• የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቅዳሜ አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘገበ። የድርጅቱ የመረጃ ምንጮች እንዳረጋገጡት፤ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 7 ረፋዱን አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። የፕሬዝዳንቱን ጉብኝት የተሳካ ለማድረግም ከወዲሁ የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑንም ምንጮቻችን ገልጸዋል። ባሳለፍነው ሳምንት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ በኤርትራ አስመራ በነበራቸው ቆይታ በማህበራዊ፣ […]
    The post ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የፊታችን ቅዳሜ አዲስ አበባ ይገባሉ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቅዳሜ አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘገበ። የድርጅቱ የመረጃ ምንጮች እንዳረጋገጡት፤ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 7 ረፋዱን አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። የፕሬዝዳንቱን ጉብኝት የተሳካ ለማድረግም ከወዲሁ የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑንም ምንጮቻችን ገልጸዋል። ባሳለፍነው ሳምንት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ በኤርትራ አስመራ በነበራቸው ቆይታ በማህበራዊ፣ […] The post ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የፊታችን ቅዳሜ አዲስ አበባ ይገባሉ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የፊታችን ቅዳሜ አዲስ አበባ ይገባሉ
    የድርጅቱ የመረጃ ምንጮች እንዳረጋገጡት፤ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 7 ረፋዱን አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል ...
    0 Comments 0 Shares
  • በጃፓን የጣለው ከፍተኛ ዝናብ የ199 ዜጎች ህይወት ማጥፋቱ ተገልጿል። በሀገሪቱ ከባድ ዝናብ ባስከተለው አደጋ የ199 ያህል ዜጎች ህይወት መጥፋቱንና ቢያንስ 10 ሺህ ያህል ዜጎች ከመኖሪያ ቤታቸው እንዲፈናቀሉ ማድረጉን ሲጂቲኤን የጃፓን መንግስት ቃል አቀባይን ዋቢ አድረጎ ዘግቧል። ከባዱ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ሳቢያ በርካታ ዜጎች የደረሱበት ያልታወቀ ሲሆን፥ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የማፈላለግ ስራ ላይ መሆናቸውም ታውቋል። በሃገሪቱ […]
    The post በጃፓን የጣለው ከፍተኛ ዝናብ የ199 ዜጎች ህይወት አጠፋ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በጃፓን የጣለው ከፍተኛ ዝናብ የ199 ዜጎች ህይወት ማጥፋቱ ተገልጿል። በሀገሪቱ ከባድ ዝናብ ባስከተለው አደጋ የ199 ያህል ዜጎች ህይወት መጥፋቱንና ቢያንስ 10 ሺህ ያህል ዜጎች ከመኖሪያ ቤታቸው እንዲፈናቀሉ ማድረጉን ሲጂቲኤን የጃፓን መንግስት ቃል አቀባይን ዋቢ አድረጎ ዘግቧል። ከባዱ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ሳቢያ በርካታ ዜጎች የደረሱበት ያልታወቀ ሲሆን፥ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የማፈላለግ ስራ ላይ መሆናቸውም ታውቋል። በሃገሪቱ […] The post በጃፓን የጣለው ከፍተኛ ዝናብ የ199 ዜጎች ህይወት አጠፋ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    በጃፓን የጣለው ከፍተኛ ዝናብ የ199 ዜጎች ህይወት አጠፋ
    በጃፓን የጣለው ከፍተኛ ዝናብ የ199 ዜጎች ህይወት ማጥፋቱ ተገልጿል። በሀገሪቱ ከባድ ዝናብ ባስከተለው አደጋ የ199 ያህል ዜጎች ህይወት መጥፋቱንና ቢያንስ 10 ሺህ ያህል ዜጎች ከመኖሪያ ቤታቸው እንዲፈናቀሉ ማድረጉን ሲጂቲኤን የጃፓን መንግስት ቃል አቀባይን ዋቢ አድረጎ ዘግቧል።
    0 Comments 0 Shares
  • Ethio Man - Nkidn Do | ንኺድን'ዶ - New Tigrigna Music 2018 (Official Video)
    Ethio Man - Nkidn Do | ንኺድን'ዶ - New Tigrigna Music 2018 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Tempo crew - cherekaye- New Ethiopian Music 2018
    Tempo crew - cherekaye- New Ethiopian Music 2018
    0 Comments 0 Shares
  • Tempo crew - Atenakegn - New Ethiopian Music 2018
    Tempo crew - Atenakegn - New Ethiopian Music 2018
    0 Comments 0 Shares
  • መልከኞቹ - Ethiopian Movie Trailer MELKGNOCHU - 2018
    መልከኞቹ - Ethiopian Movie Trailer MELKGNOCHU - 2018
    0 Comments 0 Shares
  • ማንም ሰው እንዳይጎበኛቸው የተከለከሉ 10 ሚስጢራዊ ቦታዎች
    ማንም ሰው እንዳይጎበኛቸው የተከለከሉ 10 ሚስጢራዊ ቦታዎች
    0 Comments 0 Shares
  • Ethiopia: በኢትዮጵያ የሚገኘዉ የኤርትራ ኢምባሲ መልሶ ስራ ለመጀመር እድሳት ላይ ይገኛል
    Ethiopia: በኢትዮጵያ የሚገኘዉ የኤርትራ ኢምባሲ መልሶ ስራ ለመጀመር እድሳት ላይ ይገኛል
    0 Comments 0 Shares