Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-14 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሸርማን - አሜሪካ የኤርትራን ተቃዋሚዎች መርዳት አለባት
    የዩናይትድ ስቴትስ የምክር ቤት አባል ብራድ ሸርማን አሜሪካ ከኤርትራ ተቃዋሚ ቡድኖች ጋር ግንኙነት ማድረግ እንደሚያስፈልጋት አፅንዖት ሰጥተው ተናገሩ፡፡ ዴሞክራቱ የምክር ቤት አባል ይህን የተናገሩት ከመስከረም አሥራ አንዱ የሽብር ጥቃት ጋር በተገናኘ በምክር ቤቱ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ በአፍሪካ ኃያላን መንግሥታት የያዙትን ፉክክር አስመልክቶ በትላንትናው ዕለት በምክር ቤቱ በተካሄደ የምስክነት ቃል በተሰማበት ወቅት ነው፡፡ ሸርማን በዚሁ ወቅት በሰጡት አስተያየት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-14 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሴቶች ካመላ ሄሪስን ለድል ያበቁ ይሆን?
    በካመላ ሄሪስና በዶናልድ ትረምፕ መካከል የሚደረገው የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ የምርጫ ፉክክር ተቀራራቢ ውድድር ሆኖ ቀጥሏል። ነገር ግን ካመላ ሄሪስ ሴት ድምጽ ሰጪዎችን በመሳብ መሪነቱን ይዘዋል። የቪኦኤዋ ዶራ መኳር እንደዘገበችው፣ የሄሪስ ወደ ውድድሩ መግባት፣ ፖለቲካ ፓርቲዎቹ ከሴት ድምጽ ሰጪዎች የሚያገኙትን ድጋፍ በተመለከተ ልዩነቱ እንዲሰፋ አድርጓል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-14 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኮሬ ዞን አራት አርሶ አደሮች በታጣቂዎች ተገደሉ
    በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ኮሬ ዞን፣ ጎርካ ወረዳ፣ ሻሮ ቀበሌ፣ አራት አርሶ አደሮች፣ ትላንት መስከረም 2 ቀን 2017 ዓ.ም በታጣቂዎች መገደላቸውን የተጎጂ ቤተሰቦችና የአካባቢው አስተዳደር አስታወቀ። ታጣቂዎቹ አርሶ አደሮቹን የገደሏቸው፣ ከብቶቻቸውን ሲያግዱ ከነበሩበት ቦታ አግተው ከወሰዷቸው እና የማስለቀቂያ ገንዘብ ከተቀበሉ በኋላ መሆኑን ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል። የኮሬ ዞን ሰላም እና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ አቶ ተፈራ ቦንዶራ፣ ጥቃቱን የፈፀመው በአከባቢው ታጠቆ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-14 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    “በትግራይ ወደ ጦርነት ለመመለስ ምንም ዓይነት ምክንያት መኖር የለበትም” ዩናይትድ ስቴትስ
    በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መካከል ያሉ የልዩነት ጉዳዮችን “በፖለቲካ ውይይት መፍታት ያስፈልጋል” ሲሉ በአፍሪካ ቀንድ የዩናይትድ ስቴትስ ልዩ መልዕክተኛ ተናገሩ፡፡ ልዩ መልዕክተኛው አምባሳደር ማይክ ሀመር፣ የፕሪቶሪያውን ስምምነት በተሟላ መልኩ መተግበር እንደሚያስፈልግ እና ሁለቱም አካላት ለዚህ ቁርጠኛ መሆናቸውን እንዳረጋገጡላቸው ገልጸዋል፡፡ በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ያሉ ግጭቶችን በሠላም ለመፍታት ሀገራቸው ስለምታደርጋቸው ጥረቶችም...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-14 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    “በሶማሊያ የማረጋጋትና የድጋፍ ፕሮግራሞች በመካሄድ ላይ ናቸው” አፍሪኮም
    በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት ኃይል በያዝነው የፈረንጆች ዓመት መጨረሻ ላይ ሃገሪቱን ለቆ ለመውጣታ እየተዘጋጀ ባለበት በዚህ ወቅት፣ የማረጋጋትና የድጋፍ ፕሮግራሞች እየተካሄዱ እንደሆነ በአፍሪካ የአሜሪካ ጦር ዕዝ (አፍሪኮም) አዛዥ አስታውቀዋል። ከሶማሊያው ፕሬዝደንት ሃሳን ሼክ ሞሃመድ እና ከወታደራዊ አዛዡ ሜጄር ጀኔራል ሼክ ሙሃይዲን አዶ ጋራ እንደተነጋገሩ ያስታወቁት በአፍሪካ የአሜሪካ ዕዝ አዛዡ ጀኔራል ማይክል ላንግሊ፣ የአፍሪካ ኅብረት በታህሳስ ወር...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-14 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ፕሬዚዳንት ባይደንን ጠቅላይ ሚንስትር ስታርመር ዛሬ ይገናኛሉ
    የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚንስትር ኬይር ስታርመር በዩክሬን ጉዳይ ለመነጋገር ዛሬ ዓርብ በዋይት ሀውስ ይገናኛሉ። ሁለቱ መሪዎች የሚገናኙት ዩክሬን የዩናይትድ ስቴትስ እና የብሪታኒያ ስሪት የሆኑ የጦር መሣሪያዎችን በመጠቀም ወደ ሩስያ ዘልቃ በመግባት ኢላማዎችን መምታት በሚያስችሉ የጦር መሣሪያዎች አጠቀቃቀም ላይ የተጣሉ ገደቦች እንዲላሉላት የተጠናከረ ግፊት እያደረገች ባለችበት ወቅት ነው፡፡ የመሪዎቹ ውይይት የሚካሄደው...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-14 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ከዱራሜ እስከ ዋሽንግተን - የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ ሴት ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ሎዛ አበራ
    የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ እግርኳስ ቡድን አምበል ሎዛ አበራ ባለፈው ሳምንት የእግርኳስ ተጫዋችነት ፊርማዋን በዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኘው ዲሲ ፓወር እግርኳስ ክለብ አኑራለች፡፡ ለሁለት አመት የሚቆየው ይህ ኮንትራትም ሎዛ አበራን በሰሜን አሜሪካ የመጀመርያዋ ኢትዮጵያዊ የፕሮፌሽናል ተጫዋች አድርጓታል፡፡ የአሜሪካ ድምጽ ስቱዲዮ ጋብዞ አነጋግሯታል፡፡ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-14 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ከመስከረም 11 ጥቃት 23 ዓመታት በኋላ ሽብርተኝነት አሜሪካና ዓለምን እያንዣበበ ነው
    ምክትል ፕሬዚደንት ካማላ ሄሪስ ከፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጋር በመሆን አሜሪካ ምድር ላይ የተፈጸመውን አስከፊ የሽብር ጥቃት 23ኛውን ዓመት ለማክበር ተገኝተዋል። በጥር ወር የፕሬዚዳንትነቱን ቦታ የሚይዝ ማንኛውም ሰው፣ ሃሪስም ሆኑ በስነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት ተቀናቃኛቸው የቀድሞ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ የተለያዩ ስጋቶች ይጠብቃቸዋል። የቪኦኤ የዋይት ሀውስ ዘጋቢ አኒታ ፓወል የተጠለፈው አውሮፕላን ተከስክሶባቸው የወደሙት፣ ሁለቱ የቀድሞ የዓለም ንግድ ማእከል...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (287225-287232 of 309311)
  • «
  • Prev
  • 35902
  • 35903
  • 35904
  • 35905
  • 35906
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory