Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • Gugut Podcast
    2024-09-14 13:54:01 -
    አዲስ ዓመት እና resolutions Gugut Ep#165
    አዲስ ዓመት እና resolutions Gugut Ep#165
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Maya Media
    2024-09-14 13:54:01 -
    እንኳን ለ 2017 ዓ.ም አደረሳችሁ! ዓመቱ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር ዓመት ይሆንልን።
    እንኳን ለ 2017 ዓ.ም አደረሳችሁ! ዓመቱ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር ዓመት ይሆንልን።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethio Computer School
    2024-09-14 13:54:01 -
    ?‍♂️በ 7 ቀን በዩቱብ €1971.22 ?‍♂
    ?‍♂️በ 7 ቀን በዩቱብ €1971.22 ?‍♂
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-15 08:34:03 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በእስራኤል ጦር የተተኮሰባት አሜሪካዊት ቀሳቅሽ ተቀበረች
    በእስራኤል ወታደር የተገደለችው ቱርክ-አሜሪካዊት ማኅበራዊ ቀስቃሽ ወዳጅ እና ቤተሰቦች በቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ባደረጉበት በዛሬው ዕለት፤ እስራኤል በማዕከላዊ እና ደቡባዊ ጋዛ በፈጸመችው የአየር ድብደባ ጥቃት በትንሹ 14 ሰዎች ሞቱ። በጋዛ ከተማ በደረሰው የአየር ድብደባ ሦስት ሴቶች እና አራት ህጻናትን ጨምሮ 11 ሰዎች ያሉበት አንድ መኖሪያ ቤት ላይ ጥቃት የደረሰ ሲሆን፤ ሌላኛው ጥቃት ደግሞ በካኻን ዩኒስ በጦርነት የተፈናቀሉ ፍልስጤማውያን መጠለያን ላይ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-15 08:34:03 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሩሲያ እና ዩክሬን 206 እስረኞችን ተቀያየሩ
    በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ሸምጋይነት የተካሄደውን ድርድር ተከትሎ፤ ሩሲያ እና ዩክሬን ለሁለት ቀናት ባደረጉት ከፍተኛ የእስረኞች ልውውጥ እስከ ዛሬ ቅዳሜ ድረስ 206 እስረኞችን ተለዋውጠዋል ስትል አረብ ኤመሬት አስታወቀች። ፕሬዘዳንት ቮልደሚየር ዘለንስኪ 82 ወታደሮች እና 21 የጦር ኃላፊዎችን ጨምሮ 103 ዩክሬናዊያን ተመልሰዋል ያሉ ብለዋል። በሌላ በኩል የሩሲያ መከላከያ ደግሞ 103 ሩሲያዊያን ወታደሮች በነሐሴ ወር ዩክሬኖች ድንገተኛ ጥቃት በፈጸሙባት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-15 08:34:03 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር በገባችው ውል ከቀጠለች ኢትዮጵያ ውስጥ የሚዋጉ አማጽያን መደገፍ እንደምትጀምር ሶማሊያ አስጠነቀቅች
    የኢትዮጵያ መንግስት ከሶማሌላንድ ጋር የተፈራረመውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ በያዘው ጥረት የሚገፋ ከሆነ፣ አገራቸው ኢትዮጵያ ውስጥ በመዋጋት ላይ ያሉ አማፂያንን መደገፍ ትጀምራለች ሲሉ የሶማሊያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ። የሶማሊያው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አህመድ ሞዓሊም ፊቂ፤ ይኸንን ያሉት ዩኒቨርሳል ከተሰኘ የሀገር ውስጥ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ወቅት ነው። “ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የታጠቁ አማጽያንን አልያም የኢትዮጵያን መንግስት የሚታገሉ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-15 08:34:03 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የኢትዮጵያውያን ክለቦች ግጥሚያ በዋሽንግተን ዲሲ
    በኢትዮጵያ በርካታ የኳስ ደጋፊ ያላቸው አትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግርኳስ ክለቦች በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ኦዲ ፊልድ ስታድየም የወዳጅነት ጨዋታ አድርገዋል፡፡ የኢትዮጵያ ክለቦች በአሜሪካ ለመጀመርያ ጊዜ ባደረጉት በዚህ ጨዋታም ኢትዮጵያ ቡና 2 ለ1 ማሸነፍ ችሏል፡፡ ባለፈው እሁድ የተደረገውን ይህን ጨዋታ አስመልክቶ የአሜሪካ ድምጽ የሁለቱን ክለብ ተጫዋቾች ፣ አሰልጣኞችና የቀድሞ ተጨዋቾችን አነጋግሯቸዋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-15 08:34:03 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሸርማን - አሜሪካ የኤርትራን ተቃዋሚዎች መርዳት አለባት
    የዩናይትድ ስቴትስ የምክር ቤት አባል ብራድ ሸርማን አሜሪካ ከኤርትራ ተቃዋሚ ቡድኖች ጋር ግንኙነት ማድረግ እንደሚያስፈልጋት አፅንዖት ሰጥተው ተናገሩ፡፡ ዴሞክራቱ የምክር ቤት አባል ይህን የተናገሩት ከመስከረም አሥራ አንዱ የሽብር ጥቃት ጋር በተገናኘ በምክር ቤቱ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ በአፍሪካ ኃያላን መንግሥታት የያዙትን ፉክክር አስመልክቶ በትላንትናው ዕለት በምክር ቤቱ በተካሄደ የምስክነት ቃል በተሰማበት ወቅት ነው፡፡ ሸርማን በዚሁ ወቅት በሰጡት አስተያየት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (287369-287376 of 309313)
  • «
  • Prev
  • 35920
  • 35921
  • 35922
  • 35923
  • 35924
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory