• ትራምፕ የአህጉሪቱንም ሆነ የዓለምን ችግር ለመፍታት የሚያስችል በምድር ላይ የሌለ ግዙፍ ወታደራዊ ኃይል እየገነቡ እንደሆነም ጠቁመዋል።
    ትራምፕ የአህጉሪቱንም ሆነ የዓለምን ችግር ለመፍታት የሚያስችል በምድር ላይ የሌለ ግዙፍ ወታደራዊ ኃይል እየገነቡ እንደሆነም ጠቁመዋል።
    WWW.BBC.COM
    ትራምፕ አፍሪካን "ከክፋት ቅርቃር" ለማውጣት እንደሚሠሩ ቃል ገቡ
    ትራምፕ የአህጉሪቱንም ሆነ የዓለምን ችግር ለመፍታት የሚያስችል በምድር ላይ የሌለ ግዙፍ ወታደራዊ ኃይል እየገነቡ እንደሆነም ጠቁመዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ለሺህዎች ሕይወት መጥፋትና ለኢኮኖሚ ኪሳራ ከመሆኑ በተጨማሪ፤ ለቤተሰብ መለያየትም ምክንያት ሆኗል። ለ16 ዓመታት ባለቤቱንና ልጆቹን ያላየው የአዲስ ዓለም ልብ የሚነካ ታሪም አንዱ ነው።
    የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ለሺህዎች ሕይወት መጥፋትና ለኢኮኖሚ ኪሳራ ከመሆኑ በተጨማሪ፤ ለቤተሰብ መለያየትም ምክንያት ሆኗል። ለ16 ዓመታት ባለቤቱንና ልጆቹን ያላየው የአዲስ ዓለም ልብ የሚነካ ታሪም አንዱ ነው።
    WWW.BBC.COM
    "መኖር የምፈልገው ልጆቼን ለማየት ብቻ ነው"
    የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ለሺህዎች ሕይወት መጥፋትና ለኢኮኖሚ ኪሳራ ከመሆኑ በተጨማሪ፤ ለቤተሰብ መለያየትም ምክንያት ሆኗል። ለ16 ዓመታት ባለቤቱንና ልጆቹን ያላየው የአዲስ ዓለም ልብ የሚነካ ታሪም አንዱ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ርዕሰ-መስተዳደር የሆኑት አቶ አብዲ ሞሃመድ የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተርን በተመለከተ የሰጡትን አስተያየት እንደማያውቁ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ተናገሩ።
    የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ርዕሰ-መስተዳደር የሆኑት አቶ አብዲ ሞሃመድ የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተርን በተመለከተ የሰጡትን አስተያየት እንደማያውቁ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ተናገሩ።
    WWW.BBC.COM
    አቶ አብዲ ስለተናገሩት ጉዳይ እንደማያውቅ ኢህአዴግ ገለፀ
    የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ርዕሰ-መስተዳደር የሆኑት አቶ አብዲ ሞሃመድ የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተርን በተመለከተ የሰጡትን አስተያየት እንደማያውቁ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ተናገሩ።
    0 Comments 0 Shares
  • በቅርቡ የትዳር አጋር ማግኘት እንደሚፈልጉ የተናገሩት የአፍሪካው ቁጥር አንድ ሃብታም ብዙ የትዊተር ተጠቃሚ አፍሪካውያን እሳቸውን ለማግባት ዝግጁ መሆናቸውን እየገለጹ ነው።
    በቅርቡ የትዳር አጋር ማግኘት እንደሚፈልጉ የተናገሩት የአፍሪካው ቁጥር አንድ ሃብታም ብዙ የትዊተር ተጠቃሚ አፍሪካውያን እሳቸውን ለማግባት ዝግጁ መሆናቸውን እየገለጹ ነው።
    አሊኮ ዳንጎቴ የሚስት ያለህ እያሉ ነው
    በቅርቡ የትዳር አጋር ማግኘት እንደሚፈልጉ የተናገሩት የአፍሪካው ቁጥር አንድ ሃብታም ብዙ የትዊተር ተጠቃሚ አፍሪካውያን እሳቸውን ለማግባት ዝግጁ መሆናቸውን እየገለጹ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • በቂሊንጦ ብጥብጥ ተነሳ
    ታምሩ ጽጌ
    Fri, 07/13/2018 - 11:30
    በቂሊንጦ ብጥብጥ ተነሳ ታምሩ ጽጌ Fri, 07/13/2018 - 11:30
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    በቂሊንጦ ብጥብጥ ተነሳ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ቂሊንጦ እስረኛ ማቆያ ውስጥ ዓርብ ሐምሌ 6 ቀን 2010 ዓ.ም. ብጥብጥ መነሳቱ ታወቀ፡፡ የታሳሪ ቤተሰቦች ምግብ ለማድረስ ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ጀምሮ በሥፍራው ቢገኙም እንዳይገቡ ተከልክለዋል፡፡ የማረሚያ ቤቱ ጠባቂዎችና አድማ በታኞች በግቢው ውስጥ እየተሯሯጡ ሲሆን፣ ከውስጥ የጩኸት ድምፅ እየተሰማ መሆኑን የታሳሪ ቤተሰቦች ተናግረዋል፡፡ ጠያቂ ቤተሰቦችም የተፈጠረውን ባለማወቃቸው፣ በጭንቀት ውስጥ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ የተፈጠረውን ችግር በተመለከተ የማረሚያ ቤቱን ኃላፊዎች ምላሽ ማግኘት አልተቻለም፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • ብሔራዊ ባንክ ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር በፋይናንስ ችግሮች ላይ ሊወያይ ነው
    ዳዊት ታዬ
    Thu, 07/12/2018 - 15:55
    ብሔራዊ ባንክ ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር በፋይናንስ ችግሮች ላይ ሊወያይ ነው ዳዊት ታዬ Thu, 07/12/2018 - 15:55
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ብሔራዊ ባንክ ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር በፋይናንስ ችግሮች ላይ ሊወያይ ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የንግድ ማኅበረሰቡ በፋይናንስ ተቋማት የብድር አሰጣጥና ሌሎች ችግሮች ላይ ቅሬታዎችና አቤቱታዎች በማቅረባቸው፣ ከብሔራዊ ባንክ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ምክክር ሊያደርጉ ነው፡፡ ሚያዚያ 8 ቀን 2010 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በሰጡት መመርያ፣ በፋይናንስ ተቋማት ላይ በቀረቡት አቤቱታዎች ላይ የብሔራዊ ባንክና የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ምላሽ እንዲሰጡበት አሳስበው ነበር፡፡ ይህ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማሳሰቢያ ተፈጻሚ እንዲሆን የተሰጠው የጊዜ ገደብ እስከ ግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ቢሆንም፣ እስካሁን ሳይካሄድ ቆይቷል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • ዕውቅና _ለ_ የቅል አሪፍ ግጥም ትሰሙት ዘንድ ወደድን…ወደንም አጋራናችሁ መልካም መዝናኛ
    The post ዕውቅና ለ የቅል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ዕውቅና _ለ_ የቅል አሪፍ ግጥም ትሰሙት ዘንድ ወደድን…ወደንም አጋራናችሁ መልካም መዝናኛ The post ዕውቅና ለ የቅል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ዕውቅና ለ የቅል
    ዕውቅና _ለ_ የቅል አሪፍ ግጥም ትሰሙት ዘንድ ወደድን...ወደንም አጋራናችሁ መልካም መዝናኛ
    0 Comments 0 Shares
  • ጆሲ በ“ምን አዲስ” ፕሮግራሙ በሀገራችን የኪነ ጥበብ እንቅስቀሴ ውስጥ ያሉ አዳዲስ መረጃዎችን ባለሞያዎችን ስቱዲዮ በመጋበዝ ያቀርባል፡፡ አዲስ ፊልም ፤ መጸሀፍ ፤ ነጠላ ዜማ ወይንም አልበም ሲወጣ ግለሰቦቹ ለህዝብ ስላደረሱት ስራ ማብራሪያ ይሰጣሉ። የዛሬ እንግዳው ኮሜዲያን እሸቱ ይቺ ናት ኢትዮጵያ ስለተሰነው አዲሱ ስራው ያወጋሉ ተከታተሉት
    The post ጆሲ ምን አዲስ? ቆይታ ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ጆሲ በ“ምን አዲስ” ፕሮግራሙ በሀገራችን የኪነ ጥበብ እንቅስቀሴ ውስጥ ያሉ አዳዲስ መረጃዎችን ባለሞያዎችን ስቱዲዮ በመጋበዝ ያቀርባል፡፡ አዲስ ፊልም ፤ መጸሀፍ ፤ ነጠላ ዜማ ወይንም አልበም ሲወጣ ግለሰቦቹ ለህዝብ ስላደረሱት ስራ ማብራሪያ ይሰጣሉ። የዛሬ እንግዳው ኮሜዲያን እሸቱ ይቺ ናት ኢትዮጵያ ስለተሰነው አዲሱ ስራው ያወጋሉ ተከታተሉት The post ጆሲ ምን አዲስ? ቆይታ ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ጆሲ ምን አዲስ? ቆይታ ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር
    ጆሲ በ“ምን አዲስ” ፕሮግራሙ በሀገራችን የኪነ ጥበብ እንቅስቀሴ ውስጥ ያሉ አዳዲስ መረጃዎችን ባለሞያዎችን ስቱዲዮ በመጋበዝ ያቀርባል፡፡ አዲስ ፊልም ፤ መጸሀፍ ፤ ነጠላ ዜማ ወይንም አልበም ሲወጣ ግለሰቦቹ ለህዝብ ስላደረሱት ስራ ማብራሪያ ይሰጣሉ። የዛሬ እንግዳው ኮሜዲያን እሸቱ ይቺ ናት ኢትዮጵያ ስለተሰነው አዲሲ ስራው ያወጋሉ ተከታተሉት
    0 Comments 0 Shares