Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • BBC shared a link
    2024-09-07 11:30:01 -
    የቀድሞው የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የሪፐብሊካን አባል የሆኑት ዲክ ቼኒ ድምጻቸውን ለዲሞክራቷ ካማላ ሐሪስ እንደሚሰጡ አስታወቁ።

    WWW.BBC.COM
    ሩፐብሊካኑ የቀድሞው ምክትል ፕሬዝዳንት ለካማላ ሐሪስ ድምጻቸውን እንደሚሰጡ ገለጹ - BBC News አማርኛ
    የቀድሞው የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የሪፐብሊካን አባል የሆኑት ዲክ ቼኒ ድምጻቸውን ለዲሞክራቷ ካማላ ሐሪስ እንደሚሰጡ አስታወቁ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-07 11:30:01 -
    የተባበሩት መንግሥታት በዌስት ባንክ አርብ ዕለት በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የአሜሪካ እና የቱርክ ጥምር ዜግነት ያላት ወጣት ግድያን በተመለከተ ሙሉ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቀ።

    የተባበሩት መንግሥታት በዌስት ባንክ በተፈጸመው ግድያ ላይ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቀ - BBC News አማርኛ
    የተባበሩት መንግሥታት በዌስት ባንክ አርብ ዕለት በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የአሜሪካ እና የቱርክ ጥምር ዜግነት ያላት ወጣት ግድያን በተመለከተ ሙሉ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቀ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-07 11:30:01 -
    ጥገኝነት ጠያቂዎች በሩዋንዳ ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ በዩኬ የገንዘብ ድጋፍ የተዘጋጁ መሠረተ ልማቶች ጀርመን ልትጠቀምበት እንደምትችል የአገሪቷ የስደት ስምምነቶች ኮሚሽነር ጠቆሙ።

    ዩኬ ለጥገኝነት ጠያቂዎች በሩዋንዳ አዘጋጅታው የነበረውን ማረፊያ ጀርመን ልትጠቀምበት እንደምትችል ተጠቆመ - BBC News አማርኛ
    ጥገኝነት ጠያቂዎች በሩዋንዳ ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ በዩኬ የገንዘብ ድጋፍ የተዘጋጁ መሠረተ ልማቶች ጀርመን ልትጠቀምበት እንደምትችል የአገሪቷ የስደት ስምምነቶች ኮሚሽነር ጠቆሙ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-07 11:30:01 -
    ሴሊና፣ ሁሉ በተሰኘው የፊልም መመልከቻ መተግበርያ ላይ አራት ተከታታይ ምዕራፍ የታየ “ኦንሊ መርደር ኢን ዘ ቢውልዲንግ” በተሰኘው እና ለኤሚ አዋርድ በታጨው ተከታታይ ፊልም “በትንሹ” 6 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አግኝታለች።

    ሴሊና ጎሜዝ ስሟ ከዝነኛ ቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ተካተተ - BBC News አማርኛ
    ሴሊና፣ ሁሉ በተሰኘው የፊልም መመልከቻ መተግበርያ ላይ አራት ተከታታይ ምዕራፍ የታየ “ኦንሊ መርደር ኢን ዘ ቢውልዲንግ” በተሰኘው እና ለኤሚ አዋርድ በታጨው ተከታታይ ፊልም “በትንሹ” 6 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አግኝታለች።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-07 11:30:01 -
    “ልቤ በከፍተኛ ኃዘን እንደተሞላ ነው። ዛሬም ቢሆን ይህንን ህይወቴን ያመሰቃቀለውን ሁነት ሳስብ አለቅሳለሁ” ስትል በደቦ በደፈሯት ላይ ፍትህን ለማግኘት 32 ዓመታትን የጠበቀችው ህንዳዊት ትናገራለች።

    በደቦ በደፈሯት ላይ ለማስፈረድ 32 ዓመታትን የጠበቀችው ህንዳዊት - BBC News አማርኛ
    “ልቤ በከፍተኛ ኃዘን እንደተሞላ ነው። ዛሬም ቢሆን ይህንን ህይወቴን ያመሰቃቀለውን ሁነት ሳስብ አለቅሳለሁ” ስትል በደቦ በደፈሯት ላይ ፍትህን ለማግኘት 32 ዓመታትን የጠበቀችው ህንዳዊት ትናገራለች።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-07 11:30:01 -
    በጎንደር ከተማ በተገባደደው ዓመት ብቻ 64 የእገታ ወንጀሎች መፈፀማቸውን የከተማዋን ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር አየልኝ ታክሎን ጠቅሰው የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።እነዚህ የእገታ ወንጀሎች ለፖሊስ ሪፖርት የተደረጉ ብቻ በመሆናቸው ቁጥሩ ከዚህም ሊበልጥ እንደሚችል ይገመታል።

    ጎንደርን እያራደ ያለው እገታ እና ግድያ ምክንያቱ ምንድን ነው? በማንስ ነው የሚፈፀመው? - BBC News አማርኛ
    በጎንደር ከተማ በተገባደደው ዓመት ብቻ 64 የእገታ ወንጀሎች መፈፀማቸውን የከተማዋን ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር አየልኝ ታክሎን ጠቅሰው የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።እነዚህ የእገታ ወንጀሎች ለፖሊስ ሪፖርት የተደረጉ ብቻ በመሆናቸው ቁጥሩ ከዚህም ሊበልጥ እንደሚችል ይገመታል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-07 11:30:01 -
    የ24 ዓመቱ ሳሙዔል ኦጎሺ እና የ21 ዓመቱ ሳምሶን ኦጎሺ ኢንስታግራም ተጠቅመው በጆርዳን ዕድሜ ያለች ቆንጆ ሴት መስለው ነው ማውራት የጀመሩት።
    የ24 ዓመቱ ሳሙዔል ኦጎሺ እና የ21 ዓመቱ ሳምሶን ኦጎሺ ኢንስታግራም ተጠቅመው በጆርዳን ዕድሜ ያለች ቆንጆ ሴት መስለው ነው ማውራት የጀመሩት።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካዊው ታዳጊ በእርቃን ፎቶ ምክንያት ራሱን እንዲያጠፋ ያደረጉት ናይጄሪያዊያን ወንድማማቾች ተፈረደባቸው - BBC News አማርኛ
    የ24 ዓመቱ ሳሙዔል ኦጎሺ እና የ21 ዓመቱ ሳምሶን ኦጎሺ ኢንስታግራም ተጠቅመው በጆርዳን ዕድሜ ያለች ቆንጆ ሴት መስለው ነው ማውራት የጀመሩት።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-07 11:30:01 -
    ሰባት ከፍተኛ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ፓርቲ አመራሮች ከአራት ዓመታት እስር በኋላ ክስ ሳይመሰረትባቸው በዋስ ተለቀቁ።

    ሰባት ከፍተኛ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ፓርቲ አመራሮች ከአራት ዓመታት እስር በኋላ ክስ ሳይመሰረትባቸው በዋስ ተለቀቁ።
    WWW.BBC.COM
    ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ውጪ ለአራት ዓመታት በእስር ላይ የቆዩት የኦነግ አመራሮች በዋስ ተለቀቁ - BBC News አማርኛ
    ሰባት ከፍተኛ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ፓርቲ አመራሮች ከአራት ዓመታት እስር በኋላ ክስ ሳይመሰረትባቸው በዋስ ተለቀቁ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (286225-286232 of 309278)
  • «
  • Prev
  • 35777
  • 35778
  • 35779
  • 35780
  • 35781
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory