• እስራኤል በጋዛ ለሚገኙ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት እንዲሰጥ “ለሰብአዊ እርዳታ” በሚል ውጊያዋን ለመግታት እንደተስማማች የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ።
    እስራኤል በጋዛ ለሚገኙ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት እንዲሰጥ “ለሰብአዊ እርዳታ” በሚል ውጊያዋን ለመግታት እንደተስማማች የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    እስራኤል ለጋዛ ሕጻናት የፖሊዮ ክትባት እንዲሰጥ ውጊያ ለማቆም ተስማማች - BBC News አማርኛ
    እስራኤል በጋዛ ለሚገኙ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት እንዲሰጥ “ለሰብአዊ እርዳታ” በሚል ውጊያዋን ለመግታት እንደተስማማች የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሹመኞች ምደባን ጨምሮ የአስተዳደራቸውን ተግባራት የሚያደናቅፉ ማንኛውም አካላት ላይ “ህጋዊ እርምጃ” እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ።
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሹመኞች ምደባን ጨምሮ የአስተዳደራቸውን ተግባራት የሚያደናቅፉ ማንኛውም አካላት ላይ “ህጋዊ እርምጃ” እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ።
    WWW.BBC.COM
    አቶ ጌታቸው ረዳ የጊዜያዊ አስተዳደሩን ተግባራት በሚያደናቅፉ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ - BBC News አማርኛ
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሹመኞች ምደባን ጨምሮ የአስተዳደራቸውን ተግባራት የሚያደናቅፉ ማንኛውም አካላት ላይ “ህጋዊ እርምጃ” እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በዝምታ እንደማትመለከት አስታወቀች።
    ኢትዮጵያ ተሳታፊ የሆነችበት እና በመጪው ዓመት ጥር ወር የሚጠናቀቀው በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ ቀጣዩ ሁነት ጋር ተያይዞ ስጋት አንዣቧል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የረቡዕ፣ ነሐሴ 22/ መግለጫ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እርምጃ የሚወስዱ ሌሎች ተዋናዮች አሉ ብሏል።

    ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በዝምታ እንደማትመለከት አስታወቀች። ኢትዮጵያ ተሳታፊ የሆነችበት እና በመጪው ዓመት ጥር ወር የሚጠናቀቀው በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ ቀጣዩ ሁነት ጋር ተያይዞ ስጋት አንዣቧል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የረቡዕ፣ ነሐሴ 22/ መግለጫ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እርምጃ የሚወስዱ ሌሎች ተዋናዮች አሉ ብሏል።
    WWW.BBC.COM
    ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን የማተራመስ እርምጃን በዝምታ እንደማትመለከት አስታወቀች - BBC News አማርኛ
    ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በዝምታ እንደማትመለከት አስታወቀች። ኢትዮጵያ ተሳታፊ የሆነችበት እና በመጪው ዓመት ጥር ወር የሚጠናቀቀው በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ ቀጣዩ ሁነት ጋር ተያይዞ ስጋት አንዣቧል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የረቡዕ፣ ነሐሴ 22/ መግለጫ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እርምጃ የሚወስዱ ሌሎች ተዋናዮች አሉ ብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ታይቶ በማይታወቅ ቁጥር አፍሪካውያን ወጣቶች ኬኔሪ ወደ ተሰኘችው ደሴት ለመድረስ ህይወታቸውን አደጋ ላይ እየጣሉ ነው።
    ኬኔሪ ወጣቶች ተስፋ የሚያደርጉትን አውሮፓ ለመርገጥ መሸጋገሪያ ነች።
    የስፔን የግዛት አካል በሆነችው በዚህች ደሴት እና በሌሎች መንገዶች የሚደረጉ ፍለሰቶች የፈጠሩት ቀውስ ላይ ለመምክር ሰፔን ከሴኔጋል፣ ሞሪታንያ እና ጋምቢያ መንግስታት ጋር ተቀመጥጣለች።
    ይህ የመንግስታቱ ምክርር ግን ለአሚና ምንም ነው።
    አሚና ከሴኔጋል ዋና ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ አከባቢው ካለው ቤቷ ለቢቢሲ በሰጠችው ቃለ መጠይቅ ለስድት የወጣው “ልጄ መሞቱን የተረዳሁት ከማኀበራዊ ሚዲያ ነው” ብላለች።
    ታይቶ በማይታወቅ ቁጥር አፍሪካውያን ወጣቶች ኬኔሪ ወደ ተሰኘችው ደሴት ለመድረስ ህይወታቸውን አደጋ ላይ እየጣሉ ነው። ኬኔሪ ወጣቶች ተስፋ የሚያደርጉትን አውሮፓ ለመርገጥ መሸጋገሪያ ነች። የስፔን የግዛት አካል በሆነችው በዚህች ደሴት እና በሌሎች መንገዶች የሚደረጉ ፍለሰቶች የፈጠሩት ቀውስ ላይ ለመምክር ሰፔን ከሴኔጋል፣ ሞሪታንያ እና ጋምቢያ መንግስታት ጋር ተቀመጥጣለች። ይህ የመንግስታቱ ምክርር ግን ለአሚና ምንም ነው። አሚና ከሴኔጋል ዋና ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ አከባቢው ካለው ቤቷ ለቢቢሲ በሰጠችው ቃለ መጠይቅ ለስድት የወጣው “ልጄ መሞቱን የተረዳሁት ከማኀበራዊ ሚዲያ ነው” ብላለች።
    WWW.BBC.COM
    ‘ልጄ መሞቱን ያወቅኩት ከማኀበራዊ ሚዲያ ነው’ - BBC News አማርኛ
    ታይቶ በማይታወቅ ቁጥር አፍሪካውያን ወጣቶች ኬኔሪ ወደ ተሰኘችው ደሴት ለመድረስ ህይወታቸውን አደጋ ላይ እየጣሉ ነው። ኬኔሪ ወጣቶች ተስፋ የሚያደርጉትን አውሮፓ ለመርገጥ መሸጋገሪያ ነች። የስፔን የግዛት አካል በሆነችው በዚህች ደሴት እና በሌሎች መንገዶች የሚደረጉ ፍለሰቶች የፈጠሩት ቀውስ ላይ ለመምክር ሰፔን ከሴኔጋል፣ ሞሪታንያ እና ጋምቢያ መንግስታት ጋር ተቀመጥጣለች። ይህ የመንግስታቱ ምክርር ግን ለአሚና ምንም ነው። አሚና ከሴኔጋል ዋና ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ አከባቢው ካለው ቤቷ ለቢቢሲ በሰጠችው ቃለ መጠይቅ ለስድት የወጣው “ልጄ መሞቱን የተረዳሁት ከማኀበራዊ ሚዲያ ነው” ብላለች።
    0 Comments 0 Shares
  • የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ ሁለት የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች በሞቃዲሾ አየር ማረፊያ ማክሰኞ 21/ 2016 ዓ.ም መድረሳቸው ተዘገበ።
    የጦር መሳሪያዎቹ ግብጽ ከአራት አስርት ዓመታት በኋላ ለሶማሊያ ያደረገችው ወታደራዊ ዕርዳታ መሆኑን የዲፕሎማቲክ እና የሶማሊያ መንግሥት ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ሮይተርስ ዘግቧል።
    የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ ሁለት የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች በሞቃዲሾ አየር ማረፊያ ማክሰኞ 21/ 2016 ዓ.ም መድረሳቸው ተዘገበ። የጦር መሳሪያዎቹ ግብጽ ከአራት አስርት ዓመታት በኋላ ለሶማሊያ ያደረገችው ወታደራዊ ዕርዳታ መሆኑን የዲፕሎማቲክ እና የሶማሊያ መንግሥት ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ሮይተርስ ዘግቧል።
