ታይቶ በማይታወቅ ቁጥር አፍሪካውያን ወጣቶች ኬኔሪ ወደ ተሰኘችው ደሴት ለመድረስ ህይወታቸውን አደጋ ላይ እየጣሉ ነው።
ኬኔሪ ወጣቶች ተስፋ የሚያደርጉትን አውሮፓ ለመርገጥ መሸጋገሪያ ነች።
የስፔን የግዛት አካል በሆነችው በዚህች ደሴት እና በሌሎች መንገዶች የሚደረጉ ፍለሰቶች የፈጠሩት ቀውስ ላይ ለመምክር ሰፔን ከሴኔጋል፣ ሞሪታንያ እና ጋምቢያ መንግስታት ጋር ተቀመጥጣለች።
ይህ የመንግስታቱ ምክርር ግን ለአሚና ምንም ነው።
አሚና ከሴኔጋል ዋና ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ አከባቢው ካለው ቤቷ ለቢቢሲ በሰጠችው ቃለ መጠይቅ ለስድት የወጣው “ልጄ መሞቱን የተረዳሁት ከማኀበራዊ ሚዲያ ነው” ብላለች።

0 Comments
0 Shares