0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል ባለው ውጥረት የዩናይትድ ስቴትስ አቋምኢትዮጵያ ከራስ ገዟ የሶማሌላንድ አስተዳደር ጋር የተፈራረመችውን አወዛጋቢ የመግባቢያ ሥምምነት ተከትሎ፤ በሶማሊያ እና በኢትዮጵያ መካከል ለተፈጠረው ውጥረት ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ይገኛል የሚል ተስፋ ማሳደራቸውን አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማት ገለጡ። በሞቃዲሾ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሪቻርድ ራይሊ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ሃገራቸው “ለዚህ ወቅታዊ ሁኔታ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ለማፈላለግ ከሌሎች ጋር በትብብር እየሰራች ነው” ብለዋል።...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMኢራን ለሩሲያ ባሊስቲክ ሚሳይል ታቀርባለች ስትል ዩናይትድ ስቴትስ በሞስኮ ላይ ማዕቀብ ጣለችታህራን ሞስኮ በዩክሬን ላይ ባካሄደችው ወረራ ጥቅም ላይ የምታውለው ባለስቲክ ሚሳይል አቅርባለች ስትል፣ ዩናይትድ ስቴትስ ኢራን ላይ አዲስ ማዕቀብ ጥላለች። የአሜሪካ ድምጹ ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያደረሰን ዘገባ ይመለክተዋል።0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMአዲሱ እና አሮጌው ዓመት በመቀሌየመቐለ ነዋሪዎችን የአዲስ ዓመት ተስፋ እና ምኞታቸውን፤ ብሎም 2016’ን እንዴት እንዳሳለፉ ይነግሩናል።0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMፕሬዝደንታዊ ክርክሩ ሲተነተንበጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ የምርጫ ክርክር በትላንትናው ምሽት ተካሂዷል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያንና የተቀረውም ዓለም በተከታተለው በዚሁ ክርክር፣ ሁለቱ እጩዎች ማለትም፤ ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄሪስ እና የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በሃገር ውስጥ ባሉ አንገብጋቢ ጉዳዮችም ሆነ በውጪ ፖሊሲያቸው ዙሪያ ተከራክረዋል። ክርክሩን የተከታተለው ባልደረባችን እንግዱ ወልዴ ሁለት እንግዶችን ጋብዞ ተከታዩን አዘጋጅቷል።0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COM“በአማራ ክልል በተገባደደው 2016 የነበረው የጸጥታ ስጋት በብዙኃኑ ህይወት ላይ ተጽእኖ ፈጥሮ አለፈ?”ኢትዮጵያ ውስጥ በተጠናቀቀው ዓመት የተፈጠሩት የጸጥታ ችግሮች በህይወታቸው ላይ ተጽእኖ ፈጥረው ማለፋቸውን በአማራ ክልል ደሴ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ አስተያየት ሰጭዎች ገለጹ፡፡ አስተያየት ሰጭዎቹ በአሮጌው ዓመት የተስተዋሉት ችግሮች ተቀርፈው በኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡ የአሮጌውን ዓመት ስንብት እና የአዲሱን ዓመት ተስፋ አስመልክክቶ የአሜሪካ ድምጽ የኗሪዎችን አስተያየት አስተናግዷል፡፡0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMበዩናይትድ ስቴትስ የመስከረም 11 የአልቃይዳ ሽብር ጥቃት 23ኛው ዓመት ታሰበዩናይትድ ስቴትስ እአአ መስከረም 11/2001 ወደ 3,000 የሚጠጉ ሰዎችን የገደለውን የሽብር ጥቃት 23ኛ ዓመት ዛሬ ረቡዕ አስባለች። በኒው ዮርክ የሽብር ጥቃቱ ሰለባዎች ቤተሰቦች፣ የተጠለፈው አውሮፕላን ተከስክሶባቸው የወደሙት፣ ሁለቱ የቀድሞ የዓለም ንግድ ማእከል ህንጻዎች በነበሩበት “ግራውንድ ዜሮ” ተብሎ የሚጠራው ስፍራ ተገኝተው፣ በአደጋው ህይወታቸው ያለፉትን ሰዎች አስበዋል፡፡ በመታሰቢያ ስነ ሥርዓቱ ላይ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና ምክትል ፕሬዝዳንት...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COM2016 ለኢትዮጵያውያን እንደምን አለፈ? መጭውስ 2017 ምን ይዞ ይሆን?በኢትዮጵያ የቀጠሉ ግጭቶች በአዲሱ ዓመት እልባት እንዲያገኙ፣ ኢትዮጵያን ተማፅኖአቸውን ማቅረብ ቀጥለዋል 2016 ለኢትዮጵያ ፈታኝ ሆኖ እንደተጠናቀቀ፣ አዲሱን ዓመት በማስመልከት አስተያየታቸውን የሰጡን የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች፣ ለበርካታ ችግሮች ምክንያት የሆኑ ግጭቶች መፍትሔ እንዲያገኙ ተማፅነዋል፡፡0 Comments 0 Shares