለው ነገር ግን ሄዝቦላህ ባለፉት ሶስት ቀናት ጥቃት ማድረስ መቀጠሉን ገልፀዋል።
    WWW.BBC.COM
    የሄዝቦላው ምክትል መሪ “የትኛውንም እርምጃ ለመመከት ዝግጁ” መሆናቸውን አስታወቁ - BBC News አማርኛ
    የሄዝቦላህ ምክትል መሪ የሆኑት ናይም ቃሲም በበኩላቸው “ማስፈራራቶችን አያግዱንም። የትኛውንም ወታደራዊ እርምጃ ለመመከት ዝግጁ ነን” ሲሉ ተደምጠዋል። ሼኽ ናይም ቃሲም ለቡድኑ አባላት ባስተላለፉት መልዕክት እስራኤል ዒላማዎቿን እየሳተች ነው ብለው ነገር ግን ሄዝቦላህ ባለፉት ሶስት ቀናት ጥቃት ማድረስ መቀጠሉን ገልፀዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ዕጩዎች በርካታ ድምፅ ስላገኙ መንበረ-ሥልጣኑን ማግኘት ይችላሉ ማለት አይደለም። ሁለቱ ዕጩዎች የሚፎካከሩት በ50ዎቹ ግዛቶች የሚደረጉትን ምርጫዎች ለማሸነፍ ነው እና ግዛቶቹ ያሏቸውን የውክልና ድምፅንም ማሸነፍ ይጠበቅባቸዋል።
    የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ዕጩዎች በርካታ ድምፅ ስላገኙ መንበረ-ሥልጣኑን ማግኘት ይችላሉ ማለት አይደለም። ሁለቱ ዕጩዎች የሚፎካከሩት በ50ዎቹ ግዛቶች የሚደረጉትን ምርጫዎች ለማሸነፍ ነው እና ግዛቶቹ ያሏቸውን የውክልና ድምፅንም ማሸነፍ ይጠበቅባቸዋል።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካውያን መሪያቸውን የሚመርጡት እንዴት ነው? - አጭር ማብራሪያ - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ዕጩዎች በርካታ ድምፅ ስላገኙ መንበረ-ሥልጣኑን ማግኘት ይችላሉ ማለት አይደለም። ሁለቱ ዕጩዎች የሚፎካከሩት በ50ዎቹ ግዛቶች የሚደረጉትን ምርጫዎች ለማሸነፍ ነው እና ግዛቶቹ ያሏቸውን የውክልና ድምፅንም ማሸነፍ ይጠበቅባቸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢየሱስ ክርስቶስ ከተሰቀለ በኋላ ተገንዞ የተቀበረበት እንደሆነ የሚታመን ጨርቅ ጣሊያን ውስጥ ይገኛል። በጣሊያን የሚገኙ ተመራማሪዎች የመግነዘ ጨርቁ (የቱሪን ሽሮድ) ኢየሱስ ክርስቶስ በኖረበት ዘመን የተሠራ እንደሆነ በትክክል አረጋግጠናል ብለዋል።
    ኢየሱስ ክርስቶስ ከተሰቀለ በኋላ ተገንዞ የተቀበረበት እንደሆነ የሚታመን ጨርቅ ጣሊያን ውስጥ ይገኛል። በጣሊያን የሚገኙ ተመራማሪዎች የመግነዘ ጨርቁ (የቱሪን ሽሮድ) ኢየሱስ ክርስቶስ በኖረበት ዘመን የተሠራ እንደሆነ በትክክል አረጋግጠናል ብለዋል።
    WWW.BBC.COM
    በጣሊያን በሚገኘው ‘የኢየሱስ ክርስቶስ መግነዘ ጨርቅ’ ላይ የሚነሱ ክርክሮች - BBC News አማርኛ
    ኢየሱስ ክርስቶስ ከተሰቀለ በኋላ ተገንዞ የተቀበረበት እንደሆነ የሚታመን ጨርቅ ጣሊያን ውስጥ ይገኛል። በጣሊያን የሚገኙ ተመራማሪዎች የመግነዘ ጨርቁ (የቱሪን ሽሮድ) ኢየሱስ ክርስቶስ በኖረበት ዘመን የተሠራ እንደሆነ በትክክል አረጋግጠናል ብለዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሐሙስ ዕለት መግለጫ የሰጡት የሄዝቦላህ መሪ ሐሰን ናስራላህ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ለደረሰው ጥቃት እስራኤልን ተጠያቂ ያደረጉ ሲሆን “ቀይ መስመር የተላለፈውን” ጥቃት ለመበቀል “ፍትሐዊ ምላሽ” እንደሚሰጡ ዝተው ነበረ።
    ሐሙስ ዕለት መግለጫ የሰጡት የሄዝቦላህ መሪ ሐሰን ናስራላህ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ለደረሰው ጥቃት እስራኤልን ተጠያቂ ያደረጉ ሲሆን “ቀይ መስመር የተላለፈውን” ጥቃት ለመበቀል “ፍትሐዊ ምላሽ” እንደሚሰጡ ዝተው ነበረ።
    WWW.BBC.COM
    ሄዝቦላህ “በርካታ” ሮኬቶችን ወደ እስራኤል እንደተኮሰ የእስራኤል መከላከያ ኃይል አስታወቀ - BBC News አማርኛ
    ሐሙስ ዕለት መግለጫ የሰጡት የሄዝቦላህ መሪ ሐሰን ናስራላህ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ለደረሰው ጥቃት እስራኤልን ተጠያቂ ያደረጉ ሲሆን “ቀይ መስመር የተላለፈውን” ጥቃት ለመበቀል “ፍትሐዊ ምላሽ” እንደሚሰጡ ዝተው ነበረ።
    0 Comments 0 Shares