ከኬንያ ሕዝብ የአንበሳውን ድርሻ የሚይዘው ጄንዚ (ጄኔሬሽን ዙመርስ) የተሰኘው እና በሃያዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኘው አፍላ ትውልድ ለአገሪቱ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶን ስጋት ሆኗል። የኬንያን ብድር ለመክፈል በሚደረግ ጥረት እና በቁጣ በተሞላ ወጣት መካከል ተይዘው የነበሩት ዊሊያም ሩቶ አሁን የግብር ጭማሪ ዕቅዳቸውን እርግፍ አድርገው ትተውታል።

0 Comments
0 Shares