• ቀይ ባህር አደርኩኝ፡፡ እንደምን ነሽ ኤርትሪያ-ደብረ ቢዘን መሳለም እሻለሁ፡፡ ***** ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ ያው መጀመሪያም ሀገሬን ሁለት ቦታ አድርገዋት ነው፡፡ ከልቤ ድንበር አልነበራትም፡፡ የካህናቷ ድምጽ አለሁበት ሆኜ ይሰማኝ ነበር፡፡ ደብረ ዳሞ አናት ቆሜ ደብረ ቢዘንን በዓይኔ ለመፈለግ ቀላውጫለሁ፡፡ መረብ ዳር ወበቅ እየበላኝ ያ ማዶ ብዬ ማዶ ማዶ አይቻለሁ፡፡ እናም ኤርትሪያ ትናንትም ልቤ ላይ ድንበር አልነበራትም፤ ነገም […]
    The post ቀይ ባህር አደርኩኝ: እንደምን ነሽ ኤርትሪያ-ደብረ ቢዘን መሳለም እሻለሁ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ቀይ ባህር አደርኩኝ፡፡ እንደምን ነሽ ኤርትሪያ-ደብረ ቢዘን መሳለም እሻለሁ፡፡ ***** ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ ያው መጀመሪያም ሀገሬን ሁለት ቦታ አድርገዋት ነው፡፡ ከልቤ ድንበር አልነበራትም፡፡ የካህናቷ ድምጽ አለሁበት ሆኜ ይሰማኝ ነበር፡፡ ደብረ ዳሞ አናት ቆሜ ደብረ ቢዘንን በዓይኔ ለመፈለግ ቀላውጫለሁ፡፡ መረብ ዳር ወበቅ እየበላኝ ያ ማዶ ብዬ ማዶ ማዶ አይቻለሁ፡፡ እናም ኤርትሪያ ትናንትም ልቤ ላይ ድንበር አልነበራትም፤ ነገም […] The post ቀይ ባህር አደርኩኝ: እንደምን ነሽ ኤርትሪያ-ደብረ ቢዘን መሳለም እሻለሁ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ቀይ ባህር አደርኩኝ: እንደምን ነሽ ኤርትሪያ-ደብረ ቢዘን መሳለም እሻለሁ
    ቅዱስ ዩሐንስን አብረን እንጨፍራለን፤ መስከረማችን የጋራችን እንደሆነው ሁሉ የጋራው ነገር የሚበዛ ልበ ሰፊ ትውልድ እንተካለን ... እናም እንዲህ በሚታሰብበት ዘመን ምጽዋ ማደር አይገርምም፤ ምጽዋ ሳድር የጥይት ድምጽ አልሰማሁም ...
    0 Comments 0 Shares
  • አስራ ሰባት የሚደርሱ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች የትራምፕ አስተዳደር በሜክሲኮ አሜሪካ ድንበር ላይ ያለውን የስደተኞች አያያዝ ተቃወሙ፡፡ የትራምፕ አስተዳደር በቅርብ ሳምንታት 2 ሺህ 300 ስደተኛ ህጻናትን ከወላጆቻቸው እንዲነጠሉ ውሳኔ በማሳለፍ ገቢራዊ ማድረጉ ይታወሳል። ይህን የፕሬዚዳንት ትራምፕ ውሳኔን ተከትሎም 17 ግዛቶች ተቃውሟቸውን አሰምተዋል። ውሳኔውን ከተቃወሙት ግዛቶች መካከል ዋሽንግተን፣ ኒውዮርክና ካሊፎርኒያ ይገኙበታል ተብሏል። ውሳኔያቸው የተሰማው በድንበር ላይ የሚገኙና […]
    The post 17 የአሜሪካ ግዛቶች ትራምፕ በስደተኞች ጉዳይ ላይ ያሳለፉትን ውሳኔ ተቃወሙ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    አስራ ሰባት የሚደርሱ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች የትራምፕ አስተዳደር በሜክሲኮ አሜሪካ ድንበር ላይ ያለውን የስደተኞች አያያዝ ተቃወሙ፡፡ የትራምፕ አስተዳደር በቅርብ ሳምንታት 2 ሺህ 300 ስደተኛ ህጻናትን ከወላጆቻቸው እንዲነጠሉ ውሳኔ በማሳለፍ ገቢራዊ ማድረጉ ይታወሳል። ይህን የፕሬዚዳንት ትራምፕ ውሳኔን ተከትሎም 17 ግዛቶች ተቃውሟቸውን አሰምተዋል። ውሳኔውን ከተቃወሙት ግዛቶች መካከል ዋሽንግተን፣ ኒውዮርክና ካሊፎርኒያ ይገኙበታል ተብሏል። ውሳኔያቸው የተሰማው በድንበር ላይ የሚገኙና […] The post 17 የአሜሪካ ግዛቶች ትራምፕ በስደተኞች ጉዳይ ላይ ያሳለፉትን ውሳኔ ተቃወሙ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    17 የአሜሪካ ግዛቶች ትራምፕ በስደተኞች ጉዳይ ላይ ያሳለፉትን ውሳኔ ተቃወሙ
    አስራ ሰባት የሚደርሱ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች የትራምፕ አስተዳደር በሜክሲኮ አሜሪካ ድንበር ላይ ያለውን የስደተኞች አያያዝ ተቃወሙ፡፡ የትራምፕ አስተዳደር በቅርብ ሳምንታት 2 ሺህ 300 ስደተኛ ህጻናትን ከወላጆቻቸው እንዲነጠሉ ውሳኔ በማሳለፍ ገቢራዊ ማድረጉ ይታወሳል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኑራ ሁሴን የተባለችው የ19 ዓመት ሱዳናዊት ወጣት ባለፉት ጊዜያት ባልሽን ገለሻል በሚል የሞት ፍርድ ተበይኖባት እንደነበር ይታወሳል፡፡ ሆኖም ኑራ ባላዋን ልትገለው የበቃችው የአስገድዶ መድፈር ጥቃት ስላደረሰብኝ ነው ማለቷም ተዘግቧል፡፡ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ተከትሎ ታዲያ አለም ዓቀፍ ማህበረሰብ በማህበራዊ ሚዲያና በመገናኛ ብዙኀን ሂደቱን በመቃወም ዘመቻ ከፍቶ ብይኑ እንዲነሳላት ወትውቷል፡፡ ትላንት ማምሻውን ከዚህ ቀደም ይግባኝ የጠየቀው ጠበቃዋ […]
    The post ሞት የተበየነባት ሱዳናዊት ወጣት ውሳኔው ተነሳላት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ኑራ ሁሴን የተባለችው የ19 ዓመት ሱዳናዊት ወጣት ባለፉት ጊዜያት ባልሽን ገለሻል በሚል የሞት ፍርድ ተበይኖባት እንደነበር ይታወሳል፡፡ ሆኖም ኑራ ባላዋን ልትገለው የበቃችው የአስገድዶ መድፈር ጥቃት ስላደረሰብኝ ነው ማለቷም ተዘግቧል፡፡ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ተከትሎ ታዲያ አለም ዓቀፍ ማህበረሰብ በማህበራዊ ሚዲያና በመገናኛ ብዙኀን ሂደቱን በመቃወም ዘመቻ ከፍቶ ብይኑ እንዲነሳላት ወትውቷል፡፡ ትላንት ማምሻውን ከዚህ ቀደም ይግባኝ የጠየቀው ጠበቃዋ […] The post ሞት የተበየነባት ሱዳናዊት ወጣት ውሳኔው ተነሳላት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ሞት የተበየነባት ሱዳናዊት ወጣት ውሳኔው ተነሳላት
    ኑራ ሁሴን የተባለችው የ19 ዓመት ሱዳናዊት ወጣት ባለፉት ጊዜያት ባልሽን ገለሻል በሚል የሞት ፍርድ ተበይኖባት እንደነበር ይታወሳል፡፡ ሆኖም ኑራ ባላዋን ልትገለው የበቃችው የአስገድዶ መድፈር ጥቃት ስላደረሰብኝ ነው ማለቷም ተዘግቧል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • ጠ/ሚነስትር ዶ/ር አብይና የኤርትራው ልዑክ ቡድን በጋራ ለሰው ልጆች ሰላምን ከድምፃዊ ሙሀመድ አህመድ ጋር በብሄራዊ ቤተ መንግስት ለኤርትራው ልዑክ ቡድን በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ ሲያዜሙ አምሽተዋል።
    The post ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይና የኤርትራው ልዑክ ቡድን በጋራ ለሰው ልጆች ሰላምን ከድምፃዊ ሙሀመድ አህመድ ጋር ሲያዜሙ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ጠ/ሚነስትር ዶ/ር አብይና የኤርትራው ልዑክ ቡድን በጋራ ለሰው ልጆች ሰላምን ከድምፃዊ ሙሀመድ አህመድ ጋር በብሄራዊ ቤተ መንግስት ለኤርትራው ልዑክ ቡድን በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ ሲያዜሙ አምሽተዋል። The post ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይና የኤርትራው ልዑክ ቡድን በጋራ ለሰው ልጆች ሰላምን ከድምፃዊ ሙሀመድ አህመድ ጋር ሲያዜሙ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይና የኤርትራው ልዑክ ቡድን በጋራ ለሰው ልጆች ሰላምን ከድምፃዊ ሙሀመድ አህመድ ጋር ሲያዜሙ
    ጠ/ሚነስትር ዶ/ር አብይና የኤርትራው ልዑክ ቡድን በጋራ ለሰው ልጆች ሰላምን ከድምፃዊ ሙሀመድ አህመድ ጋር በብሄራዊ ቤተ መንግስት ለኤርትራው ልዑክ ቡድን በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ ሲያዜሙ አምሽተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለኤርትራ መንግስት ልኡካን ቡድን በብሄራዊ ቤተ መንግስት የእራት ግብዣ አድርገዋል። በእራት ግብዣው ወቅት ባደረጉት ንግግርም፥ “ዛሬ ልዩ ቀን ነው፤ በኤርትራውያን እና በኢትዮጵያውያን መካከል ብዙ ጉጉት አለ” ብለዋል። “የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች ከኤርትራ ወንድሞቻቸው ጋር አብረው ፈጣሪን ማመስገን ይፈልጋሉ፤ አትሌቶቻችን አስመራ እና ምፅዋ ላይ የመሮጥ ጉጉት አላቸው” ሲሉም ተናግረዋል። አርቲስቶቻችንም ባለፉት […]
    The post ጠ/ሚ/ ዶ/ር አብይ በኤርትራው ልዑክ የእራት ግብዣ ላይ ያደረጉት ንግግር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለኤርትራ መንግስት ልኡካን ቡድን በብሄራዊ ቤተ መንግስት የእራት ግብዣ አድርገዋል። በእራት ግብዣው ወቅት ባደረጉት ንግግርም፥ “ዛሬ ልዩ ቀን ነው፤ በኤርትራውያን እና በኢትዮጵያውያን መካከል ብዙ ጉጉት አለ” ብለዋል። “የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች ከኤርትራ ወንድሞቻቸው ጋር አብረው ፈጣሪን ማመስገን ይፈልጋሉ፤ አትሌቶቻችን አስመራ እና ምፅዋ ላይ የመሮጥ ጉጉት አላቸው” ሲሉም ተናግረዋል። አርቲስቶቻችንም ባለፉት […] The post ጠ/ሚ/ ዶ/ር አብይ በኤርትራው ልዑክ የእራት ግብዣ ላይ ያደረጉት ንግግር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ጠ/ሚ/ ዶ/ር አብይ በኤርትራው ልዑክ የእራት ግብዣ ላይ ያደረጉት ንግግር
    የኢፌዴሪ ጠ/ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለኤርትራው ልዑክ ቡድን በብሄራዊ ቤተ መንግስት የእራት ግብዣ አድርገዋል። በግብዣው ላይም ስለኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት ንግግር አድርገዋል
    0 Comments 0 Shares
  • Addis Mulat - Hageren | ሃገሬን - New Ethiopian Music for Dr Abiy Ahmed
    Addis Mulat - Hageren | ሃገሬን - New Ethiopian Music for Dr Abiy Ahmed
    0 Comments 0 Shares
  • Abel Mulugeta - And Sew Setonal | አንድ ሰው ሰቶናል - New Ethiopian Music for Dr Abiy Ahmed
    Abel Mulugeta - And Sew Setonal | አንድ ሰው ሰቶናል - New Ethiopian Music for Dr Abiy Ahmed
    0 Comments 0 Shares
  • ERTOPIYA - New Ethiopian Music 2018
    ERTOPIYA - New Ethiopian Music 2018
    0 Comments 0 Shares