ከቀናት በፊት ማንነቱ ያልታወቀ ግለሰብ በአንድ ታዳጊ ላይ ጥቃት በመሰንዘር ከፍተኛ ጉዳት አድርሶበት ነበር። ታዳጊው ለቀናት በፓዌ ሆስፒታል ከቆየ በኋላ ትናንት ማምሻውን ባህር ዳር ፈለገ ህይወት ሆስፒታል ደርሷል።

0 Comments
0 Shares