    WWW.BBC.COM
    የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች ሞቃዲሾ ማረፋቸው ተዘገበ - BBC News አማርኛ
    የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ ሁለት የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች በሞቃዲሾ አየር ማረፊያ ማክሰኞ 21/ 2016 ዓ.ም መድረሳቸው ተዘገበ። የጦር መሳሪያዎቹ ግብጽ ከአራት አስርት ዓመታት በኋላ ለሶማሊያ ያደረገችው ወታደራዊ ዕርዳታ መሆኑን የዲፕሎማቲክ እና የሶማሊያ መንግሥት ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ሮይተርስ ዘግቧል።
    0 Comments 0 Shares
  • በተደራጀ ቡድን ሕገ-ወጥ ድርጊት ሲደረግ ተባባሪ ሆኗል፤ ከባለሥልጣናት ጋር ለመተባበር ፈቃደኛ አይደለም፤ እንዲሁም የሕፃናት ወሲባዊ ምስሎች በተደራጀ የወንጀል ቡድን ሲሰራጩ ተባባሪ ሆኗል የሚሉ ክሶች ናቸው የቀረቡበት።
    በተደራጀ ቡድን ሕገ-ወጥ ድርጊት ሲደረግ ተባባሪ ሆኗል፤ ከባለሥልጣናት ጋር ለመተባበር ፈቃደኛ አይደለም፤ እንዲሁም የሕፃናት ወሲባዊ ምስሎች በተደራጀ የወንጀል ቡድን ሲሰራጩ ተባባሪ ሆኗል የሚሉ ክሶች ናቸው የቀረቡበት።
    WWW.BBC.COM
    የቴሌግራም ሥራ አስኪያጅ በወንጀል በመጠርጠሩ ምክንያት ፈረንሳይን ለቆ እንዳይወጣ ታገደ - BBC News አማርኛ
    በተደራጀ ቡድን ሕገ-ወጥ ድርጊት ሲደረግ ተባባሪ ሆኗል፤ ከባለሥልጣናት ጋር ለመተባበር ፈቃደኛ አይደለም፤ እንዲሁም የሕፃናት ወሲባዊ ምስሎች በተደራጀ የወንጀል ቡድን ሲሰራጩ ተባባሪ ሆኗል የሚሉ ክሶች ናቸው የቀረቡበት።
    0 Comments 0 Shares
  • ጉዳዩን በተመለከተ ሐሳባቸውን የሰጡ የማኅበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች “ሕፃናት ስሜታቸውን መቆጣጠር አይችሉም” የሚል አስተያየት አስፍረዋል።
    ጉዳዩን በተመለከተ ሐሳባቸውን የሰጡ የማኅበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች “ሕፃናት ስሜታቸውን መቆጣጠር አይችሉም” የሚል አስተያየት አስፍረዋል።
    WWW.BBC.COM
    በቻይና ሁለት መንገደኞች አንዲት ጨቅላን የአውሮፕላን ሽንት ቤት ውስጥ መቆለፋቸው ቁጣ ቀሰቀሰ - BBC News አማርኛ
    ጉዳዩን በተመለከተ ሐሳባቸውን የሰጡ የማኅበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች “ሕፃናት ስሜታቸውን መቆጣጠር አይችሉም” የሚል አስተያየት አስፍረዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ማሳሰቢያ፦ ይህ ዘገባ የአንባቢዎችን ስሜት ሊረብሹ የሚችል ፎቶን አካቷል
    በዩጋንዳ ራሱን ‘ፈዋሽ’ ነኝ ብሎ የሚጠራ አንድ ግለሰብ ለመስዋዕትነት እንደተጠቀማቸው ከተገመቱ 24 የሰዎች ራስ ቅል ጋር ተይዟል።

    ማሳሰቢያ፦ ይህ ዘገባ የአንባቢዎችን ስሜት ሊረብሹ የሚችል ፎቶን አካቷል በዩጋንዳ ራሱን ‘ፈዋሽ’ ነኝ ብሎ የሚጠራ አንድ ግለሰብ ለመስዋዕትነት እንደተጠቀማቸው ከተገመቱ 24 የሰዎች ራስ ቅል ጋር ተይዟል።
    WWW.BBC.COM
    በኡጋንዳ ሰዎችን ለመስዋዕትነት እንደሚያቀርብ የተጠረጠረ ግለሰብ ከ24 ራስ ቅሎች ጋር ተያዘ - BBC News አማርኛ
    ማሳሰቢያ፦ ይህ ዘገባ የአንባቢዎችን ስሜት ሊረብሹ የሚችል ፎቶን አካቷል በዩጋንዳ ራሱን ‘ፈዋሽ’ ነኝ ብሎ የሚጠራ አንድ ግለሰብ ለመስዋዕትነት እንደተጠቀማቸው ከተገመቱ 24 የሰዎች ራስ ቅል ጋር ተይዟል።
    0 Comments 0 Shares