ከልጅነቷ ጀምሮ የንባብ ዝግጅቷ የነበረው በሰው ልጅ አናቶሚ ላይ ስለነበር መሆን የምትፈልገው ሐኪም ነበር። የ12ኛ ክፍል ውጤቷን ተከትሎ ግን በጅማ የግብርና ኮሌጅ ስትመደብ ደስተኛ አልነበረችም። “የግብርና ሳይንስ እንዲህ የተለያዩ መስኮች እንዳሉት ስለማላውቅ ነበር ያዘንኩት” ትላለች። የመምህራኖቿን ምክር ተከትላ በገባችበት የግብርና ሳይንስ ዘርፍ እስከ ዶክትሬት መማሯ ባሻገር በስንዴ ምርምርም የተለያዩ ዕውቅናዎችንም አግኝታለች።

0 Comments
0 Shares