በሶማሊያ ውስጥ ይንቀሳቀሳል የሚባለው የአይኤስ ቡድን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የአልሻባብን ያህል በአገሪቱ እና በአካባቢው የደኅንነት ስጋት ይሆናል ተብሎ አይታሰብም ነበር። ነገር ግን ቡድኑ በአሁኑ ጊዜ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች እየተጠናከሩ መሆናቸውን የደኅንነት ምንጮች ይናገራሉ። በቅርቡም አሜሪካ የቡድኑን መሪ እና አባላቱን ዒላማ ያደረገ የአየር ጥቃት ፈጽማለች። ለመሆኑ የአይኤስ-ሶማሊያ መሪ አብዲቃድር ሙሚን ምን ነው?

WWW.BBC.COM
በሶማሊያ የአይኤስ መሪ እንደሆነ የሚታመነው አብዲቃዲር ሙሚን ማን ነው? - BBC News አማርኛ
በሶማሊያ ውስጥ ይንቀሳቀሳል የሚባለው የአይኤስ ቡድን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የአልሻባብን ያህል በአገሪቱ እና በአካባቢው የደኅንነት ስጋት ይሆናል ተብሎ አይታሰብም ነበር። ነገር ግን ቡድኑ በአሁኑ ጊዜ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች እየተጠናከሩ መሆናቸውን የደኅንነት ምንጮች ይናገራሉ። በቅርቡም አሜሪካ የቡድኑን መሪ እና አባላቱን ዒላማ ያደረገ የአየር ጥቃት ፈጽማለች። ለመሆኑ የአይኤስ-ሶማሊያ መሪ አብዲቃድር ሙሚን ምን ነው?
0 Comments 0 Shares