0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበትግራይ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች እየታየ ባለው የእንስሳት በሽታ አራት ሰዎች ሞቱበትግራይ ክልል፣ አንትራክስ ወይም በልማድ አባ ሰንጋ በተባለው የእንስሳት በሽታ፣ አራት ሰዎች መሞታቸውን፣ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። በበሽታው የተያዘን የበሬ ሥጋ የተመገቡ ሌሎች ሰዎችም መታመማቸው ታውቋል። በክልሉ በጦርነቱ ወቅት ተቋርጦ ከቆየው የእንስሳት ክትባት ጋራ በተያያዘ፣ በሽታው በተለያዩ የክልሉ ወረዳዎች መስፋፋቱ ተገልጿል፡፡ በአሁኑ ወቅት የበሽታው ክትባት ወደ ክልሉ እየገባ እንደሚገኝ የተጠቆመ ሲኾን፣ ሣር በል የቤት እንስሳትን በወቅቱ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየአፍሪካ መከላከያ ባለሥልጣናት በቦትስዋና ሊመክሩ ነውሠላሳ የአፍሪካ ሃገራትን የሚወክሉ የመከላከያ ሃላፊዎች አህጉሪቱ በገጠማት የፀጥታ እና የመረጋጋት ተግዳሮቶች ላይ ለመነጋገር በመጪው ሳምንት ቦትስዋና ላይ የሁለት ቀናት ጉባኤ ይቀመጣሉ። ጉባኤው የተዘጋጀው ‘አፍሪኮም’ በመባል የሚታወቀው የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ዕዝ ሲሆን፣ ተመሳሳይ ጉባኤ መካሄድ ከጀመረበት ከእ.አ.አ 2017 ወዲህ በአህጉሪቱ ሲካሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ኮንዲሲ ዱቤ ከጋቦሮኔ የላከውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።0 Comments 0 Shares
-
ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! ሙሉ ዝግጅቱን ዛሬ ማታ ይጠብቁ! Hamlin fistula ethiopia Maya Media Presents |ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! ሙሉ ዝግጅቱን ዛሬ ማታ ይጠብቁ! Hamlin fistula ethiopia Maya Media Presents |0 Comments 0 Shares
-
ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! @hamlinfistulaኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! @hamlinfistula0 Comments 0 Shares
-
London Cafe Catering! Perfect for any occasion. ?London Cafe Catering! Perfect for any occasion. ?☕0 Comments 0 Shares
-
… አናስገባም ሰርገኛ ... በስንት ማገዶ የማይደምቀው የአባቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ ... የፅድቅ መንገድ| Seifu on EBS… አናስገባም ሰርገኛ ... በስንት ማገዶ የማይደምቀው የአባቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ ... የፅድቅ መንገድ| Seifu on EBS0 Comments 0 Shares
-
ሁለቱን አይኖቼን ልስጥና በሰላም ቀሪ ዘመኔን ልኑር አንድ አንድ ይድረሳቸው … ከአቅሜ በላይ ነው ሰዎች ያሳዩኝ ፍቅር ሄራኒ እና ሶሊያና | Seifuሁለቱን አይኖቼን ልስጥና በሰላም ቀሪ ዘመኔን ልኑር አንድ አንድ ይድረሳቸው … ከአቅሜ በላይ ነው ሰዎች ያሳዩኝ ፍቅር ሄራኒ እና ሶሊያና | Seifu0 Comments 0 Shares