የእስራኤል እና ሄዝቦላህ ፍጥጫ አይሎ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሁለቱ ኃይሎች ወደለየለት ጦርነት ለመግባት ከአፋፍ ላይ መድረሳቸው ከባድ ስጋትን ፈጥሯል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሄዝቦላህ እና እስራኤል ወደ ጦርነት የሚገቡ ከሆነ በቀጠናው እጅግ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራን ያስከትላል በማለት ቢያስጠነቅቅም፤ በየዕለቱ የሄዝቦላህ ሮኬት የሚወርድባቸው እስራኤላውያን ጦርነቱ ቢጀመር መፍትሄ ይሆናል ይላሉ።

0 Comments
0 Shares