• ዝክረ ቅዱስ ያሬድ-ለታላቁ ሊቅ ክብር በአክሱም ጎዳናዎች ላይ፤ (ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም አክሱም ከተማ ገብቷል፡፡ ዓመታዊውን የቅዱስ ያሬድ መታሰቢያ በዓል እየታደመ ነው፡፡ ትናንት በአውደ ጥናት የጀመረው በዓል ከሰዓት በኋላ በአክሱም ጎዳናዎች ላይ በመንፈሳዊ ትዕይንቶች ደምቋል፡፡ ለታላቁ ሊቅ ክብር ሲል እንዲህ ይተርክልናል፡፡) ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ አክሱም ቅዱስ ያሬድን በየዓመቱ መዘከር ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ የጀመረው አክሱም ዩኒቨርሲቲ […]
    The post ዝክረ ቅዱስ ያሬድ-ለታላቁ ሊቅ ክብር በአክሱም ጎዳናዎች ላይ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ዝክረ ቅዱስ ያሬድ-ለታላቁ ሊቅ ክብር በአክሱም ጎዳናዎች ላይ፤ (ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም አክሱም ከተማ ገብቷል፡፡ ዓመታዊውን የቅዱስ ያሬድ መታሰቢያ በዓል እየታደመ ነው፡፡ ትናንት በአውደ ጥናት የጀመረው በዓል ከሰዓት በኋላ በአክሱም ጎዳናዎች ላይ በመንፈሳዊ ትዕይንቶች ደምቋል፡፡ ለታላቁ ሊቅ ክብር ሲል እንዲህ ይተርክልናል፡፡) ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ አክሱም ቅዱስ ያሬድን በየዓመቱ መዘከር ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ የጀመረው አክሱም ዩኒቨርሲቲ […] The post ዝክረ ቅዱስ ያሬድ-ለታላቁ ሊቅ ክብር በአክሱም ጎዳናዎች ላይ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ዝክረ ቅዱስ ያሬድ-ለታላቁ ሊቅ ክብር በአክሱም ጎዳናዎች ላይ
    አክሱም ቅዱስ ያሬድን በየዓመቱ መዘከር ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል ...የጀመረው አክሱም ዩኒቨርሲቲ ነው ... በዓሉ ግንጥል ጌጥ አልነበረም ...
    0 Comments 0 Shares
  • ይህ በየትኛው ዓለም ላይ የተለመደ ጉዳይ አይደለም፡፡ በታይላንድ ባንኮክ እየሆነ ያለው ነገር ታዲያ ካፌ ሄደው ቡና ብቻ አይደለም ፉት የሚሉት ተብሏል፡፡ ያልተለመደውና ለሰውም አዲስ የሆነው ጉዳይ ሞትን እንዲለማመዱ በሚል የሬሳ ሳጥን መቀመጡ ነው፡፡ ይህንን ድርጊት መለማመድ የፈለገ ሰው ምቹ ወደ ሆነው ሳጥን ገብቶ ለሦስት ደቂቃ ተዘግቶበት ይቆያል፡፡ በሳጥኑ ውስጥ ለሦስት ደቂቃ የቆየው የ15 ዓመቱ ታዳጊ […]
    The post ሞትን የሚለማመዱበት ካፌ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ይህ በየትኛው ዓለም ላይ የተለመደ ጉዳይ አይደለም፡፡ በታይላንድ ባንኮክ እየሆነ ያለው ነገር ታዲያ ካፌ ሄደው ቡና ብቻ አይደለም ፉት የሚሉት ተብሏል፡፡ ያልተለመደውና ለሰውም አዲስ የሆነው ጉዳይ ሞትን እንዲለማመዱ በሚል የሬሳ ሳጥን መቀመጡ ነው፡፡ ይህንን ድርጊት መለማመድ የፈለገ ሰው ምቹ ወደ ሆነው ሳጥን ገብቶ ለሦስት ደቂቃ ተዘግቶበት ይቆያል፡፡ በሳጥኑ ውስጥ ለሦስት ደቂቃ የቆየው የ15 ዓመቱ ታዳጊ […] The post ሞትን የሚለማመዱበት ካፌ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ሞትን የሚለማመዱበት ካፌ
    ይህ በየትኛው ዓለም ላይ የተለመደ ጉዳይ አይደለም፡፡ በታይላንድ ባንኮክ እየሆነ ያለው ነገር ታዲያ ካፌ ሄደው ቡና ብቻ አይደለም ፉት የሚሉት ተብሏል፡፡ ያልተለመደውና ለሰውም አዲስ የሆነው ጉዳይ ሞትን እንዲለማመዱ በሚል የሬሳ ሳጥን መቀመጡ ነው፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • ሜሪ፣ ምሳሌ እና ተፈራ ‘ቸብ ቸብ’ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ትወዱታላችሁ ብለን ተስፋ እናደርጋለን ተጋበዙልን ቀናችሁ ያማረ ይሁን።
    The post ሜሪ፣ ምሳሌ እና ተፈራ ‘ቸብ ቸብ’ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ 2018 appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ሜሪ፣ ምሳሌ እና ተፈራ ‘ቸብ ቸብ’ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ትወዱታላችሁ ብለን ተስፋ እናደርጋለን ተጋበዙልን ቀናችሁ ያማረ ይሁን። The post ሜሪ፣ ምሳሌ እና ተፈራ ‘ቸብ ቸብ’ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ 2018 appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ሜሪ፣ ምሳሌ እና ተፈራ 'ቸብ ቸብ' አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ 2018
    ሜሪ፣ ምሳሌ እና ተፈራ 'ቸብ ቸብ' አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ትወዱታላችሁ ብለን ተስፋ እናደርጋለን ተጋበዙልን ቀናችሁ ያማረ ይሁን።
    0 Comments 0 Shares
  • የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት መልቀቂያ አስገቡ
    ዳዊት እንደሻው
    Fri, 05/18/2018 - 18:41
    የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት መልቀቂያ አስገቡ ዳዊት እንደሻው Fri, 05/18/2018 - 18:41
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት መልቀቂያ አስገቡ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታሁን ናና ከፍተኛ ወቀሳዎች ከተሰነዘሩበት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ስብሰባ በኋላ፣ ዓርብ ግንቦት 10 ቀን 2010 ዓ.ም. የሥራ መልቀቂያ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ማስገባታቸው ታወቀ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የዓለም ጤና ድርጅት በሽታውን ለመቆጣጠር ጥረት ቢያደርግም አሁንም ወደ በዲሞክራቲ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከተማ እየተሰራጨ ነው።
    የዓለም ጤና ድርጅት በሽታውን ለመቆጣጠር ጥረት ቢያደርግም አሁንም ወደ በዲሞክራቲ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከተማ እየተሰራጨ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ኢቦላ በኮንጎ እየተዛመተ ነው
    የዓለም ጤና ድርጅት በሽታውን ለመቆጣጠር ጥረት ቢያደርግም አሁንም ወደ በዲሞክራቲ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከተማ እየተሰራጨ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካው የስለላ መሥሪያ ቤት ሲአይኤ ከተመሠረተ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት አለቃ አግኝቷል። ፕሬዝደንት ትራምፕ በይፋዊ የትዊተር ገፃቸው ጂና ሃስፕል የሲአይኤ ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን አስታውቀዋል።
    የአሜሪካው የስለላ መሥሪያ ቤት ሲአይኤ ከተመሠረተ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት አለቃ አግኝቷል። ፕሬዝደንት ትራምፕ በይፋዊ የትዊተር ገፃቸው ጂና ሃስፕል የሲአይኤ ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን አስታውቀዋል።
    WWW.BBC.COM
    አዲሷ የሰላዮች አለቃ
    የአሜሪካው የስለላ መሥሪያ ቤት ሲአይኤ ከተመሠረተ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት አለቃ አግኝቷል። ፕሬዝደንት ትራምፕ በይፋዊ የትዊተር ገፃቸው ጂና ሃስፕል የሲአይኤ ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን አስታውቀዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ በመቀጠል ትልቅ ሥፍራ የሚሰጠው የኤፍ ኤ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ቅዳሜ ዕለት በማንቸስተር ዩናይትድና በቼልሲ መካከል ይካሄዳል። ውጤት ገማች ደንበኛችን ላውሮ እነሆ የጨዋታው ውጤት ትንበያዬ ይላል።
    ከእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ በመቀጠል ትልቅ ሥፍራ የሚሰጠው የኤፍ ኤ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ቅዳሜ ዕለት በማንቸስተር ዩናይትድና በቼልሲ መካከል ይካሄዳል። ውጤት ገማች ደንበኛችን ላውሮ እነሆ የጨዋታው ውጤት ትንበያዬ ይላል።
    WWW.BBC.COM
    የኤፍ ኤ ዋንጫ ፍፃሜ
    ከእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ በመቀጠል ትልቅ ሥፍራ የሚሰጠው የኤፍ ኤ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ቅዳሜ ዕለት በማንቸስተር ዩናይትድና በቼልሲ መካከል ይካሄዳል። ውጤት ገማች ደንበኛችን ላውሮ እነሆ የጨዋታው ውጤት ትንበያዬ ይላል።
    0 Comments 0 Shares
  • የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ኢትዮጵያውን እስረኞችን ለመፍታት ዝግጁ ነኝ አለ። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በሳዑዲው ንጉስ ሰልማን ቢን አብዱላዚዝ ሳውድ በተደረገላቸው ግብዣ በሳዑዲ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው።
    የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ኢትዮጵያውን እስረኞችን ለመፍታት ዝግጁ ነኝ አለ። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በሳዑዲው ንጉስ ሰልማን ቢን አብዱላዚዝ ሳውድ በተደረገላቸው ግብዣ በሳዑዲ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ሳውዲ ኢትዮጵያውን እስረኞችን ልትፈታ ነው
    የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ኢትዮጵያውን እስረኞችን ለመፍታት ዝግጁ ነኝ አለ። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በሳዑዲው ንጉስ ሰልማን ቢን አብዱላዚዝ ሳውድ በተደረገላቸው ግብዣ በሳዑዲ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው።
    0 Comments 0 Shares