0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየናይል ወንዝ በውድቅዳቂ ቆሻሻ ተሞልቷልበአህጉሪቱ ረዥሙ መሆኑ የሚነገርለት እና አሥራ አንድ አገሮችን አቋርጦ የሚፈሰው የናይል ወንዝ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ቁጥሩ ከ200 ሚሊዮን በላይ ለሚደርስ ሕዝብ ዘላቂ የሕይወት ዋስትና ይሰጣል። ይሁን እንጂ ከወንዙ የላይኛው ተፋሰስ አካባቢዎች የሚታየው እና እያደርም እየጨመረ የመጣው የሰዎች እንቅስቃሴ የወንዙን ሥነ-ምህዳር ለአደጋ ማጋለጡ ተዘግቧል። ሺላ ፖኒ ከደቡብ ሱዳኗ ጆንግሌይ ግዛት ቦር ያደረሰችንን የዚህን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMዩክሬን የሩሲያ ነዳጅ ማጣሪያዎችን በድሮን ማጥቃት መጀመሯን አስታወቀችዩክሬን ዛሬ ዐርብ በደቡባዊ ሩሲያ በሚገኙ በርካታ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካዎች እና ወታደራዊ ማዕከላት ላይ በሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖች) ጥቃት ማድረሷን አስታወቀች። ሞስኮ በጥቃቱ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን እና 114 ድሮኖችን ከጥቅም ውጭ ማድረጓን ተናግራለች። ኪቭ የሞስኮን ወታደራዊ ኃይል የሚያጠናክሩ በመሆናቸው ፍትሃዊ ኢላማዎች ናቸው ያላቻቸውን በሩሲያ ውስጥ የሚገኙ የነዳጅ ፋብሪካዎች ላይ በቅርብ ወራት ውስጥ በርካታ ጥቃቶችን ፈጽማለች። ሩሲያም...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየአሜሪካ ኀይሎች ቀይ ባሕር ላይ ስድስት የሁቲ ድሮኖችን ደመሰሱየዩናይትድ ስቴትስ ጦር፣ በቀይ ባሕር ላይ በኢራን በሚደገፉ የሁቲ ዐማፅያን የሚንቀሳቀሱ ስድስት ሰው አልባ አውሮፕላኖችን አወደመ። ጥቃቱ የደረሰው፣ የሁቲ ዐማፅያን ሁለተኛው የንግድ መርከባቸው መስጠሙ በተረጋገጠበት ተመሳሳይ ቀን ነው፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ ማዕከላዊ ዕዝ፣ ትላንት ኀሙስ በባሕሩ ላይ የነበሩ አራት ሰው አልባ መርከቦችንና ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ሁለት ድሮኖችን ማውደሙን አስታውቋል። በጥቃቱ፣ በዩናይትድ ስቴትስ በኩል የተገለጸ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMአሜሪካ ቪየትናም የዩክሬንን ሉዓላዊነት እንድትደግፍ አሳሰበችየሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሃኖይ ያደረጉትን የአንድ ቀን ጉብኝት ተከትሎ ቪየትናም የዩክሬንን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት እንድትደግፍ ዩናይትድ ስቴትስ አሳሰበች። ፑቲን ወደ ቪየትናም የተጓዙት በሰሜን ኮሪያ የነበራቸውን የሁለት ቀናት ቆይታ ተከትሎ ሲሆን፣ እየተባባሰ የመጣውን የምዕራባውያን ማዕቀም ለመጋፈጥ የሚያስችላቸው ጥምረት ለመፍጠር በእስያ የሚያደርጉት ጉብኝት አካል ነው። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማቲው ሚለር...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበኬንያ በቀጠለው የተቃውሞ ጥሪ አንድ ሰው ተገደለበኬንያ ሊደረግ የታቀደውን የታክስ ጭማሪ በመቃወም ከተደረገው የወጣቶች ሰልፍ ጋራ በተያያዘ አንድ ሰው ተገድሏል፡፡ ፖሊሶችን የሚከታተለው ገለልተኛ ቡድን፣ ትላንት ኀሙስ የተካሔደውን ተቃውሞ ተከትሎ በናይሮቢ ሕይወቱ ያለፈው ግለሰብ፣ በፖሊስ ጥይት ተመትቶ እንደኾን እያጣራኹ ነው፤ ብሏል። ፖሊስ፣ ዛሬ ዐርብ እንዳስታወቀው፣ ተቃዋሚዎቹ በሚቀጥለው ሳምንት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚካሔድ የተቃውሞ ሰልፍ ጠርተዋል፡፡ በኬንያ ወጣቶች መሪነት የተነሣሣውና ባለፈው...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMተመድ በኢራን ከሂጃብ ጋራ የተያያዙ የመብት ጥሰቶችንና የሞት ቅጣቶችን አወገዘየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዐዲስ ባወጣው ዘገባ፣ የኢራን መንግሥት፥ የሂጃብ ሕግን በሚጥሱ ሴቶች ላይ እየፈጸመ ያለውን ከፍተኛ ግድያ እና የኀይል ርምጃ አውግዟል፡፡ ዘገባው እንዳመለከተው፣ እ.ኤ.አ በ2023 ቢያንስ 834 ሰዎች ተገድለዋል። ይህም፣ ከቀደመው ዓመት ጋራ ሲነጻጸር 43 በመቶ ጨምሯል። ከአደገኛ ዕፆች ጋራ በተያያዙ ወንጀሎች የሚፈጸሙ ግድያዎች፣ በ84 በመቶ ከፍ ማለቱ ሲነገር፣ የአሁኑ በዐሥር ዓመታት ውስጥ ከፍተኛው ነው፤ ተብሏል።...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበሞጣ ቀራንዮ ከተማ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹበምሥራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ቀራኒዮ ከተማ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ፣ የፋኖ ታጣቂዎች በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ተከትሎ፣ በደብረ ቀራኒዮ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ቅጽር ሰባት ሲቪሎች መገደላቸውን፣ የቤተ ክርስቲያኑ አገልጋይ እና በቦታው ነበርን ያሉ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ ሟቾቹ፣ ከዕለቱ አንድ ቀን ቀድመው በሕይወት ለተለዩ መነኵሲት የመቃብር ጉድጓድ ሲቆፍሩ የነበሩ ስድስት እድርተኞች እና አንድ የአብነት ተማሪ መኾናቸውን፣ ነዋሪዎቹ...0 Comments 0 Shares