የአሜሪካ ዐቃቤ ሕግ በግዙፉ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ ላይ የወንጀል ክስ እንዲመሠረትበት ለአገሪቱ ፍትህ መሥሪያ ቤት ምክረ ሃሳብ አቀረበ።ዐቃቤ ሕግ ይህን ምክረ ሃሳብ ያቀረበው ቦይንግ በኢትዮጵያ እና በኢንዶኔዢያ ከተከሰከሱት አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ የካሳ ስምምነት መድረስ ባለመቻሉ ነው።

0 Comments
0 Shares