Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • Hope Music
    2024-06-22 13:54:01 -
    Dawit Mekonnen - Nitsu Helina | ዳዊት መኮንን - ንፁህ ህሊና | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-06-22 11:30:01 -
    የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ቁልፍ ተጫዋች የሆነው ኪሊያን ምባፔ ከሰሞኑ የሰጠው አስተያየት በአገሩ ዋነኛ መነጋገሪያ ጉዳይ ሆኗል። ምባፔ የተናገረው ስለ እግር ኳስ ሳይሆን ስለፖለቲካ መሆኑ ነው ትኩረት እንዲስብ ያደረገው። ምን አለ?

    WWW.BBC.COM
    ምባፔ እና የቡድን ጓደኞቹን መነጋገሪያ ያደረገው በፈረንሳይ ምርጫ ላይ የሰጡት አስተያየት - BBC News አማርኛ
    የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ቁልፍ ተጫዋች የሆነው ኪሊያን ምባፔ ከሰሞኑ የሰጠው አስተያየት በአገሩ ዋነኛ መነጋገሪያ ጉዳይ ሆኗል። ምባፔ የተናገረው ስለ እግር ኳስ ሳይሆን ስለፖለቲካ መሆኑ ነው ትኩረት እንዲስብ ያደረገው። ምን አለ?
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-06-22 11:30:01 -
    አወዛጋቢ የሚባሉት አሜሪካዊው ቢሊየነር ቲሞዚ ሜለን ለትራምፕ የምርጫ ዘመቻ 50 ሚሊዮን ዶላር መዋጣታቸው ተሰምቷል።
    ባለፉት ሳምንታት ከ68 ሚሊዮን ዶላር በላይ የተፈገኘበት የትራምፕ የምርጫ ዘመቻ የድጋፍ መርሃ ግብር ያሰባሰበውን የገንዘብ መጠን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ይፋ አድርጓል።
    አወዛጋቢ የሚባሉት አሜሪካዊው ቢሊየነር ቲሞዚ ሜለን ለትራምፕ የምርጫ ዘመቻ 50 ሚሊዮን ዶላር መዋጣታቸው ተሰምቷል። ባለፉት ሳምንታት ከ68 ሚሊዮን ዶላር በላይ የተፈገኘበት የትራምፕ የምርጫ ዘመቻ የድጋፍ መርሃ ግብር ያሰባሰበውን የገንዘብ መጠን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ይፋ አድርጓል።
    WWW.BBC.COM
    ትራምፕ ለምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻቸው ከአንድ ግለሰብ ብቻ የ50 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አገኙ - BBC News አማርኛ
    አወዛጋቢ የሚባሉት አሜሪካዊው ቢሊየነር ቲሞዚ ሜለን ለትራምፕ የምርጫ ዘመቻ 50 ሚሊዮን ዶላር መዋጣታቸው ተሰምቷል። ባለፉት ሳምንታት ከ68 ሚሊዮን ዶላር በላይ የተፈገኘበት የትራምፕ የምርጫ ዘመቻ የድጋፍ መርሃ ግብር ያሰባሰበውን የገንዘብ መጠን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ይፋ አድርጓል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-06-22 11:30:01 -
    የዱር ቺምፓንዚዎች እራሳቸውን ለማከም ህመምን የሚያስታግሱ እና ፀረ-ባክቴሪያ ባህሪያት ያላቸውን እፅዋት ለይተው እንደሚመገቡ ሳይንቲስቶች ገለጹ።
    የዱር ቺምፓንዚዎች እራሳቸውን ለማከም ህመምን የሚያስታግሱ እና ፀረ-ባክቴሪያ ባህሪያት ያላቸውን እፅዋት ለይተው እንደሚመገቡ ሳይንቲስቶች ገለጹ።
    WWW.BBC.COM
    ቺምፓንዚዎች እፅዋት እየለዩ በመመገብ ራሳቸውን ከበሽታ እንደሚከላከሉ ጥናት አሳየ - BBC News አማርኛ
    የዱር ቺምፓንዚዎች እራሳቸውን ለማከም ህመምን የሚያስታግሱ እና ፀረ-ባክቴሪያ ባህሪያት ያላቸውን እፅዋት ለይተው እንደሚመገቡ ሳይንቲስቶች ገለጹ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-06-22 11:30:01 -
    የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ደቡብ ኮሪያ ለዩክሬን ወታደራዊ ድጋፍ ብታደርግ “ትልቅ ስህተት ነው” በማለት አስጠነቀቁ።
    የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ደቡብ ኮሪያ ለዩክሬን ወታደራዊ ድጋፍ ብታደርግ “ትልቅ ስህተት ነው” በማለት አስጠነቀቁ።
    WWW.BBC.COM
    ፑቲን ደቡብ ኮሪያ ዩክሬንን ብታስታጥቅ “ትልቅ ስህተት ነው” ሲሉ አስጠነቀቁ - BBC News አማርኛ
    የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ደቡብ ኮሪያ ለዩክሬን ወታደራዊ ድጋፍ ብታደርግ “ትልቅ ስህተት ነው” በማለት አስጠነቀቁ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-06-22 11:30:01 -
    የአል-ሸባብ ዳግም መልሶ የመደራጀት ስጋትን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት ሰላም አስከባሪ ኃይሎች ከአገሪቱ የሚወጡበትን ጊዜ እንዲያራዝሙ ጠየቀች።
    የአል-ሸባብ ዳግም መልሶ የመደራጀት ስጋትን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት ሰላም አስከባሪ ኃይሎች ከአገሪቱ የሚወጡበትን ጊዜ እንዲያራዝሙ ጠየቀች።
    WWW.BBC.COM
    የአል-ሸባብ መልሶ የመደራጀት ስጋትን ተከትሎ ሶማሊያ የሰላም አስከባሪዎች ቆይታ እንዲራዘመ ጠየቀች - BBC News አማርኛ
    የአል-ሸባብ ዳግም መልሶ የመደራጀት ስጋትን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት ሰላም አስከባሪ ኃይሎች ከአገሪቱ የሚወጡበትን ጊዜ እንዲያራዝሙ ጠየቀች።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-06-22 11:30:01 -
    ለሃይማኖታዊ ጉዞ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ያቀኑ አምስት ኢትዮጵያውያን በህመም እና በመኪና አደጋ ሕይወታቸውን እንዳጡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገለጸ።

    በዘንድሮ የሃጅ ጉዞ ላይ የአምስት ኢትዮጵያውያን ሕይወት ማለፉ ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    ለሃይማኖታዊ ጉዞ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ያቀኑ አምስት ኢትዮጵያውያን በህመም እና በመኪና አደጋ ሕይወታቸውን እንዳጡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-06-22 11:30:01 -
    የኬንያ መንግሥት ሊጥለውን ያሰባቸውን ቀረጦች በመቃወም አደባባይ በወጡ ሰልፈኞች ላይ በተከፈተ ተኩስ አንድ ወጣት በፖሊስ ተገደለ።
    የኬንያ መንግሥት ሊጥለውን ያሰባቸውን ቀረጦች በመቃወም አደባባይ በወጡ ሰልፈኞች ላይ በተከፈተ ተኩስ አንድ ወጣት በፖሊስ ተገደለ።
    WWW.BBC.COM
    በኬንያ የአዳዲስ ቀረጦች የአደባባይ ተቃውሞ አንድ ወጣት በጥይት መገደሉ ሕዝባዊ ቁጣ ቀሰቀሰ - BBC News አማርኛ
    የኬንያ መንግሥት ሊጥለውን ያሰባቸውን ቀረጦች በመቃወም አደባባይ በወጡ ሰልፈኞች ላይ በተከፈተ ተኩስ አንድ ወጣት በፖሊስ ተገደለ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (28569-28576 of 303144)
  • «
  • Prev
  • 3570
  • 3571
  • 3572
  • 3573
  • 3574
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory