• ከጆርጅ ዋሽንግተን እስከ ጆ ባይደን 46 ፕሬዝዳንቶች የተፈራረቁባት አሜሪካ ጥቂቶቹ በሥልጣን ላይ እያሉ ተገድለውባታል። ጥቂቶቹ ደግሞ ከግድያ ሙከራ ተርፈዋል። ከዛሬ 160 ዓመት በፊት አብርሃም ሊንከን በሰው እጅ ተገድለዋል። ከዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላ ደግሞ ቀጣዩ ፕሬዝዳንት ለመሆን እየተወዳደሩ ያሉት ትራምፕ ተደጋጋሚ የግድያ ሙከራዎች ገጥሟቸዋል። ከአብርሃም ሊንክን እስከ ዶናልድ ትራምፕ የተቃጡ የግድያ ሙከራዎችን እና ግድያዎችን እንመለከት።
    ከጆርጅ ዋሽንግተን እስከ ጆ ባይደን 46 ፕሬዝዳንቶች የተፈራረቁባት አሜሪካ ጥቂቶቹ በሥልጣን ላይ እያሉ ተገድለውባታል። ጥቂቶቹ ደግሞ ከግድያ ሙከራ ተርፈዋል። ከዛሬ 160 ዓመት በፊት አብርሃም ሊንከን በሰው እጅ ተገድለዋል። ከዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላ ደግሞ ቀጣዩ ፕሬዝዳንት ለመሆን እየተወዳደሩ ያሉት ትራምፕ ተደጋጋሚ የግድያ ሙከራዎች ገጥሟቸዋል። ከአብርሃም ሊንክን እስከ ዶናልድ ትራምፕ የተቃጡ የግድያ ሙከራዎችን እና ግድያዎችን እንመለከት።
    WWW.BBC.COM
    ከሊንከን እስከ ትራምፕ፡በአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ላይ የተፈጸሙ ግድያዎች እና የግድያ ሙከራዎች - BBC News አማርኛ
    ከጆርጅ ዋሽንግተን እስከ ጆ ባይደን 46 ፕሬዝዳንቶች የተፈራረቁባት አሜሪካ ጥቂቶቹ በሥልጣን ላይ እያሉ ተገድለውባታል። ጥቂቶቹ ደግሞ ከግድያ ሙከራ ተርፈዋል። ከዛሬ 160 ዓመት በፊት አብርሃም ሊንከን በሰው እጅ ተገድለዋል። ከዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላ ደግሞ ቀጣዩ ፕሬዝዳንት ለመሆን እየተወዳደሩ ያሉት ትራምፕ ተደጋጋሚ የግድያ ሙከራዎች ገጥሟቸዋል። ከአብርሃም ሊንክን እስከ ዶናልድ ትራምፕ የተቃጡ የግድያ ሙከራዎችን እና ግድያዎችን እንመለከት።
    0 Comments 0 Shares
  • የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ ጋር ሁለተኛ ዙር የቴሌቪዥን የምርጫ ክርክር ለማድረግ የቀረበላቸውን ጥያቄ ውድቅ አደረጉት።
    የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ ጋር ሁለተኛ ዙር የቴሌቪዥን የምርጫ ክርክር ለማድረግ የቀረበላቸውን ጥያቄ ውድቅ አደረጉት።
    WWW.BBC.COM
    ዶናልድ ትራምፕ ከካማላ ሃሪስ ጋር ሁለተኛ ዙር የምርጫ ክርክር አላደርግም አሉ - BBC News አማርኛ
    የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ ጋር ሁለተኛ ዙር የቴሌቪዥን የምርጫ ክርክር ለማድረግ የቀረበላቸውን ጥያቄ ውድቅ አደረጉት።
    0 Comments 0 Shares
  • ግማሽ ቢሊዮን ተከታዮች ያሉት ሚስተር ቢስት በኢንተርኔት ዓለም ‘እጅግ መልካም’ ከሚባሉ ሰዎች መካከል ነው። ጂሚ ዶናልድሰን በተባለ የመዝገብ ስሙ የሚታወቀው ሚስተር ቢስት ፕራይም ቪድዮ በተሰኘው የቪድዮ ማሠራጫ ላይ በቅርቡ በሚተላለፈው ‘ጌም ሾው’ ምክንያት ነው ክስ የቀረበበት።
    ግማሽ ቢሊዮን ተከታዮች ያሉት ሚስተር ቢስት በኢንተርኔት ዓለም ‘እጅግ መልካም’ ከሚባሉ ሰዎች መካከል ነው። ጂሚ ዶናልድሰን በተባለ የመዝገብ ስሙ የሚታወቀው ሚስተር ቢስት ፕራይም ቪድዮ በተሰኘው የቪድዮ ማሠራጫ ላይ በቅርቡ በሚተላለፈው ‘ጌም ሾው’ ምክንያት ነው ክስ የቀረበበት።
