• በሶማሊያ ውስጥ ይንቀሳቀሳል የሚባለው የአይኤስ ቡድን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የአልሻባብን ያህል በአገሪቱ እና በአካባቢው የደኅንነት ስጋት ይሆናል ተብሎ አይታሰብም ነበር። ነገር ግን ቡድኑ በአሁኑ ጊዜ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች እየተጠናከሩ መሆናቸውን የደኅንነት ምንጮች ይናገራሉ። በቅርቡም አሜሪካ የቡድኑን መሪ እና አባላቱን ዒላማ ያደረገ የአየር ጥቃት ፈጽማለች። ለመሆኑ የአይኤስ-ሶማሊያ መሪ አብዲቃድር ሙሚን ምን ነው?
    በሶማሊያ ውስጥ ይንቀሳቀሳል የሚባለው የአይኤስ ቡድን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የአልሻባብን ያህል በአገሪቱ እና በአካባቢው የደኅንነት ስጋት ይሆናል ተብሎ አይታሰብም ነበር። ነገር ግን ቡድኑ በአሁኑ ጊዜ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች እየተጠናከሩ መሆናቸውን የደኅንነት ምንጮች ይናገራሉ። በቅርቡም አሜሪካ የቡድኑን መሪ እና አባላቱን ዒላማ ያደረገ የአየር ጥቃት ፈጽማለች። ለመሆኑ የአይኤስ-ሶማሊያ መሪ አብዲቃድር ሙሚን ምን ነው?
    WWW.BBC.COM
    በሶማሊያ የአይኤስ መሪ እንደሆነ የሚታመነው አብዲቃዲር ሙሚን ማን ነው? - BBC News አማርኛ
    በሶማሊያ ውስጥ ይንቀሳቀሳል የሚባለው የአይኤስ ቡድን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የአልሻባብን ያህል በአገሪቱ እና በአካባቢው የደኅንነት ስጋት ይሆናል ተብሎ አይታሰብም ነበር። ነገር ግን ቡድኑ በአሁኑ ጊዜ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች እየተጠናከሩ መሆናቸውን የደኅንነት ምንጮች ይናገራሉ። በቅርቡም አሜሪካ የቡድኑን መሪ እና አባላቱን ዒላማ ያደረገ የአየር ጥቃት ፈጽማለች። ለመሆኑ የአይኤስ-ሶማሊያ መሪ አብዲቃድር ሙሚን ምን ነው?
    0 Comments 0 Shares
  • ላለፉት 16 ዓመታት ያለገደብ ከብሔራዊ ባንክ ገንዘብ ሲበደር የነበረው የፌደራል መንግሥት፤ ከአገር ውስጥ ገቢ ከ15 በመቶ የበለጠ ገንዘብ በብድር ማግኘት እንዳይችል የሚገድብ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ።ለምክር ቤቱ የቀረበው የብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ፤ መንግሥት የተበደረውን ገንዘብ በአንድ ዓመት ውስጥ ካልመለሰ ከተቋሙ ሌላ ብድር መውሰድ እንደማይችልም ያስቀመጠ ነው።
    ላለፉት 16 ዓመታት ያለገደብ ከብሔራዊ ባንክ ገንዘብ ሲበደር የነበረው የፌደራል መንግሥት፤ ከአገር ውስጥ ገቢ ከ15 በመቶ የበለጠ ገንዘብ በብድር ማግኘት እንዳይችል የሚገድብ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ።ለምክር ቤቱ የቀረበው የብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ፤ መንግሥት የተበደረውን ገንዘብ በአንድ ዓመት ውስጥ ካልመለሰ ከተቋሙ ሌላ ብድር መውሰድ እንደማይችልም ያስቀመጠ ነው።
    WWW.BBC.COM
    መንግሥት ከብሔራዊ ባንክ መበደር የሚችለው የገንዘብ መጠን በአዲስ ረቂቅ ሕግ ሊገደብ ነው - BBC News አማርኛ
    ላለፉት 16 ዓመታት ያለገደብ ከብሔራዊ ባንክ ገንዘብ ሲበደር የነበረው የፌደራል መንግሥት፤ ከአገር ውስጥ ገቢ ከ15 በመቶ የበለጠ ገንዘብ በብድር ማግኘት እንዳይችል የሚገድብ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ።ለምክር ቤቱ የቀረበው የብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ፤ መንግሥት የተበደረውን ገንዘብ በአንድ ዓመት ውስጥ ካልመለሰ ከተቋሙ ሌላ ብድር መውሰድ እንደማይችልም ያስቀመጠ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • እስራኤል በጋዛ በአለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ማዕከል አቅራቢያ በፈጸመችው ጥቃት 22 ፍልስጤማውያን ተገደሉ።
    እስራኤል በጋዛ በአለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ማዕከል አቅራቢያ በፈጸመችው ጥቃት 22 ፍልስጤማውያን ተገደሉ።
    WWW.BBC.COM
    እስራኤል በቀይ መስቀል የጋዛ ማዕከል አቅራቢያ በፈጸመችው ጥቃት 22 ፍልስጤማውያን ተገደሉ - BBC News አማርኛ
    እስራኤል በጋዛ በአለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ማዕከል አቅራቢያ በፈጸመችው ጥቃት 22 ፍልስጤማውያን ተገደሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • በፓኪስታን ቅዱስ ቁርዓንን አራክሷል በሚል የተወነጀለ ጎብኝ ከፖሊስ ጣቢያ ተወስዶ በደቦ ፍርድ ተገደለ።
    በፓኪስታን ቅዱስ ቁርዓንን አራክሷል በሚል የተወነጀለ ጎብኝ ከፖሊስ ጣቢያ ተወስዶ በደቦ ፍርድ ተገደለ።
    WWW.BBC.COM
    በፓኪስታን ‘ቅዱስ ቁርዓንን አራክሷል’ የተባለ ቱሪስት በደቦ ጥቃት ተገደለ - BBC News አማርኛ
    በፓኪስታን ቅዱስ ቁርዓንን አራክሷል በሚል የተወነጀለ ጎብኝ ከፖሊስ ጣቢያ ተወስዶ በደቦ ፍርድ ተገደለ።
    0 Comments 0 Shares
  • በቤት ውስጥ ጥቃት ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች የጦር መሳሪያ ባለቤት ሊሆኑ አይችልም ሲል የአሜሪካው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወሰነ።
    በቤት ውስጥ ጥቃት ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች የጦር መሳሪያ ባለቤት ሊሆኑ አይችልም ሲል የአሜሪካው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወሰነ።
    WWW.BBC.COM
    የቤት ውስጥ ጥቃት “አድራሾች” የጦር መሳሪያ እንዳይኖራቸው የአሜሪካው ፍርድ ቤት ወሰነ - BBC News አማርኛ
    በቤት ውስጥ ጥቃት ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች የጦር መሳሪያ ባለቤት ሊሆኑ አይችልም ሲል የአሜሪካው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወሰነ።
    0 Comments 0 Shares
  • ኬንያውያን ወጣቶች መንግሥታቸውን ለመቃወም አደባባይ ወጥተዋል። መነሻው መንግሥት ሊያጸድቀው ጫፍ የደረሰው አዳዲስ ቀረጦች እና ግብር ቢሆንም በርካቶችን ያጎሳቆለው የኑሮ ውድነት፣ ሥራ አጥነት፣ ድህነት እና ሙስና መከራችን እያሳየን ነው እያሉ ነው። እነዚህ በማኅበራዊ ሚዲያ አማካይነት የተሰባሰቡት ወጣቶች የኬንያ መንግሥት ያሰባቸው አዳዲስ ታክሶች ውድቅ አስከሚሆኑ በተቃውሟቸው እንደሚገፉ እየተናገሩ ነው። እነዚህ ወጣቶች እነ ማን ናቸው?
    ኬንያውያን ወጣቶች መንግሥታቸውን ለመቃወም አደባባይ ወጥተዋል። መነሻው መንግሥት ሊያጸድቀው ጫፍ የደረሰው አዳዲስ ቀረጦች እና ግብር ቢሆንም በርካቶችን ያጎሳቆለው የኑሮ ውድነት፣ ሥራ አጥነት፣ ድህነት እና ሙስና መከራችን እያሳየን ነው እያሉ ነው። እነዚህ በማኅበራዊ ሚዲያ አማካይነት የተሰባሰቡት ወጣቶች የኬንያ መንግሥት ያሰባቸው አዳዲስ ታክሶች ውድቅ አስከሚሆኑ በተቃውሟቸው እንደሚገፉ እየተናገሩ ነው። እነዚህ ወጣቶች እነ ማን ናቸው?
