ብሔራዊ ባንክ ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር በፋይናንስ ችግሮች ላይ ሊወያይ ነው
ዳዊት ታዬ
Thu, 07/12/2018 - 15:55
ብሔራዊ ባንክ ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር በፋይናንስ ችግሮች ላይ ሊወያይ ነው ዳዊት ታዬ Thu, 07/12/2018 - 15:55
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ብሔራዊ ባንክ ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር በፋይናንስ ችግሮች ላይ ሊወያይ ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የንግድ ማኅበረሰቡ በፋይናንስ ተቋማት የብድር አሰጣጥና ሌሎች ችግሮች ላይ ቅሬታዎችና አቤቱታዎች በማቅረባቸው፣ ከብሔራዊ ባንክ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ምክክር ሊያደርጉ ነው፡፡ ሚያዚያ 8 ቀን 2010 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በሰጡት መመርያ፣ በፋይናንስ ተቋማት ላይ በቀረቡት አቤቱታዎች ላይ የብሔራዊ ባንክና የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ምላሽ እንዲሰጡበት አሳስበው ነበር፡፡ ይህ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማሳሰቢያ ተፈጻሚ እንዲሆን የተሰጠው የጊዜ ገደብ እስከ ግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ቢሆንም፣ እስካሁን ሳይካሄድ ቆይቷል፡፡
0 Comments 0 Shares