    WWW.BBC.COM
    የዓለማችን ቁጥር አንዱ ‘ዩቲዩበር’ ሚስተር ቢስት በአምስት ሴቶች የተከሰሰው ለምንድነው? - BBC News አማርኛ
    ግማሽ ቢሊዮን ተከታዮች ያሉት ሚስተር ቢስት በኢንተርኔት ዓለም ‘እጅግ መልካም’ ከሚባሉ ሰዎች መካከል ነው። ጂሚ ዶናልድሰን በተባለ የመዝገብ ስሙ የሚታወቀው ሚስተር ቢስት ፕራይም ቪድዮ በተሰኘው የቪድዮ ማሠራጫ ላይ በቅርቡ በሚተላለፈው ‘ጌም ሾው’ ምክንያት ነው ክስ የቀረበበት።
    0 Comments 0 Shares
  • የእስራኤል ወታደሮች በወረራ ስር ባለው ዌስት ባንክ ውስጥ የሚገኘውን የአልጄዚራ ቢሮን በመውረር ለቀጣዮቹ 45 ቀናት የቴሌቪዥን ጣቢያው ቢሮ እንዲዘጋ አዘዙ።
    የእስራኤል ወታደሮች በወረራ ስር ባለው ዌስት ባንክ ውስጥ የሚገኘውን የአልጄዚራ ቢሮን በመውረር ለቀጣዮቹ 45 ቀናት የቴሌቪዥን ጣቢያው ቢሮ እንዲዘጋ አዘዙ።
    WWW.BBC.COM
    የእስራኤል ወታደሮች በቀጥታ ሥርጭት ላይ የነበረውን የአልጄዚራ ቢሮን በመውረር ዘጉ - BBC News አማርኛ
    የእስራኤል ወታደሮች በወረራ ስር ባለው ዌስት ባንክ ውስጥ የሚገኘውን የአልጄዚራ ቢሮን በመውረር ለቀጣዮቹ 45 ቀናት የቴሌቪዥን ጣቢያው ቢሮ እንዲዘጋ አዘዙ።
    0 Comments 0 Shares
  • የፍፃሜው ጨዋታ ተጀመረ። ጀርመን 2፤ ቼኮስሎቫኪያ 2። ይሄኔ ነው ሁሉም ዓይኑን ወደ ፍፁም ቅጣት ምት ያደረገው። ተራው የደረሰው ፓኔንካ ፈጠን ፈጠን እያለ ወደ ፍጽም ቅጣት ምት ሳጥኑ ይራመድ ጀመር። አንድ ሁለት ሦስት እርምጃ ወደኋላ ተስቦ አነጣጠረ። ወደ ቀኝ ወይስ ወደ ግራ?
    የፍፃሜው ጨዋታ ተጀመረ። ጀርመን 2፤ ቼኮስሎቫኪያ 2። ይሄኔ ነው ሁሉም ዓይኑን ወደ ፍፁም ቅጣት ምት ያደረገው። ተራው የደረሰው ፓኔንካ ፈጠን ፈጠን እያለ ወደ ፍጽም ቅጣት ምት ሳጥኑ ይራመድ ጀመር። አንድ ሁለት ሦስት እርምጃ ወደኋላ ተስቦ አነጣጠረ። ወደ ቀኝ ወይስ ወደ ግራ?
    WWW.BBC.COM
    ፓኔንካ - የጀርመኖችን ልብ የሰበረው አነጋጋሪው የፍፁም ቅጣት ምት አመታት - BBC News አማርኛ
    የፍፃሜው ጨዋታ ተጀመረ። ጀርመን 2፤ ቼኮስሎቫኪያ 2። ይሄኔ ነው ሁሉም ዓይኑን ወደ ፍፁም ቅጣት ምት ያደረገው። ተራው የደረሰው ፓኔንካ ፈጠን ፈጠን እያለ ወደ ፍጽም ቅጣት ምት ሳጥኑ ይራመድ ጀመር። አንድ ሁለት ሦስት እርምጃ ወደኋላ ተስቦ አነጣጠረ። ወደ ቀኝ ወይስ ወደ ግራ?
    0 Comments 0 Shares
  • Amanuel Tadesse - Sew Bamenew Lay | አማኑኤል ታደሰ - ሰው ባመነው ላይ | New Ethiopian Music 2024
    Amanuel Tadesse - Sew Bamenew Lay | አማኑኤል ታደሰ - ሰው ባመነው ላይ | New Ethiopian Music 2024
    0 Comments 0 Shares
  • Antish - School Life 2 - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    Antish - School Life 2 - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Boonsaa Ayyalaa - IMALTUU - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    Boonsaa Ayyalaa - IMALTUU - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares