ቀይ ባህር አደርኩኝ፡፡ እንደምን ነሽ ኤርትሪያ-ደብረ ቢዘን መሳለም እሻለሁ፡፡ ***** ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ ያው መጀመሪያም ሀገሬን ሁለት ቦታ አድርገዋት ነው፡፡ ከልቤ ድንበር አልነበራትም፡፡ የካህናቷ ድምጽ አለሁበት ሆኜ ይሰማኝ ነበር፡፡ ደብረ ዳሞ አናት ቆሜ ደብረ ቢዘንን በዓይኔ ለመፈለግ ቀላውጫለሁ፡፡ መረብ ዳር ወበቅ እየበላኝ ያ ማዶ ብዬ ማዶ ማዶ አይቻለሁ፡፡ እናም ኤርትሪያ ትናንትም ልቤ ላይ ድንበር አልነበራትም፤ ነገም […]
The post ቀይ ባህር አደርኩኝ: እንደምን ነሽ ኤርትሪያ-ደብረ ቢዘን መሳለም እሻለሁ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares