• ከባድ የሚጥል በሽታ ላለበት ታዳጊ በሽታውን ለመቆጣጠር ያስችላል የተባለ መሣሪያ በሙከራ ደረጃ በራስ ቅሉ ላይ መገጠሙ ተገለጸ። ይህም በዓለም ላይ የመጀመሪያው ነው ተብሏል።
    ከባድ የሚጥል በሽታ ላለበት ታዳጊ በሽታውን ለመቆጣጠር ያስችላል የተባለ መሣሪያ በሙከራ ደረጃ በራስ ቅሉ ላይ መገጠሙ ተገለጸ። ይህም በዓለም ላይ የመጀመሪያው ነው ተብሏል።
    WWW.BBC.COM
    በአንድ ታዳጊ የራስ ቅል ላይ የተገጠመው የሚጥል በሽታ መቆጣጠሪያ ተስፋ ሰጪ ውጤት አሳየ - BBC News አማርኛ
    ከባድ የሚጥል በሽታ ላለበት ታዳጊ በሽታውን ለመቆጣጠር ያስችላል የተባለ መሣሪያ በሙከራ ደረጃ በራስ ቅሉ ላይ መገጠሙ ተገለጸ። ይህም በዓለም ላይ የመጀመሪያው ነው ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ በአባልነት እና በአመራርነት የቆዩት አቶ ዳንኤል ሺበሺ “በማደረገው ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ምክንያት ሕይወቴ አደጋ ላይ ወድቋል” በሚል ስጋት ለስደት ተዳርገዋል። “ጦርነት ይቁም፤ ሰላም ይስፈን” በሚል ሰልፍ ለማዘጋጀት ከተንቀሳቀሱ ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ዳንኤል ሁሉም “እስር፣ ወከባ እና ዛቻ በመንግሥት እንደተፈጸመባቸው” በመጥቀስ የእሳቸውም ሕይወት አደጋ ላይ በመሆኑ ለመሰደድ እንደተገደዱ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ በአባልነት እና በአመራርነት የቆዩት አቶ ዳንኤል ሺበሺ “በማደረገው ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ምክንያት ሕይወቴ አደጋ ላይ ወድቋል” በሚል ስጋት ለስደት ተዳርገዋል። “ጦርነት ይቁም፤ ሰላም ይስፈን” በሚል ሰልፍ ለማዘጋጀት ከተንቀሳቀሱ ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ዳንኤል ሁሉም “እስር፣ ወከባ እና ዛቻ በመንግሥት እንደተፈጸመባቸው” በመጥቀስ የእሳቸውም ሕይወት አደጋ ላይ በመሆኑ ለመሰደድ እንደተገደዱ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    WWW.BBC.COM
    ‘ሕይወቴ አደጋ ላይ ነው’ የሚሉት የ‘ጦርነት ይቁም’ ሰልፍ አስተባባሪው ፖለቲከኛ ዳንኤል ሺበሺ ተሰደዱ - BBC News አማርኛ
    ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ በአባልነት እና በአመራርነት የቆዩት አቶ ዳንኤል ሺበሺ “በማደረገው ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ምክንያት ሕይወቴ አደጋ ላይ ወድቋል” በሚል ስጋት ለስደት ተዳርገዋል። “ጦርነት ይቁም፤ ሰላም ይስፈን” በሚል ሰልፍ ለማዘጋጀት ከተንቀሳቀሱ ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ዳንኤል ሁሉም “እስር፣ ወከባ እና ዛቻ በመንግሥት እንደተፈጸመባቸው” በመጥቀስ የእሳቸውም ሕይወት አደጋ ላይ በመሆኑ ለመሰደድ እንደተገደዱ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ ወታደሮች እስላማዊ ታጣቂ ቡድን የሆነውን አል-ሸባብን እያሳደዱ ከሶማሊያ መንግሥት ፍቃድ ውጪ የሶማሊያን ድንበር አቋርጠው ገብተው እንደነበር ተነገረ። ከኢትዮጵያ ጋር ከሚካለሉ የሶማሊያ ግዛቶች መካከል አንዷ የሆነችው የሂራን ግዛት ከተማ ማታባ ነዋሪዎች በከፍተኛ ሁኔታ የታጠቁ በሺዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላትን መመልከታቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    የኢትዮጵያ ወታደሮች እስላማዊ ታጣቂ ቡድን የሆነውን አል-ሸባብን እያሳደዱ ከሶማሊያ መንግሥት ፍቃድ ውጪ የሶማሊያን ድንበር አቋርጠው ገብተው እንደነበር ተነገረ። ከኢትዮጵያ ጋር ከሚካለሉ የሶማሊያ ግዛቶች መካከል አንዷ የሆነችው የሂራን ግዛት ከተማ ማታባ ነዋሪዎች በከፍተኛ ሁኔታ የታጠቁ በሺዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላትን መመልከታቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    WWW.BBC.COM
    አል ሸባብን የሚያሳድዱ የኢትዮጵያ ወታደሮች ድንበር ተሻግረው ወደ ሶማሊያ ገብተው እንደነበር ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    የኢትዮጵያ ወታደሮች እስላማዊ ታጣቂ ቡድን የሆነውን አል-ሸባብን እያሳደዱ ከሶማሊያ መንግሥት ፍቃድ ውጪ የሶማሊያን ድንበር አቋርጠው ገብተው እንደነበር ተነገረ። ከኢትዮጵያ ጋር ከሚካለሉ የሶማሊያ ግዛቶች መካከል አንዷ የሆነችው የሂራን ግዛት ከተማ ማታባ ነዋሪዎች በከፍተኛ ሁኔታ የታጠቁ በሺዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላትን መመልከታቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካ ዐቃቤ ሕግ በግዙፉ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ ላይ የወንጀል ክስ እንዲመሠረትበት ለአገሪቱ ፍትህ መሥሪያ ቤት ምክረ ሃሳብ አቀረበ።ዐቃቤ ሕግ ይህን ምክረ ሃሳብ ያቀረበው ቦይንግ በኢትዮጵያ እና በኢንዶኔዢያ ከተከሰከሱት አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ የካሳ ስምምነት መድረስ ባለመቻሉ ነው።
    የአሜሪካ ዐቃቤ ሕግ በግዙፉ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ ላይ የወንጀል ክስ እንዲመሠረትበት ለአገሪቱ ፍትህ መሥሪያ ቤት ምክረ ሃሳብ አቀረበ።ዐቃቤ ሕግ ይህን ምክረ ሃሳብ ያቀረበው ቦይንግ በኢትዮጵያ እና በኢንዶኔዢያ ከተከሰከሱት አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ የካሳ ስምምነት መድረስ ባለመቻሉ ነው።
    WWW.BBC.COM
    የአሜሪካ ዐቃቤ ሕግ በኢትዮጵያ በተከሰከሰው አውሮፕላን ሰበብ ቦይንግ በወንጀል እንዲከሰስ ሃሳብ አቀረበ - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካ ዐቃቤ ሕግ በግዙፉ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ ላይ የወንጀል ክስ እንዲመሠረትበት ለአገሪቱ ፍትህ መሥሪያ ቤት ምክረ ሃሳብ አቀረበ።ዐቃቤ ሕግ ይህን ምክረ ሃሳብ ያቀረበው ቦይንግ በኢትዮጵያ እና በኢንዶኔዢያ ከተከሰከሱት አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ የካሳ ስምምነት መድረስ ባለመቻሉ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ለቃለ መጠይቅ ምን ልልበስ ማለት ቀረ | ኩል @ArtsTvWorld
    ለቃለ መጠይቅ ምን ልልበስ ማለት ቀረ | ኩል @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ዲዛይንሮቹ ለውድድር ያቀረቡት የፋሽን ዲዛይን ልብሶች በዳኞች ተደነቀ | ፈትል @ArtsTvWorld
    ዲዛይንሮቹ ለውድድር ያቀረቡት የፋሽን ዲዛይን ልብሶች በዳኞች ተደነቀ | ፈትል @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ለታሪክ ታሪክ እየሰራ ነው - LUTA FREEDOM - YoungAddis Quartet - 2024 #arts_tv_world
    ለታሪክ ታሪክ እየሰራ ነው - LUTA FREEDOM - YoungAddis Quartet - 2024 #arts_tv_world
    0 Comments 0 Shares
  • ጨከን ያሉ መመሪያዎች የሚፈልገው የኢትዮጵያ እግር ኳስ | አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    ጨከን ያሉ መመሪያዎች የሚፈልገው የኢትዮጵያ እግር ኳስ | አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares