• የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአገሪቱ የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ለመቀልበስ እና የተነሳውም ሁከት እንዲረጋጋ በሚል ጦሩ እንዲሰማራ ውሳኔ አሳለፈ።
    የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአገሪቱ የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ለመቀልበስ እና የተነሳውም ሁከት እንዲረጋጋ በሚል ጦሩ እንዲሰማራ ውሳኔ አሳለፈ።
    WWW.BBC.COM
    የኬንያ ፍርድ ቤት በአገሪቱ የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ለመቀልበስ ጦሩ እንዲሰማራ ወሰነ - BBC News አማርኛ
    የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአገሪቱ የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ለመቀልበስ እና የተነሳውም ሁከት እንዲረጋጋ በሚል ጦሩ እንዲሰማራ ውሳኔ አሳለፈ።
    0 Comments 0 Shares
  • ከኬንያ ሕዝብ የአንበሳውን ድርሻ የሚይዘው ጄንዚ (ጄኔሬሽን ዙመርስ) የተሰኘው እና በሃያዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኘው አፍላ ትውልድ ለአገሪቱ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶን ስጋት ሆኗል። የኬንያን ብድር ለመክፈል በሚደረግ ጥረት እና በቁጣ በተሞላ ወጣት መካከል ተይዘው የነበሩት ዊሊያም ሩቶ አሁን የግብር ጭማሪ ዕቅዳቸውን እርግፍ አድርገው ትተውታል።
    ከኬንያ ሕዝብ የአንበሳውን ድርሻ የሚይዘው ጄንዚ (ጄኔሬሽን ዙመርስ) የተሰኘው እና በሃያዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኘው አፍላ ትውልድ ለአገሪቱ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶን ስጋት ሆኗል። የኬንያን ብድር ለመክፈል በሚደረግ ጥረት እና በቁጣ በተሞላ ወጣት መካከል ተይዘው የነበሩት ዊሊያም ሩቶ አሁን የግብር ጭማሪ ዕቅዳቸውን እርግፍ አድርገው ትተውታል።
    WWW.BBC.COM
    የኬንያውን ፕሬዝዳንት እጅ ያሰጠው የአዲሱ ትውልድ ቁጣ እንዴት ተቀሰቀሰ? - BBC News አማርኛ
    ከኬንያ ሕዝብ የአንበሳውን ድርሻ የሚይዘው ጄንዚ (ጄኔሬሽን ዙመርስ) የተሰኘው እና በሃያዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኘው አፍላ ትውልድ ለአገሪቱ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶን ስጋት ሆኗል። የኬንያን ብድር ለመክፈል በሚደረግ ጥረት እና በቁጣ በተሞላ ወጣት መካከል ተይዘው የነበሩት ዊሊያም ሩቶ አሁን የግብር ጭማሪ ዕቅዳቸውን እርግፍ አድርገው ትተውታል።
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከተሞች ቤት አልባዎች የሚዘረጓቸውን መጠለያዎች እንዲከለክሉ 6 ለ3 በሆነ ድምጽ ውሳኔ አስተላለፈ።
    የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከተሞች ቤት አልባዎች የሚዘረጓቸውን መጠለያዎች እንዲከለክሉ 6 ለ3 በሆነ ድምጽ ውሳኔ አስተላለፈ።
    WWW.BBC.COM
    የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከተሞች ቤት አልባዎች የሚዘረጓቸውን መጠለያዎች እንዲከለክሉ ፈቀደ - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከተሞች ቤት አልባዎች የሚዘረጓቸውን መጠለያዎች እንዲከለክሉ 6 ለ3 በሆነ ድምጽ ውሳኔ አስተላለፈ።
    0 Comments 0 Shares
  • የዩናይትድ ኪንግደሙ ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ድንኳኖችን ተክለው በፍልስጤማውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት እየተቃወሙ ያሉ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው የማይወጡ ከሆነ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስደው አስጠነቀቀ።
    የዩናይትድ ኪንግደሙ ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ድንኳኖችን ተክለው በፍልስጤማውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት እየተቃወሙ ያሉ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው የማይወጡ ከሆነ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስደው አስጠነቀቀ።
    WWW.BBC.COM
    ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ በጋዛ ተቃውሞ የተነሳ ተማሪዎቹን ፍርድ ቤት እንደሚወስድ አስጠነቀቀ - BBC News አማርኛ
    የዩናይትድ ኪንግደሙ ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ድንኳኖችን ተክለው በፍልስጤማውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት እየተቃወሙ ያሉ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው የማይወጡ ከሆነ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስደው አስጠነቀቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • ባሳለፍነው ሳምንት በኬንያ በነበረው ሕዝባዊ ተቃውሞ ላይ በተወሰደው የኃይል እርምጃ ታፍነው የተወሰዱ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው የሕግ ባለሙያዎች ተናገሩ።
    ባሳለፍነው ሳምንት በኬንያ በነበረው ሕዝባዊ ተቃውሞ ላይ በተወሰደው የኃይል እርምጃ ታፍነው የተወሰዱ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው የሕግ ባለሙያዎች ተናገሩ።
    WWW.BBC.COM
    በኬንያ ሕዝባዊ ተቃውሞ ታፍነው የተወሰዱ ተቃዋሚዎች ለስቃይ መዳረጋቸውን ጠበቆች ተናገሩ - BBC News አማርኛ
    ባሳለፍነው ሳምንት በኬንያ በነበረው ሕዝባዊ ተቃውሞ ላይ በተወሰደው የኃይል እርምጃ ታፍነው የተወሰዱ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው የሕግ ባለሙያዎች ተናገሩ።
    0 Comments 0 Shares
  • ከልጅነቷ ጀምሮ የንባብ ዝግጅቷ የነበረው በሰው ልጅ አናቶሚ ላይ ስለነበር መሆን የምትፈልገው ሐኪም ነበር። የ12ኛ ክፍል ውጤቷን ተከትሎ ግን በጅማ የግብርና ኮሌጅ ስትመደብ ደስተኛ አልነበረችም። “የግብርና ሳይንስ እንዲህ የተለያዩ መስኮች እንዳሉት ስለማላውቅ ነበር ያዘንኩት” ትላለች። የመምህራኖቿን ምክር ተከትላ በገባችበት የግብርና ሳይንስ ዘርፍ እስከ ዶክትሬት መማሯ ባሻገር በስንዴ ምርምርም የተለያዩ ዕውቅናዎችንም አግኝታለች።
    ከልጅነቷ ጀምሮ የንባብ ዝግጅቷ የነበረው በሰው ልጅ አናቶሚ ላይ ስለነበር መሆን የምትፈልገው ሐኪም ነበር። የ12ኛ ክፍል ውጤቷን ተከትሎ ግን በጅማ የግብርና ኮሌጅ ስትመደብ ደስተኛ አልነበረችም። “የግብርና ሳይንስ እንዲህ የተለያዩ መስኮች እንዳሉት ስለማላውቅ ነበር ያዘንኩት” ትላለች። የመምህራኖቿን ምክር ተከትላ በገባችበት የግብርና ሳይንስ ዘርፍ እስከ ዶክትሬት መማሯ ባሻገር በስንዴ ምርምርም የተለያዩ ዕውቅናዎችንም አግኝታለች።
    WWW.BBC.COM
    በርካታ ሴቶች በማይታዩበት የግብርና ምርምር ላይ የተሰማራችው ሽታዬ ሆማ (ዶ/ር) - BBC News አማርኛ
    ከልጅነቷ ጀምሮ የንባብ ዝግጅቷ የነበረው በሰው ልጅ አናቶሚ ላይ ስለነበር መሆን የምትፈልገው ሐኪም ነበር። የ12ኛ ክፍል ውጤቷን ተከትሎ ግን በጅማ የግብርና ኮሌጅ ስትመደብ ደስተኛ አልነበረችም። “የግብርና ሳይንስ እንዲህ የተለያዩ መስኮች እንዳሉት ስለማላውቅ ነበር ያዘንኩት” ትላለች። የመምህራኖቿን ምክር ተከትላ በገባችበት የግብርና ሳይንስ ዘርፍ እስከ ዶክትሬት መማሯ ባሻገር በስንዴ ምርምርም የተለያዩ ዕውቅናዎችንም አግኝታለች።
    0 Comments 0 Shares
  • በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና ሰሜን ጎጃም ዞኖች በቀናት ልዩነት “የመንግሥት ኃይሎች” ቤት ለቤትና መንገድ ላይ ‘ሰላማዊ ሰዎችን’ መግደላቸውን የዐይን እማኞችና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና ሰሜን ጎጃም ዞኖች በቀናት ልዩነት “የመንግሥት ኃይሎች” ቤት ለቤትና መንገድ ላይ ‘ሰላማዊ ሰዎችን’ መግደላቸውን የዐይን እማኞችና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    WWW.BBC.COM
    በአማራ ክልል በዚህ ሳምንት ከ27 በላይ የሚሆኑ ‘ሰላማዊ ሰዎች’ “በመንግሥት ኃይሎች” መገደላቸው ተነገረ - BBC News አማርኛ
    በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና ሰሜን ጎጃም ዞኖች በቀናት ልዩነት “የመንግሥት ኃይሎች” ቤት ለቤትና መንገድ ላይ ‘ሰላማዊ ሰዎችን’ መግደላቸውን የዐይን እማኞችና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • "ሺህ ለማይሞላ ነጋዴ ሚሊዮኖችን አንጎዳም" | የማክሰኞ ሰኔ 18 ዜናዎች @ArtsTvWorld
    "ሺህ ለማይሞላ ነጋዴ ሚሊዮኖችን አንጎዳም" | የማክሰኞ ሰኔ 18 ዜናዎች @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares