• የአል-ሸባብ ዳግም መልሶ የመደራጀት ስጋትን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት ሰላም አስከባሪ ኃይሎች ከአገሪቱ የሚወጡበትን ጊዜ እንዲያራዝሙ ጠየቀች።
    የአል-ሸባብ ዳግም መልሶ የመደራጀት ስጋትን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት ሰላም አስከባሪ ኃይሎች ከአገሪቱ የሚወጡበትን ጊዜ እንዲያራዝሙ ጠየቀች።
    WWW.BBC.COM
    የአል-ሸባብ መልሶ የመደራጀት ስጋትን ተከትሎ ሶማሊያ የሰላም አስከባሪዎች ቆይታ እንዲራዘመ ጠየቀች - BBC News አማርኛ
    የአል-ሸባብ ዳግም መልሶ የመደራጀት ስጋትን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት ሰላም አስከባሪ ኃይሎች ከአገሪቱ የሚወጡበትን ጊዜ እንዲያራዝሙ ጠየቀች።
    0 Comments 0 Shares
  • ለሃይማኖታዊ ጉዞ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ያቀኑ አምስት ኢትዮጵያውያን በህመም እና በመኪና አደጋ ሕይወታቸውን እንዳጡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገለጸ።
    ለሃይማኖታዊ ጉዞ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ያቀኑ አምስት ኢትዮጵያውያን በህመም እና በመኪና አደጋ ሕይወታቸውን እንዳጡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    በዘንድሮ የሃጅ ጉዞ ላይ የአምስት ኢትዮጵያውያን ሕይወት ማለፉ ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    ለሃይማኖታዊ ጉዞ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ያቀኑ አምስት ኢትዮጵያውያን በህመም እና በመኪና አደጋ ሕይወታቸውን እንዳጡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • የኬንያ መንግሥት ሊጥለውን ያሰባቸውን ቀረጦች በመቃወም አደባባይ በወጡ ሰልፈኞች ላይ በተከፈተ ተኩስ አንድ ወጣት በፖሊስ ተገደለ።
    የኬንያ መንግሥት ሊጥለውን ያሰባቸውን ቀረጦች በመቃወም አደባባይ በወጡ ሰልፈኞች ላይ በተከፈተ ተኩስ አንድ ወጣት በፖሊስ ተገደለ።
    WWW.BBC.COM
    በኬንያ የአዳዲስ ቀረጦች የአደባባይ ተቃውሞ አንድ ወጣት በጥይት መገደሉ ሕዝባዊ ቁጣ ቀሰቀሰ - BBC News አማርኛ
    የኬንያ መንግሥት ሊጥለውን ያሰባቸውን ቀረጦች በመቃወም አደባባይ በወጡ ሰልፈኞች ላይ በተከፈተ ተኩስ አንድ ወጣት በፖሊስ ተገደለ።
    0 Comments 0 Shares
  • በሶማሊያ ውስጥ ይንቀሳቀሳል የሚባለው የአይኤስ ቡድን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የአልሻባብን ያህል በአገሪቱ እና በአካባቢው የደኅንነት ስጋት ይሆናል ተብሎ አይታሰብም ነበር። ነገር ግን ቡድኑ በአሁኑ ጊዜ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች እየተጠናከሩ መሆናቸውን የደኅንነት ምንጮች ይናገራሉ። በቅርቡም አሜሪካ የቡድኑን መሪ እና አባላቱን ዒላማ ያደረገ የአየር ጥቃት ፈጽማለች። ለመሆኑ የአይኤስ-ሶማሊያ መሪ አብዲቃድር ሙሚን ምን ነው?
    በሶማሊያ ውስጥ ይንቀሳቀሳል የሚባለው የአይኤስ ቡድን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የአልሻባብን ያህል በአገሪቱ እና በአካባቢው የደኅንነት ስጋት ይሆናል ተብሎ አይታሰብም ነበር። ነገር ግን ቡድኑ በአሁኑ ጊዜ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች እየተጠናከሩ መሆናቸውን የደኅንነት ምንጮች ይናገራሉ። በቅርቡም አሜሪካ የቡድኑን መሪ እና አባላቱን ዒላማ ያደረገ የአየር ጥቃት ፈጽማለች። ለመሆኑ የአይኤስ-ሶማሊያ መሪ አብዲቃድር ሙሚን ምን ነው?
    WWW.BBC.COM
    በሶማሊያ የአይኤስ መሪ እንደሆነ የሚታመነው አብዲቃዲር ሙሚን ማን ነው? - BBC News አማርኛ
    በሶማሊያ ውስጥ ይንቀሳቀሳል የሚባለው የአይኤስ ቡድን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የአልሻባብን ያህል በአገሪቱ እና በአካባቢው የደኅንነት ስጋት ይሆናል ተብሎ አይታሰብም ነበር። ነገር ግን ቡድኑ በአሁኑ ጊዜ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች እየተጠናከሩ መሆናቸውን የደኅንነት ምንጮች ይናገራሉ። በቅርቡም አሜሪካ የቡድኑን መሪ እና አባላቱን ዒላማ ያደረገ የአየር ጥቃት ፈጽማለች። ለመሆኑ የአይኤስ-ሶማሊያ መሪ አብዲቃድር ሙሚን ምን ነው?
    0 Comments 0 Shares
  • ላለፉት 16 ዓመታት ያለገደብ ከብሔራዊ ባንክ ገንዘብ ሲበደር የነበረው የፌደራል መንግሥት፤ ከአገር ውስጥ ገቢ ከ15 በመቶ የበለጠ ገንዘብ በብድር ማግኘት እንዳይችል የሚገድብ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ።ለምክር ቤቱ የቀረበው የብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ፤ መንግሥት የተበደረውን ገንዘብ በአንድ ዓመት ውስጥ ካልመለሰ ከተቋሙ ሌላ ብድር መውሰድ እንደማይችልም ያስቀመጠ ነው።
    ላለፉት 16 ዓመታት ያለገደብ ከብሔራዊ ባንክ ገንዘብ ሲበደር የነበረው የፌደራል መንግሥት፤ ከአገር ውስጥ ገቢ ከ15 በመቶ የበለጠ ገንዘብ በብድር ማግኘት እንዳይችል የሚገድብ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ።ለምክር ቤቱ የቀረበው የብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ፤ መንግሥት የተበደረውን ገንዘብ በአንድ ዓመት ውስጥ ካልመለሰ ከተቋሙ ሌላ ብድር መውሰድ እንደማይችልም ያስቀመጠ ነው።
    WWW.BBC.COM
    መንግሥት ከብሔራዊ ባንክ መበደር የሚችለው የገንዘብ መጠን በአዲስ ረቂቅ ሕግ ሊገደብ ነው - BBC News አማርኛ
    ላለፉት 16 ዓመታት ያለገደብ ከብሔራዊ ባንክ ገንዘብ ሲበደር የነበረው የፌደራል መንግሥት፤ ከአገር ውስጥ ገቢ ከ15 በመቶ የበለጠ ገንዘብ በብድር ማግኘት እንዳይችል የሚገድብ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ።ለምክር ቤቱ የቀረበው የብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ፤ መንግሥት የተበደረውን ገንዘብ በአንድ ዓመት ውስጥ ካልመለሰ ከተቋሙ ሌላ ብድር መውሰድ እንደማይችልም ያስቀመጠ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • እስራኤል በጋዛ በአለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ማዕከል አቅራቢያ በፈጸመችው ጥቃት 22 ፍልስጤማውያን ተገደሉ።
    እስራኤል በጋዛ በአለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ማዕከል አቅራቢያ በፈጸመችው ጥቃት 22 ፍልስጤማውያን ተገደሉ።
    WWW.BBC.COM
    እስራኤል በቀይ መስቀል የጋዛ ማዕከል አቅራቢያ በፈጸመችው ጥቃት 22 ፍልስጤማውያን ተገደሉ - BBC News አማርኛ
    እስራኤል በጋዛ በአለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ማዕከል አቅራቢያ በፈጸመችው ጥቃት 22 ፍልስጤማውያን ተገደሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • በፓኪስታን ቅዱስ ቁርዓንን አራክሷል በሚል የተወነጀለ ጎብኝ ከፖሊስ ጣቢያ ተወስዶ በደቦ ፍርድ ተገደለ።
    በፓኪስታን ቅዱስ ቁርዓንን አራክሷል በሚል የተወነጀለ ጎብኝ ከፖሊስ ጣቢያ ተወስዶ በደቦ ፍርድ ተገደለ።
    WWW.BBC.COM
    በፓኪስታን ‘ቅዱስ ቁርዓንን አራክሷል’ የተባለ ቱሪስት በደቦ ጥቃት ተገደለ - BBC News አማርኛ
    በፓኪስታን ቅዱስ ቁርዓንን አራክሷል በሚል የተወነጀለ ጎብኝ ከፖሊስ ጣቢያ ተወስዶ በደቦ ፍርድ ተገደለ።
    0 Comments 0 Shares
  • በቤት ውስጥ ጥቃት ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች የጦር መሳሪያ ባለቤት ሊሆኑ አይችልም ሲል የአሜሪካው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወሰነ።
    በቤት ውስጥ ጥቃት ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች የጦር መሳሪያ ባለቤት ሊሆኑ አይችልም ሲል የአሜሪካው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወሰነ።
    WWW.BBC.COM
    የቤት ውስጥ ጥቃት “አድራሾች” የጦር መሳሪያ እንዳይኖራቸው የአሜሪካው ፍርድ ቤት ወሰነ - BBC News አማርኛ
    በቤት ውስጥ ጥቃት ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች የጦር መሳሪያ ባለቤት ሊሆኑ አይችልም ሲል የአሜሪካው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወሰነ።
    0 Comments 0 Shares