የፍፃሜው ጨዋታ ተጀመረ። ጀርመን 2፤ ቼኮስሎቫኪያ 2። ይሄኔ ነው ሁሉም ዓይኑን ወደ ፍፁም ቅጣት ምት ያደረገው። ተራው የደረሰው ፓኔንካ ፈጠን ፈጠን እያለ ወደ ፍጽም ቅጣት ምት ሳጥኑ ይራመድ ጀመር። አንድ ሁለት ሦስት እርምጃ ወደኋላ ተስቦ አነጣጠረ። ወደ ቀኝ ወይስ ወደ ግራ?

0 Comments
0 Shares