• የመሬት ስጦታ ተደርጎልኛል እግቱ እና ማቲያስ ደርብ | Seifu on EBS
    የመሬት ስጦታ ተደርጎልኛል እግቱ እና ማቲያስ ደርብ | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
  • Helen Iticha, Berihun Gizaw, Andualem Kassahun & Michael Sileshi - Aykfash Hagere | Ethiopian Music
    Helen Iticha, Berihun Gizaw, Andualem Kassahun & Michael Sileshi - Aykfash Hagere | Ethiopian Music
    0 Comments 0 Shares
  • Dawit Mekonnen - Nitsu Helina | ዳዊት መኮንን - ንፁህ ህሊና | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    Dawit Mekonnen - Nitsu Helina | ዳዊት መኮንን - ንፁህ ህሊና | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • የእስራኤል ሠራዊት አባላት በተኩስ ልውውጥ የቆሰለን ፍልስጤማዊ የመኪናቸው የፊተኛው ክፍል ላይ አስረው ይዘው መሄዳቸው ቁጣን ቀሰቀሰ።
    የእስራኤል ሠራዊት አባላት በተኩስ ልውውጥ የቆሰለን ፍልስጤማዊ የመኪናቸው የፊተኛው ክፍል ላይ አስረው ይዘው መሄዳቸው ቁጣን ቀሰቀሰ።
    WWW.BBC.COM
    የእስራኤል ወታደሮች የቆሰለን ፍልስጤማዊ ተሸከርካሪ ላይ አስረው መውሰዳቸው ቁጣን ቀሰቀሰ - BBC News አማርኛ
    የእስራኤል ሠራዊት አባላት በተኩስ ልውውጥ የቆሰለን ፍልስጤማዊ የመኪናቸው የፊተኛው ክፍል ላይ አስረው ይዘው መሄዳቸው ቁጣን ቀሰቀሰ።
    0 Comments 0 Shares
  • የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ የተጠናቀቀው በአሳዛኝ ሁኔታ ነው። እንደ ኤኤፍፒ የዜና ወኪል ዘገባ ከሆነ የተለያየ አገራት ዜግነት ያላቸው ቢያንስ 922 ሐጃጆች ሕይወታቸውን አጥተዋል። የአብዛኞቹ ሞት ምክንያትም ከከፍተኛ ሙቀት ጋር የተያያዘ ነው ተብሏል።
    የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ የተጠናቀቀው በአሳዛኝ ሁኔታ ነው። እንደ ኤኤፍፒ የዜና ወኪል ዘገባ ከሆነ የተለያየ አገራት ዜግነት ያላቸው ቢያንስ 922 ሐጃጆች ሕይወታቸውን አጥተዋል። የአብዛኞቹ ሞት ምክንያትም ከከፍተኛ ሙቀት ጋር የተያያዘ ነው ተብሏል።
    WWW.BBC.COM
    እስልምና፡ ዘንድሮ ወደ ሳዑዲ አረቢያ በተደረገው የሐጅ ጉዞ ላይ በርካቶች ለምን ሞቱ? የዐይን ምስክሮችስ ምን ይላሉ? - BBC News አማርኛ
    የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ የተጠናቀቀው በአሳዛኝ ሁኔታ ነው። እንደ ኤኤፍፒ የዜና ወኪል ዘገባ ከሆነ የተለያየ አገራት ዜግነት ያላቸው ቢያንስ 922 ሐጃጆች ሕይወታቸውን አጥተዋል። የአብዛኞቹ ሞት ምክንያትም ከከፍተኛ ሙቀት ጋር የተያያዘ ነው ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሞባይል ስልኮችን ከርምህርት ቤቶች የማገድ ፍላጎት በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች በስፋት እየታየ ነው አንዳንዶቹም ተግባራዊ እያደረጉ ነው። ለዚህ እንደምክንያት የሚቀርበው ደግሞ የተማሪዎችን ትኩረት መሻማታቸው፣ ማኅበራዊ ሚዲያዎች በጤናቸው ላይ በሚኖራቸው ጫና አሳሳቢ በመሆኑ ነው። ክልከላውን እንዴት ተግባራዊ ማድረግ ይቻላል?
    ሞባይል ስልኮችን ከርምህርት ቤቶች የማገድ ፍላጎት በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች በስፋት እየታየ ነው አንዳንዶቹም ተግባራዊ እያደረጉ ነው። ለዚህ እንደምክንያት የሚቀርበው ደግሞ የተማሪዎችን ትኩረት መሻማታቸው፣ ማኅበራዊ ሚዲያዎች በጤናቸው ላይ በሚኖራቸው ጫና አሳሳቢ በመሆኑ ነው። ክልከላውን እንዴት ተግባራዊ ማድረግ ይቻላል?
    WWW.BBC.COM
    የአሜሪካ ግዛቶች ስልኮችን ከትምህርት ቤቶች ለማገድ የፈለጉበት አነጋጋሪ ውሳኔ - BBC News አማርኛ
    ሞባይል ስልኮችን ከርምህርት ቤቶች የማገድ ፍላጎት በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች በስፋት እየታየ ነው አንዳንዶቹም ተግባራዊ እያደረጉ ነው። ለዚህ እንደምክንያት የሚቀርበው ደግሞ የተማሪዎችን ትኩረት መሻማታቸው፣ ማኅበራዊ ሚዲያዎች በጤናቸው ላይ በሚኖራቸው ጫና አሳሳቢ በመሆኑ ነው። ክልከላውን እንዴት ተግባራዊ ማድረግ ይቻላል?
    0 Comments 0 Shares
  • በተራራማ ስፍራ ለቀናት ጠፍቶ የነበረው ሰው በቀን 4 ሊትር ውሃ እየጠጣ ሕይወቱን ማቆየቱ ተገለጸ
    በተራራማ ስፍራ ለቀናት ጠፍቶ የነበረው ሰው በቀን 4 ሊትር ውሃ እየጠጣ ሕይወቱን ማቆየቱ ተገለጸ
    WWW.BBC.COM
    በተራራማ ስፍራ ለቀናት ጠፍቶ የነበረው ወጣት በቀን 4 ሊትር ውሃ እየጠጣ ሕይወቱን ማቆየቱ ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    በተራራማ ስፍራ ለቀናት ጠፍቶ የነበረው ሰው በቀን 4 ሊትር ውሃ እየጠጣ ሕይወቱን ማቆየቱ ተገለጸ
    0 Comments 0 Shares
  • የእስራኤል እና ሄዝቦላህ ፍጥጫ አይሎ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሁለቱ ኃይሎች ወደለየለት ጦርነት ለመግባት ከአፋፍ ላይ መድረሳቸው ከባድ ስጋትን ፈጥሯል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሄዝቦላህ እና እስራኤል ወደ ጦርነት የሚገቡ ከሆነ በቀጠናው እጅግ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራን ያስከትላል በማለት ቢያስጠነቅቅም፤ በየዕለቱ የሄዝቦላህ ሮኬት የሚወርድባቸው እስራኤላውያን ጦርነቱ ቢጀመር መፍትሄ ይሆናል ይላሉ።
    የእስራኤል እና ሄዝቦላህ ፍጥጫ አይሎ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሁለቱ ኃይሎች ወደለየለት ጦርነት ለመግባት ከአፋፍ ላይ መድረሳቸው ከባድ ስጋትን ፈጥሯል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሄዝቦላህ እና እስራኤል ወደ ጦርነት የሚገቡ ከሆነ በቀጠናው እጅግ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራን ያስከትላል በማለት ቢያስጠነቅቅም፤ በየዕለቱ የሄዝቦላህ ሮኬት የሚወርድባቸው እስራኤላውያን ጦርነቱ ቢጀመር መፍትሄ ይሆናል ይላሉ።
    WWW.BBC.COM
    ለወራት ፍጥጫ ውስጥ የቆዩት እስራኤል እና ሄዝቦላህ ወደ ለየለት ጦርነት ይገቡ ይሆን? - BBC News አማርኛ