ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ በአባልነት እና በአመራርነት የቆዩት አቶ ዳንኤል ሺበሺ “በማደረገው ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ምክንያት ሕይወቴ አደጋ ላይ ወድቋል” በሚል ስጋት ለስደት ተዳርገዋል። “ጦርነት ይቁም፤ ሰላም ይስፈን” በሚል ሰልፍ ለማዘጋጀት ከተንቀሳቀሱ ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ዳንኤል ሁሉም “እስር፣ ወከባ እና ዛቻ በመንግሥት እንደተፈጸመባቸው” በመጥቀስ የእሳቸውም ሕይወት አደጋ ላይ በመሆኑ ለመሰደድ እንደተገደዱ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

WWW.BBC.COM
‘ሕይወቴ አደጋ ላይ ነው’ የሚሉት የ‘ጦርነት ይቁም’ ሰልፍ አስተባባሪው ፖለቲከኛ ዳንኤል ሺበሺ ተሰደዱ - BBC News አማርኛ
ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ በአባልነት እና በአመራርነት የቆዩት አቶ ዳንኤል ሺበሺ “በማደረገው ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ምክንያት ሕይወቴ አደጋ ላይ ወድቋል” በሚል ስጋት ለስደት ተዳርገዋል። “ጦርነት ይቁም፤ ሰላም ይስፈን” በሚል ሰልፍ ለማዘጋጀት ከተንቀሳቀሱ ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ዳንኤል ሁሉም “እስር፣ ወከባ እና ዛቻ በመንግሥት እንደተፈጸመባቸው” በመጥቀስ የእሳቸውም ሕይወት አደጋ ላይ በመሆኑ ለመሰደድ እንደተገደዱ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
0 Comments 0 Shares