Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • Seifu on EBS Subscribe on YouTube
    2024-08-21 13:54:01 -
    አረ ፊልም ነው ??? #kalkidantibebu #seifufantahun #habesha #seifufantahunshow
    አረ ፊልም ነው ??? #kalkidantibebu #seifufantahun #habesha #seifufantahunshow
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Gugut Podcast
    2024-08-21 13:54:01 -
    ጠቅላዩ ሲናገሩ ፓርላማ ገባሁ...... Entrepreneurship in the Digital World |Eden Mulu| Gugut podcast Ep 162
    ጠቅላዩ ሲናገሩ ፓርላማ ገባሁ...... Entrepreneurship in the Digital World |Eden Mulu| Gugut podcast Ep 162
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Gugut Podcast
    2024-08-21 13:54:01 -
    በመጭው 3 አመት የሀገራችን economy ... |Economist Getachew Teklemariam |Gugut EP 161
    በመጭው 3 አመት የሀገራችን economy ... |Economist Getachew Teklemariam |Gugut EP 161
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-22 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ቲም ዋልዝ እጩነታቸውን በይፋ ተቀበሉ
    የሜንሶታው አገረ ገዥ ቲም ዋልዝ የዲሞክራቲክ ፓርቲውን በመወከል ለምክትል ፕሬዝደንትነት እንዲወዳደሩ መታጨታቸውን እንደተቀበሉ ረቡዕ ምሽት ቺካጎ ላይ በቀጠለው የፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ አስታውቀዋል። “ለአሜሪካ ምክትል ፕሬዝደንትነት እንደወዳደር በእጩነት መምረጣችሁን ስቀበል በሕይወቴ ትልቅ ክብር ይሰማኛል” ብለዋል ቲም ዋልዝ። “በእኔ ላይ እምነት በመጣላችሁ አመሰግናለሁ” ብለዋል ቲም ዋልዝ። በእጩነት ያቀርቧቸውንና ፕሬዝደንታዊ እጩ የሆኑትን ካመላ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-22 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የዲሞክራቲክ ፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ሶስተኛ ምሽት በመካሄድ ላይ ነው
    ዛሬ ለሶስተኛ ምሽት በመቀጠል ላይ ባለው የዲሞክራቲክ ፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ፣ ፓርቲውን በመወከል በምክትል ፕሬዝደንትትነት የሚወዳደሩትን ቲም ዋልዝ እንዲሁም የቀድሞ ፕሬዝደንት ቢል ክሊንተን ንግግር እንደሚያደርጉ በመጠበቅ ላይ ነው። መድረኩ ቲም ዋልዝ ዛሬ ምሽት ራሳቸውን ከአሜሪካ ሕዝብ ጋራ የሚያስተዋውቁበት ይሆናል ተብሏል። የፓርቲውን የምርጫ ዘመቻ እንዲሁም የምሽቱን ዋና መልዕክት እንደሚያስተላልፉም ይጠበቃል። የሶስተኛ ምሽቱ አብይ መፈክርም “ለነፃነት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-22 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የዴሞክራቲክ ፓርቲው ብሔራዊ ጉባዔ ሁለተኛ ቀን ውሎ
    ቺካጎ ላይ በቀጠለው የዴሞክራቲክ ፓርቲው ብሔራዊ ጉባዔ ላይ የቀድሞው ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ እና ባለቤታቸው ሚሼል ኦባማ፣ ለካማላ ሀሪስ ድጋፋቸውን ሰጥተዋል። ለመሆኑ የፕሬዚደንት ኦባማ ንግግርም ሆነ ድጋፍ ፓርቲውን ህዳር ወር ላይ በሚደረገው ሀገራዊው ምርጫ አሸናፊ በማድረግ ረገድ ምን ሚና አለው? ጉባዔው በሚደረግበት የቺካጎው ዩናይትድ ማዕከል የሚገኘው ባልደረባችን ሀብታሙ ስዩም በተያያዥ ጉዳዮች ላይ መረጃዎችን አድርሶናል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-22 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ህወሓት በክልሉ መንግሥት ውስጥ ባለው ውክልና ላይ እንደሚነጋገር ዶክተር ደብረ ጽዮን ጠቆሙ
    ለሁለት ከተከፈለው የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ(ህወሓት) አመራር አንዱን ቡድን የሚመሩት ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ ልዩነቱ ይፋ ከኾነ በኋላ ፓርቲው በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥ ያለውን ውክልና ዳግም ለማደራጀት ፍላጎት እንዳለው ጠቁመው፣ በጉዳዩ ላይ፣ “ከፌደራል መንግሥት እና የክልሉን አስተዳደር ከመሠረቱ አካላት ጋራ ውይይት እናካሒዳለን” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እውቅና ባልሰጠውና አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 16 የፓርቲው...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-22 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኙ 22ሺሕ የሱዳን ስደተኞች ወደ ዐዲስ መጠለያ እየተዛወሩ ነው
    በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ በኩርሙክ ጊዜያዊ መጠለያዎች የነበሩ 22ሺሕ የሱዳን ስደተኞች፣ በዚያው ክልል ውስጥ ወደተዘጋጀ የኡራ ቋሚ መጠለያ እየተዛወሩ መኾናቸውን፣ የኢትዮጵያ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎት ተቋሙ የአሶሳ ቅንርጫፍ ጽሕፈት ቤት ሓላፊ አቶ ያሲን አሸናፊ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ ስደተኞቹ የነበሩበት የኩርሙክ ጊዜያዊ ማቆያ ስፍራ፣ ዓለም አቀፍ መስፈርትን እንደማያሟላ ጠቅሰው፣ ዐዲሱ የኡራ መጠለያ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (283625-283632 of 310592)
  • «
  • Prev
  • 35452
  • 35453
  • 35454
  • 35455
  • 35456
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory