• አቶ ጌታቸው ሥጋታቸውን ተናገሩ | የማክሰኞ ጳጉሜ 5 ዜናዎች @ArtsTvWorld
    አቶ ጌታቸው ሥጋታቸውን ተናገሩ | የማክሰኞ ጳጉሜ 5 ዜናዎች @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • የኖህ መርከብ ያረፈበት የዘጌ አስደናቂ ተራራ | ሀሌታ @ArtsTvWorld
    የኖህ መርከብ ያረፈበት የዘጌ አስደናቂ ተራራ | ሀሌታ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • አፍሪቃ - ልዩ የበዓል ፕሮግራም | ቅምሻ |Afreeqa @ArtsTvWorld
    አፍሪቃ - ልዩ የበዓል ፕሮግራም | ቅምሻ |Afreeqa @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ከቤትዎ ሆነው የፈለጉትን በቺፕ ቺፕ ይዘዙ Chip Chip @ArtsTvWorld
    ከቤትዎ ሆነው የፈለጉትን በቺፕ ቺፕ ይዘዙ Chip Chip @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • በአዲስ አመት አዲስ ፕሮግራም ከፍፁም የሺጥላ ጋር | ፍፁም የሺጥላ ተመልሳለች @ArtsTvWorld
    በአዲስ አመት አዲስ ፕሮግራም ከፍፁም የሺጥላ ጋር | ፍፁም የሺጥላ ተመልሳለች @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ቀለል ያለ የክፍያ አማራጭ | Premier Switch Solutions @ArtsTvWorld
    ቀለል ያለ የክፍያ አማራጭ | Premier Switch Solutions @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ቢቢሲ አዲሱን ዓመት በማስመልከት ስድስት ታዋቂ ሴት ድምጻውያን ጋር ደውሎ፣ እንኳን አደረሳችሁ በማለት ከአውደ ዓመት ጋር የተያያዙ የተለያዩ ጥያቄዎችን አቅርቧል። ያለፈውን ዓመት፣ 2016 ዓ.ም. ፣ በምን ያስታውሱታል? በአዲሱስ ዓመት ምን አቅደዋል? እንዲሁም እንዲህ እንደዛሬው ዓውድ ዓመት ሲሆን ምን መመገብ ይወዳሉ? የሚለው ከጥያቄዎቻችን መካከል ናቸው።
    ቢቢሲ አዲሱን ዓመት በማስመልከት ስድስት ታዋቂ ሴት ድምጻውያን ጋር ደውሎ፣ እንኳን አደረሳችሁ በማለት ከአውደ ዓመት ጋር የተያያዙ የተለያዩ ጥያቄዎችን አቅርቧል። ያለፈውን ዓመት፣ 2016 ዓ.ም. ፣ በምን ያስታውሱታል? በአዲሱስ ዓመት ምን አቅደዋል? እንዲሁም እንዲህ እንደዛሬው ዓውድ ዓመት ሲሆን ምን መመገብ ይወዳሉ? የሚለው ከጥያቄዎቻችን መካከል ናቸው።
    WWW.BBC.COM
    5 ጥያቄዎች ለድምጻውያን፡ ኩኩ፣ አቢ፣ ቤቲ ጂ፣ እግቱ፣ ዮሃና እና ፍቅርአዲስ - BBC News አማርኛ
    ቢቢሲ አዲሱን ዓመት በማስመልከት ስድስት ታዋቂ ሴት ድምጻውያን ጋር ደውሎ፣ እንኳን አደረሳችሁ በማለት ከአውደ ዓመት ጋር የተያያዙ የተለያዩ ጥያቄዎችን አቅርቧል። ያለፈውን ዓመት፣ 2016 ዓ.ም. ፣ በምን ያስታውሱታል? በአዲሱስ ዓመት ምን አቅደዋል? እንዲሁም እንዲህ እንደዛሬው ዓውድ ዓመት ሲሆን ምን መመገብ ይወዳሉ? የሚለው ከጥያቄዎቻችን መካከል ናቸው።
    0 Comments 0 Shares
  • ሶማሊላንድ በሐርጌሳ የግብጽ ባህል ቤተመጻህፍት ውስጥ የሚሰሩ ግብጻውያን በ72 ሰዓታት ውስጥ ግዛቷን ለቅቀው እንዲወጡ አዘዘች። ሐርጌሳ የባህል ማዕከሉን ቤተመጽሐፍትም ለጊዜው ዘግታለች። ይህ የሶማሊላንድ እርምጃ የተሰማው ግብጽ እና ሶማሊያ ወታደራዊ ስምምነት መፈረራረማቸውን ተከትሎ የካይሮ ጦር አውሮፕላን በሞቃዲሹ ካረፈ በኋላ ነው። በወቅቱ ሶማሊላንድ የግብጽ ጦር በሶማሊያ ተሰማርቶ የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም ብላ ነበር።
    ሶማሊላንድ በሐርጌሳ የግብጽ ባህል ቤተመጻህፍት ውስጥ የሚሰሩ ግብጻውያን በ72 ሰዓታት ውስጥ ግዛቷን ለቅቀው እንዲወጡ አዘዘች። ሐርጌሳ የባህል ማዕከሉን ቤተመጽሐፍትም ለጊዜው ዘግታለች። ይህ የሶማሊላንድ እርምጃ የተሰማው ግብጽ እና ሶማሊያ ወታደራዊ ስምምነት መፈረራረማቸውን ተከትሎ የካይሮ ጦር አውሮፕላን በሞቃዲሹ ካረፈ በኋላ ነው። በወቅቱ ሶማሊላንድ የግብጽ ጦር በሶማሊያ ተሰማርቶ የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም ብላ ነበር።
    WWW.BBC.COM
    ሶማሊላንድ በፀጥታ ስጋት ምክንያት የግብፅ የባሕል ቤተ-መፅሐፍን መዝጋቷን አስታወቀች - BBC News አማርኛ