ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ከአገር ውጪ ያሉ አፍሪካውያን አገር ቤት ላሉ ዘመድ አዝማዶች ገንዘብ መላካቸው የነበረ ልምዳቸው ነው።
አሁን አሁን ላይ ግን ቀላል የማይባል ቁጥር ያላቸው አፍሪካውያን ምንም ሳይሰሩ ቁጭ ብለው የእኛን እጅ እየጠበቁ ‘ሸክም’ ለሆኑብን ዘመድ አዝማዶቻችን ገንዘብ መላክ ሰልችቶናል እያሉ ነው።
ኢንተርናሽናል ፈንድ ፎር አግሪካልቸር እና ዴቨሎፕመንት የተባለ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋም እንደሚለው ከሆነ እአአ 2023 አፍሪካውያን ወደ አገር ቤት የላኩት የገንዘብ መጠን 95 ቢሊዮን ዶላር ነው። ይህ ማለት ከኬንያ ኢኮኖሚ ጋር የሚስተካከል ነው።
በውጪ ያሉ ሰዎች ጠርቀም ያለ ገንዘብ በቀላሉ ያገኛሉ የሚለው እምነት በበርካታ አፍሪካውያን ዘንድ መኖሩ ደግሞ ሁኔታውን ከባድ ያደርገዋል።

ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ከአገር ውጪ ያሉ አፍሪካውያን አገር ቤት ላሉ ዘመድ አዝማዶች ገንዘብ መላካቸው የነበረ ልምዳቸው ነው። አሁን አሁን ላይ ግን ቀላል የማይባል ቁጥር ያላቸው አፍሪካውያን ምንም ሳይሰሩ ቁጭ ብለው የእኛን እጅ እየጠበቁ ‘ሸክም’ ለሆኑብን ዘመድ አዝማዶቻችን ገንዘብ መላክ ሰልችቶናል እያሉ ነው። ኢንተርናሽናል ፈንድ ፎር አግሪካልቸር እና ዴቨሎፕመንት የተባለ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋም እንደሚለው ከሆነ እአአ 2023 አፍሪካውያን ወደ አገር ቤት የላኩት የገንዘብ መጠን 95 ቢሊዮን ዶላር ነው። ይህ ማለት ከኬንያ ኢኮኖሚ ጋር የሚስተካከል ነው። በውጪ ያሉ ሰዎች ጠርቀም ያለ ገንዘብ በቀላሉ ያገኛሉ የሚለው እምነት በበርካታ አፍሪካውያን ዘንድ መኖሩ ደግሞ ሁኔታውን ከባድ ያደርገዋል።
WWW.BBC.COM
አፍሪካውያን አገር ቤት ላለ ዘመድ አዝማድ ገንዘብ መላክ ይብቃን እያሉ ያሉት ለምንድን ነው? - BBC News አማርኛ
ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ከአገር ውጪ ያሉ አፍሪካውያን አገር ቤት ላሉ ዘመድ አዝማዶች ገንዘብ መላካቸው የነበረ ልምዳቸው ነው። አሁን አሁን ላይ ግን ቀላል የማይባል ቁጥር ያላቸው አፍሪካውያን ምንም ሳይሰሩ ቁጭ ብለው የእኛን እጅ እየጠበቁ ‘ሸክም’ ለሆኑብን ዘመድ አዝማዶቻችን ገንዘብ መላክ ሰልችቶናል እያሉ ነው። ኢንተርናሽናል ፈንድ ፎር አግሪካልቸር እና ዴቨሎፕመንት የተባለ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋም እንደሚለው ከሆነ እአአ 2023 አፍሪካውያን ወደ አገር ቤት የላኩት የገንዘብ መጠን 95 ቢሊዮን ዶላር ነው። ይህ ማለት ከኬንያ ኢኮኖሚ ጋር የሚስተካከል ነው። በውጪ ያሉ ሰዎች ጠርቀም ያለ ገንዘብ በቀላሉ ያገኛሉ የሚለው እምነት በበርካታ አፍሪካውያን ዘንድ መኖሩ ደግሞ ሁኔታውን ከባድ ያደርገዋል።
0 Comments 0 Shares