    WWW.BBC.COM
    ሕዝባዊ እምቢተኝነትን ያቀጣጠለው የኬንያ አዲሱ ትውልድ - BBC News አማርኛ
    ኬንያውያን ወጣቶች መንግሥታቸውን ለመቃወም አደባባይ ወጥተዋል። መነሻው መንግሥት ሊያጸድቀው ጫፍ የደረሰው አዳዲስ ቀረጦች እና ግብር ቢሆንም በርካቶችን ያጎሳቆለው የኑሮ ውድነት፣ ሥራ አጥነት፣ ድህነት እና ሙስና መከራችን እያሳየን ነው እያሉ ነው። እነዚህ በማኅበራዊ ሚዲያ አማካይነት የተሰባሰቡት ወጣቶች የኬንያ መንግሥት ያሰባቸው አዳዲስ ታክሶች ውድቅ አስከሚሆኑ በተቃውሟቸው እንደሚገፉ እየተናገሩ ነው። እነዚህ ወጣቶች እነ ማን ናቸው?
    0 Comments 0 Shares
  • ባለሙያዎች እንደሚሉት እንቅልፍ ለአካል እና ለአእምሮ ከሚሰጠው እረፍት በተጨማሪ ለአጠቃላይ ጤናችን ተፈጥሯዊ መድኃኒት ነው። ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ ከዓለማችን ሕዝብ አብዛኛው ለአንድ ሰው ከሚመከረው በቀን ከ7 አስከ 9 ሰዓት በመተኛት በቂ እንቅልፍ እንደማያገኝ ይነገራል። ይህም የተለያዩ ችግሮችን እያስከተለ ነው። ለምን በቂ እንቅልፍ አጣን? ምንስ ማድረግ አለብን?
    ባለሙያዎች እንደሚሉት እንቅልፍ ለአካል እና ለአእምሮ ከሚሰጠው እረፍት በተጨማሪ ለአጠቃላይ ጤናችን ተፈጥሯዊ መድኃኒት ነው። ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ ከዓለማችን ሕዝብ አብዛኛው ለአንድ ሰው ከሚመከረው በቀን ከ7 አስከ 9 ሰዓት በመተኛት በቂ እንቅልፍ እንደማያገኝ ይነገራል። ይህም የተለያዩ ችግሮችን እያስከተለ ነው። ለምን በቂ እንቅልፍ አጣን? ምንስ ማድረግ አለብን?
    WWW.BBC.COM
    ለጤናችን እጅግ አስፈላጊ የሆነውን እንቅልፍ የምናጣው ለምንድን ነው? መፍትሄስ አለው? - BBC News አማርኛ
    ባለሙያዎች እንደሚሉት እንቅልፍ ለአካል እና ለአእምሮ ከሚሰጠው እረፍት በተጨማሪ ለአጠቃላይ ጤናችን ተፈጥሯዊ መድኃኒት ነው። ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ ከዓለማችን ሕዝብ አብዛኛው ለአንድ ሰው ከሚመከረው በቀን ከ7 አስከ 9 ሰዓት በመተኛት በቂ እንቅልፍ እንደማያገኝ ይነገራል። ይህም የተለያዩ ችግሮችን እያስከተለ ነው። ለምን በቂ እንቅልፍ አጣን? ምንስ ማድረግ አለብን?
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አዛዦች “ከአማራ ተወላጆች” ጋር “በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ እና የሰላምና ጉዳይ” ላይ ሐሙስ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም. መወያየታቸው ተዘግቧል።
    የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አዛዦች “ከአማራ ተወላጆች” ጋር “በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ እና የሰላምና ጉዳይ” ላይ ሐሙስ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም. መወያየታቸው ተዘግቧል።
    WWW.BBC.COM
    የመከላከያ እና የፖሊስ አዛዦች ከአማራ ተወላጆች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ምን ምን ጉዳዮች ተነሱ? - BBC News አማርኛ
    የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አዛዦች “ከአማራ ተወላጆች” ጋር “በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ እና የሰላምና ጉዳይ” ላይ ሐሙስ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም. መወያየታቸው ተዘግቧል።
    0 Comments 0 Shares